Posts Tagged ‘Russian Orthodox Church’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2022
VIDEO
💭 አንዲት የአርባ ዓመት ጠበቃ ሴት ሁለት ልጆቿ ፊት ስትጠመቅ ሳታውቀው የወንዝ ጅረት ያለበት ጉድጓድ ውስጥ ገብታ ተሰወረች። 😢😢😢
ይህ የሆነው ባለፈው የጌታችን የጥምቀት በዓል ዕለት ጥር ፲፩ / ፳፻፳፪ ዓ . ም ነበር በቅዱስ ፒተርስበርግ ከተማ አቅራቢያ ክልል ውስጥ በቪራ መንደር አቅራቢያ በሚገኘው በጣም ቀዝቃዛ የሆነ ወንዝ ላይ ነው።
ከሥፍራው የተገኘው ይህ ቪዲዮ በመገናኛ ብዙኃን በሰፊው ተሰራጭቷል። ቀረጻው እንደሚያሳየው ሴትየዋ ወደ ጉድጓዱ ውስጥ እንዴት እንደዘለለች ነው። ከዚያም ወደ ውሃ ውስጥ ይጠፋል .
“ በኃይለኛ ጅረት ከበረዶው በታች ተጎትታለች ተብሎ ይጠበቃል። የፍለጋ ሥራ በጠላቂ ዋናተኞች አማካኝነት እስከ ምሽት ድረስ ጠላቂዎች ጋር በጥምረት ተከናውኗል። ምንም በጎ ውጤት ግን አላማጣም።
በጥምቀት ዕለት በቀዝቃዛ በረዷማ ውሃ መጠመቅ በሩሲያውያኑ ኦርቶዶክሶች ዘንድ በጣም ተወዳጅ ነው፤ ፕሬዚደንት ፑቲን በየዓመቱ በዚህ መልክ ይጠመቃሉ።
👉 ይህ በጣም ብዙ መልሶች የተሰጡት የደይሊ ሜል ዘገባ ነው፤
💭 Distressing moment Russian lawyer, 40, is swept away by a frozen river after jumping through ice to mark Orthodox Epiphany as her children scream in horror
**WARNING UPSETTING CONTENT**
❖ A mother-of-two, 40, was swept away in a frozen river in front of her children
❖ The St Petersburg lawyer plunged into the river to mark Orthodox Epiphany
❖ Footage shows a strong current pull her away in the Oredezh River, Russia
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Life | Tagged: Aksum , Axum , ሩሲያ , ሰላም , ቅድስት ማርያም , ትግራይ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ወንዝ , ወንጀል , የዘመን ፍጻሜ , ጥምቀት , ጽዮናውያን , Baptism , Christianity , Epiphany , Ethiopia , River , Russia , Russian Orthodox Church , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2021
VIDEO
👉ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
💭 አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል፤ ምን እየጠበቁ ነው? ለምንድን ነው ከሩሲያ ኢ-አማንያኑ ከእነ ስታሊን እና በይፋ፤ “መስቀሉና የካዛን ኪዳነ ምህረት ናቸው ያዳኑኝ” ከሚሉት ከቀድሞው ኢ-አማኒ ከፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ሳይረፍድ የማይማሩት? የትግራይ ሰው ሆኖ ጽዮናዊ ሆኖ ኢ-አማኒ መሆን ውርደት ነው፣ የሞት ሞት ነው። ሰሞኑን በአክሱም ጽዮን ላይ በተሠራው ቅሌታማ ተግባር፣ በዚህ ውለታ-ቢስ የድፍረት ሥራ እናታችን እመቤታችን ጽዮን ማርያም እጅግ በጣም ነው ያዘነችው! ልባችን በጣም ነው የቆሰለው !
👉 ይህን የጽሑፍ መልዕክት አምና ላይ አስተላልፌው ነበር፤
✞✞✞የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጇን ምስል ሳይ እግዚእትነ እና እግዚእነ ነበር የታዩኝ✞✞✞
በስተግራ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ የሳሉት የወላዲተ አምላክ እና ልጇ ስዕል፥ በስተቀኝ ከሁለት ወራት በፊት የተነሳው የስደተኞቹ የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጅ። ከአክሱም የተፈናቀሉት ስደተኞቹ እናትና ልጅ እንዴት እንደሆኑና የት እንደገቡ ለማወቅ ከፍተና ፍላጎት ነው ያለኝ። 😢😢😢
ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን የሚታያቸው ይህ ነው፤ ጥቁር ( ኢትዮጵያዊ ) እግዚእትነ & እግዚእነ። ከ፲፮ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ሩሲያንና ሩሲያውያኑን ከብዙ ችግሮችና ረሃቦች ያተረፈቻቸው፣ በታላላቅ ጦርነቶች ላይ ( በአህዛብ ቱርኮች ላይ፣ በፖላንዶች፣ በናፖሊዮኗ ፈረንሳይና ጃፓን ኢምፔሪያሊስቶች ላይ፣ በናዚ ጀርመን ላይ ) ድል እንዲቀዳጁ የረዳቻቸው ይህችው ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን የምትመስለውን የ”ካዛን ወላዲተ አምላክ” / Our Lady of Kazan እንደሆነች ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ ይመስከራሉ።
በሁለተኛው ዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሶቪየት ህብረትን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያን የነበሩት እነ ጆሴፍ ስታሊን ተደናግጠውና ተስፋ ቆርጠው ወደ ከዳነ ምሕረት ለመመለስ በኮሙኒስቱ ከሃዲ ቭላዲሚር ሌኒን ተዘግተው የነበሩ ሃያ ሺህ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ ተደረጉ፤ እ.አ.አ በ1942 ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመነ ኮሙኒዝም የትንሣኤ በዓል እንዲከበር ተፈቀደ። በኪዳነ ምሕረትም እርዳታ ሶቪየት ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ ድል ተቀዳጀች። በተራቸው በዚህ የተደናገጡት ናዚዎች ታዋቂውን የወላዲተ አምላክን ስዕል(ቅጂውን) ከሩሲያ ወደ ጀርመን ወስደውት ገና ከ ፲፪/12 ዓመታት በፊት በ2009 ዓ.ም ነበር ለሩሲያ የተመለሰላት ።
ይህን የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት ልጅ ምስል ካየሁበት ዕለት አንስቶ ላለፉት ሁለት ወራት ያለማቋረጥ እራሴን “የት ነው ያየኋቸው ?” በማለት እየጠየቅኩ ነበር። ፎቶውንስ ማን ነው አንስቶት ለዓለም አቀፉ የዜና አውታሮች ያሰራጨው ? እንዴት ? በጣም ይገርማል ! ፊልሙን ፈልጌ ማግኘት አቃተኝ እንጅ ልክ ይህንን የአክሱም ጽዮን ሕፃን የሚመስል ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚታይበት ፊልም ይታወሰኛል። አዎ ! ዛሬም ኪዳነ ምሕረት እናታችን እግዚእትነ እና ጌታችን እግዚእነ ከየትኛውም ቦታ ይልቅ በትግራይ ከማንኛውም ሕዝብ ይልቅ ከአክሱም ጽዮን ልጆች ጋር ናቸው። ፻ /100%.
😈 አክሱምን ከአረመኔዎቹ ወራሪዎቹ የአህዛብ (ሰ)አራዊቶች ነፃ የምታወጣው 😇 ጽዮን ማርያም ብቻ ነች!!!
አዎ !
እናት አለኝ የምታብስ እንባ
አያታለሁ ስወጣ ስገባ
ክዳነ ምህረት
ኪዳነ ምህረት
ኪዳነ ምህረት
አንባ መጠጊያችን ናት!
❖ በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
VIDEO
❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን በጾመ ሑዳዴ ያበረረና ዝምታውን የመረጠውንና ድርጊቱንም የደገፈ ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ኮከብ ክብር’ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን ! አሜን ! አሜን !❖ ❖ ❖
__________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Saints/ቅዱሳን , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይማኖት , ረሃብ , ሩሲያ , ሰንደቅ , ስደት , ቅድስት ማርያም , ትግራይ , ነነዌ , አብይ አህመድ , አክሱም , ኢየሱስ ክርስቶስ , እግዚእነ , እግዜእትነ , ኦርቶዶክስ , ኪዳነ ምህረት , ካዛን , ወላዲተ አምላክ , ዘር ማጥፋት , የጽዮን ቀለማት , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፋሺዝም , Famine , Genocide , Hunger , Icons , Our Lady of Kazan , Russian Orthodox Church , Tigray , War Crime | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 20, 2020
VIDEO
በማለት በካራስናያርስክ እና አብዛኛዎቹ ነዋሬዎቿ ሩሲያውያን በሆኑባት የዩክሬኗ ዶኔትስክ ከተማዎች በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሩሲያውያን በቤተ ክርስቲያን ለጸሎት፣ ለጸበልና መስቀሉን ለመሳም ተገኝተዋል።
እርር ይበሉና ምዕራባውያኑ በዚህ ተቆጥተዋል ! የእንግሊዙ ጋዜጣ “ደይሊ ሜይል” የሚከተለውን ጽፏል፦
„So much for social distancing! Orthodox Christians defy lockdown to go to Easter Services . “
“የምን ማሕበራዊ መራራቅ ! ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ለኮሮና የወጣውን እገዳ በመቃወም ለፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ሄዱ”
ዓይናቸውን በኦርቶዶክሱ ክርስቲያን ዓለም ላይ ጥለዋል… በኢትዮጵያን አስመልክቶ ይህው ጋዜጣ ያወጣውን በሚቀጥለው ቪዲዮ …
ሮማውያኑ ( ኢ – አማንያን ) ፣ ሂትለር ( ብሔራዊ ሶሻሊዝም ) እና ስታሊን ( ኮሙኒዝም ) የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንን ሊያጠፉት ብዙ ሞከሩ፤ ግን አልተሳካላቸውም፤ ዛሬም የኮሮና ቫይረስ ሆነው መጥተዋል፤ ቤተ ክርስቲያንንም በመላው ዓለም በመፈታተን ላይ ናቸው።
___________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Health , Infos | Tagged: ማሕበራዊ መራራቅ , ቤተ ክርስቲያን , ተላላፊ በሽታዎች , ትንሣኤ , ቸነፈር ወረርሽኝ , የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን , ፋሲካ , Church Visit , Corona Virus , Easter , Easter Services , Russian Orthodox Church | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2019
VIDEO
መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፴፫ ]
፩ ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
፪ ከራስ እስከ ጢም እንደሚፈስስ፥ እስከ አሮን ጢም፥ በልብሱ መደረቢያ እንደሚወርድ ሽቱ ነው።
ኦርቶዶክሱ ፕሬዚደንት ፑቲን ለጉብኝት እህት አገር ወደ ሆነችው ወደ ሰርቢያ አምርተዋል። በሚሊየን የሚቆጠሩ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች በዝነኛው የቅዱስ ሳቫ ( የሰርቢያ ቅዱስ ) ቤተክርስቲያን የሞቀ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በሉሲፈራዊያኑ የቱርክ፣ የናዚዎች እና በቅርቡም የኔቶ ሠራዊት በታሪኳ ብዙ ጥቃት የደረሰባት ኦርቶዶክስ ሰርቢያ መጀመሪያ በእርሷ እርዳታ ኃያል ለመሆን የበቃችውን ዩጎዛላቪያን በታትነው አደከሟት፤ ከዚያም፡ በቅርቡ፡ የክርስትና ስልጣኔዋ ታሪካዊ ቦታ የሆነችውን ኮሶቮን ገንጥለው ወሰዱባት።
እ . አ . አ በ 1999 ዓ . ም እሑድ በትንሳኤ በዓል ወቅት የአሜሪካው ፕሬዚደንት ቢል ክሊንተን ዋና ከተማዋን ቤዖግራድን በከፋ መልክ በቦምብ ማስደብደቡን አንረሳም፤ በኦርቶዶክስ ትንሳኤ ዕለት ! እዚህ ያንብቡ ።
ያው እንግዲህ፤ ሉሲፈራውያኑ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ጦርነቱን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑት ሰርቢያ፣ ማኬዶኒያ፣ አርሜኒያ፣ ጆርጂያ፣ ሩሲያ፣ ዩክሬይን ቆጵሮስ፣ ሶሪያ፣ ግብጽ እና ኢትዮጵያ ላይ በማጧጧፍ ላይ ናቸው።
____ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ሩሲያ , ሰርቢያ , ቅዱስ ሳቫ , ቭላዲሚር ፑቲን , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክህደት , የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን , የኢትዮጵያ መሪዎች , ጥምቀት , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Russian Orthodox Church , Serbia , Serbian Orthodox Church | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2019
VIDEO
እስኪ አስቡበት … አብረን እናስብበት … አንድ የኢትዮጵያ መሪ የክርስቶስ የሆነችውን እናት ቤተክርስቲያን የጎበኘው ከአርባ አምስት ዓመታት በፊት ነበር። ዋው!
የኮሙኒዝምን ሥርዓት ሲያገለግሉ የነበሩት የሩሲያው ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን የሉሲፈራውያኑን ርዕዮተ ዓለም እርግፍ አድርገው በመተው ወደ ክርስቶስ መጥተዋል። በሶቪየት ኮሙኒዝም ጊዜ የቭላዲሚር ፑቲን እናት በቅዱስ ፒተርስቡርግ ከተማ ወደሚገኘው ቤተክርስቲያን በድብቅ ቭላዲሚር ፑቲንን አምጥተዋቸው አስጠምቀዋቸው ነበር። ( ቤተክርስቲያን የሚሄዱ ሩሲያውያን ክትትልና አድሎ ይደረግባቸው ነበርና ) ።
በአንድ ወቅት፤ “አንገቴ ላይ ያደርግኳት ይህች መስቀል ሕይወቴን አድናታለች” በማለት መስክረው የነበሩት ፕሬዚደንት ፑቲን በዚሁ በተጠመቁበት ቤተክርስቲያን ነበር ባለፈው እሑድ የገና በዓልን ተመስጠው ሲያከብሩ የሚታዩት። ጠቅላይ ሚንስትር ሚድቪዴም ለፀሎት ሦስት ጊዜ ሲያማትቡ ይታያሉ።
ወደ አገራችን ስንመጣ፤ ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፡ አንድ የአገራችን መሪ ለመጨረሻ ጊዜ ኢትዮጵያዊቷን ቤተክርስቲያን የጎበኘው ከአርባ አምስት ዓመታት በፊት ነበር። እንዴት ነው … ይህ ክስተት እርርይ ! ኡ ! ኡ ! አያሰኘንምን። ምን ዓይነት ኃጢዓት ብንሠራ ነው ኢትዮጵያን እና አምላኳን የሚጠሉ መሪዎች የተሰጡን ?! እንደ መስቀል፣ ገና እና ጥምቀት በመሳሰሉት አንጋፋ የኢትዮጵያውያን ክብረ በዓላት ( ሰባ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን የሚያከብሯቸው ) ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆኑ መሪዎች እንኳን የሉንም። በመስከረሙ የመስቀል ደመራ በዓል ወቅት ዶ / ር አብይ በመስቀል አደባባይ ይገኙ ይሆናል የሚል ጭምጭምታ ነበር፤ ነገር ግን እርሳቸውም ያው ከ 666 ቱ ስለሆኑ ሳይሳተፉ ቀሩ።
ባለፈው ጊዜ፡ በዚምባብዌ፡ ለገዳዩ መንግስቱ ኃይለማርያም የሰገዱት የቀድሞው ጠ / ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከስልጣን ከመውረዳቸው በፊት በኢየሩሳሌም የምትገኘውን የኢትዮጵያ ቤትከርስቲያን በእስራኤል መንግስት ግፊት ለመጎብኘት ሲገደዱ ጫማቸውን እንኳን ሳያወልቁ ነበር የገቡት፤ አቤት ድፍረት ! አቤት ትዕቢት አቤት ቅሌት !
ዋ ! ለሉሲፈራውያኑ ወኪሎች፤ ሕዝባችንን ኋለኞች ለማድረግ ተግተው ለሚሠሩት፤ ዋ !
እኛ የተዋሕዶ ልጆች ግን በገዢዎች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረጉን እንመርጣለን፦
[ ፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፩፡፲ ]
“አብረንም እየሠራን የእግዚአብሔርን ጸጋ በከንቱ እንዳትቀበሉ ደግሞ እንለምናለን፤ በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ በመዳንም ቀን ረዳሁህ ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው። አገልግሎታችንም እንዳይነቀፍ በአንዳች ነገር ማሰናከያ ከቶ አንሰጥም። ነገር ግን በሁሉ እንደ እግዚአብሔር አገልጋዮች ራሳችንን እናማጥናለን፤ በብዙ መጽናት፥ በመከራ፥ በችግር፥ በጭንቀት፥ በመገረፍ፥ በወኅኒ፥ በሁከት፥ በድካም፥ እንቅልፍ በማጣት፥ በመጦም፥ በንጽህና፥ በእውቀት፥ በትዕግሥት፥ በቸርነት፥ በመንፈስ ቅዱስ፥ ግብዝነት በሌለው ፍቅር፥ በእውነት ቃል፥ በእግዚአብሔር ኃይል፥ ለቀኝና ለግራ በሚሆን በጽድቅ የጦር ዕቃ፥ በክብርና በውርደት፥ በክፉ ወሬና በመልካም ወሬ ራሳችንን እናማጥናለን፤ አሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን፤ ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤ ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው።”
______ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ልደት , ሩሲያ , ቭላዲሚር ፑቲን , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክህደት , የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን , የኢትዮጵያ መሪዎች , ገና , Christmas , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith , Genna , Russian Orthodox Church | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2018
VIDEO
እ . አ . አ በ 1383 ዓ . ም የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ዋና ከተማ የነበረቸው ኮኒስታንቲኖፕል ( የዛሬዋ ኢስታንቡል ) ፀረ – ክርስቶስ በሆኑት ሴልጁክ ቱርኮች እጅ ከመውደቋ ከ 70 ዓመት በፊት ወላዲተ አምላክ ሥዕሏን ወደ ሩሲያ አሸሸቻት። ዛሬ በ ቲኽቪን ግዛት “የፍልሰታ ገዳም ” ተብሎ በሚታወቀው ቦታ ትገኛለች። ሩሲያ ከቱርክ ጋር በቅርብ ለምታካሂደው “የመጨረሻ ጦርነት” ይህች ተዓምረኛ ሥዕል ከፍተኛ ሚና ትጫወታለች። ክርስቲያን ወገኖች ከቱርክ እና ቱርኮች ራቁ፤ መጥፊያቸው ተቃርቧል !
ከዚህች ውብ ሥዕል ጀርባ የሚሰማውን ዜማ ያቀረበው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የወንዶች ዘማሪ ቡድን ነው። በእንጨት ላይ የተሳለችውን ይህችን ተዓምራዊ ቅድስት ሥዕል የሚያወድስ ድንቅ ዜማ ነው። ከፍ እና ዝቅ እያሉ የሚሰሙት የተለያዩት ድምጾች ፍጹምነት – የተሞላበት-ተስማሚነት በጣም የሚመስጥ ነው። ስለዚህ ምስል የሚያሳየውን ቀጣዩን ቆንጆ የካርቱን ፊልም፡ ቋንቋው ባይገባንም፡ እስከመጨረሻው እንከታተለው፤ ልብ የሚነካ ነው።
ስለዚህ ምስል የሚያሳየውን ቀጣዩን ቆንጆ የካርቱን ፊልም፡ ቋንቋው ባይገባንም፡ እስከመጨረሻው እንከታተለው፤ ልብ የሚነካ ነው።
ከኦርቶዶክስ ሰዎች መካከል፡ በመለኮታዊው ዓለም ተዓምራዊ ፈውስ ያላቸው ሥዕላት በጣም የተከበሩ ናቸው። እነዚህ ሥዕላት ባለፉት ብዙ መቶ ዘመናት በሩሲያ የኦርቶዶክስ ታሪክ በ ክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የጋብቻ ግንኙነትን በመፍጠር ትልቅ ሚና ተጫውተዋል፣ ብዙ ሩሲያውያን ከ ቅዱሳት ሥዕላት ፍሰቶች የተገኘ ጸጋን አግኝተዋል። ኦርቶዶክሳዊ አሳሳል ያላቸው እነዚህ ቅዱሳት ሥዕላት የመንፈሳዊ፣ አዕምሮና የአካል ህመም ያላቸውን ብዙ በሽተኞች ፈውሰዋል። ይህም ለየት ያለ አስደናቂ ነገር ለብዙ መቶ ዘመናት በክርስትያኖች ዘንድ ታላቅ አክብሮትና ጥልቅ ፍቅር እንዲያገኙ አድርጓቸዋል።
የራሳችን የሆነውን ነገር ሁሉ እየናቅን የፈረንጆቹን ቅዱሳት ሥዕላት የምንወስድ ከሆነ የጣሊያኑን ትተን የሩሲያን ብንመርጥ ጥሩ ነው ።
የዛሬዎቹ የሩሲያ ኦርቶዶክስ የስነ – ጥበብ ማዕከላት ለእ ነዚህ ድንቅ ሥዕላት ከፍተኛ እንክብካቤ ያደርጉላቸዋል፣ በየጊዜው ጥልቀት ያላቸውን አውደ– ጥናቶችን ያካሂዳሉ።
ከተአምራዊ የ ፈውስ ሥዕላቱ መካከል፣ ልዩ የሆነችውና በመላው ዓለም ታዋቂነትን ያተረፈችው ወንጌላዊው ሉቃስ የሳላት የማርያም ሰዕል 8 መረጃዎች ፦
1 ኛ . የቲክቪን የወላዲተ አምላክ ሥዕል በጣም ታዋቂ ከሆኑት የኦርቶዶክሳዊ ክርስትና ሥዕላት መካከል አንዷ ናት።
2 ኛ . እንደሚታወቀው፡ በ 5 ኛው ክፍለ ዘመን፣ ሥዕሏ ከኢየሩሳሌም ወደ ኮንስታንቲኖፕል ተዘዋውራ ነበር፣ በዚያም ለርሷ ሲባል ቤተ ክርስትያን ተሠርቶላታል።
3 ኛ . ሥዕሏ “ የሕይወት መንገድን የምታሳይ ” ወይም ( በግሪኩ ድንግል Hodegetria ) በመባል የሚታወቀውን የአሳሳል ዘይቤ ተከትሎ የተሳለ ነው። በዚህም ወላዲተ አምላክ ( በግሪኩ፡ Theotokos) ልጅዋን ኢየሱስን ከጎኗ አቅፋ፡ የሰው ዘር መዳን ምንጭ ኢየሱስ እንደሆነ በቀኝ እጇ ወደ እርሱ ታመለክታለች።
4 ኛ . ይህች ሥዕል እ . አ . አ በ 1383 ዓ . ም በሩሲያው ቲኽቪን በሚገኝ ሐይቅ ላይ ተንሳፍፋ ታየች።
5 ኛ . ከ 14 ኛው ክፍለ ዘመን አንስቶ ቅድስት ሥዕሏ በቲኽቪን ግዛት በተሠራላት የፍልሰታ ገዳም ትገኛለች።
6 ኛ . እ . አ . አ . በ 1941 ዓ . ም የናዚ ጀርመን ወታደሮች ቅድስት ሥዕሏን ከቲኽቪን ወደ ፕስኮቭ፡ ከዚያም በ 1944 ዓ . ም ወደ ላትቪያዋ ዋና ከተማ ወደ ሪጋ ወሰዷት።
7 ኛ . ከጊዜ በኋላም፡ ሥዕሏ ለደህንነት ሲባል በሪጋ ከተማ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ጳጳስ አማካኝነት ወደ አሜሪካዋ ቺካጎ ከተማ በ 1949 ዓ . ም ተወሰደች። ፉሲያና ላትቪያ በዚያን ጊዜ በፀረ – ክርስቲያኖቹ ሶቪዬት ኮሙኒስቶች ቁጥጥር ሥር ነበሩና። አንዳንዶች እንደሚሉት ከሆነ፤ ቅድስት ሥዕሏ እ . አ . አ በ 1917 ዓ . ም ከብላዲሚር ሌኒን ፀረ – ክርስቶሳዊ ዘመቻ ትደበቅ ዘንድ ከ ቲኽቪን ገዳም ወጥታ ነበር።
8 ኛ . በፀረ – ክርስቶሷ ቱርክ እና በሌሉች የሩሲያ ጠላቶች ላይ ሩሲያውያኑ ድል እንዲቀዳጁ ትልቅ አስተዋጽዖ ያደረገችው ይችህ ቅድስት ሥዕል፡ ከ 14 ዓመታት በፊት፡ በቭላዲሚር ፑቲን ዘመን እ . አ . አ በ 2004 ዓ . ም ከአመርካዋ ቺካጎ ወደ ሩሲያ ተመልሳለች።
በዚሁ ዓመት አሜሪካን ለማጥፋት የታጨው ባራክ ሁሴን ኦባማ በቺካጎ ከተማ ብቅ ብቅ አለ። በ 2008 ዓ . ም በፐርጋሞን የሰይጣን ኃውልት የተቀባው ኦባማ የፕሬዚደንት ወንበሩ ላይ ከመቀመጡ በፊት፡ ከ 2005 እስከ 2008 ድረስ የቺካጎዋ ኢለኖይ ግዛት ሴነተር ነበር።
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Music | Tagged: Assumtion Monastery , ሩሲያ ኦርቶዶክስ , ቅዱሳት ሰዕላት , ቅድስት ማርያም , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክርስትና , ወላዲተ አምላክ , ወንጌላዊው ሉቃስ , Hodegetria , Mother of God , Russian Orthodox Church , Saint Luke , Tikhvin Icon | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2018
VIDEO
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች ዛሬ ወደ ጠፈር ባመጠቀችው ሶዩዝ ሮኬት ላይ ጠበል ከረጩ በኋላ፡ ሦስቱን ጠፈርተኞችንም በጠበል እና በመስቀል ባርከዋቸዋል። ጨረቃዋም በመስቀሉ ኃይል ተገምሳለች!
የሕክምና ዶክተር የሆነችው አሜሪካዊቷ ጠፈርተኛ ፊቷን ሦስት ጊዜ ስታማትብ ይታያል።
ኃይለኛ ምልክት፤ ትልቅ መልዕክት !!!
ፊተኞቹ ኋለኞች እንዳንሆን መጠንቀቅ ይኖርብናል !
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: መባረክ , ሩሲያ , ሶዩዝ የጠፈር ሮኬት , ክርስትና , የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን , ጠፈርተኞች , ፕሬዚደንት ፑቲን , Blessing , Russian Orthodox Church , Soyuz Rocke , Space | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2018
VIDEO
አብዛኛዎቹ ነዋሪዎቿ ሙስሊሞች በሆኑባት የሩሲያ አውቶኖማዊ ሪፑብሊክ በቼችኒያ ዋና ከተማ ነበር ይህ ፀረ – ክርስቲያናዊ ጥቃት ትናንትና የተሠነዘረው። በቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውስጥ በምሽት አገልግሎት ወቅት 15 ክርስቲያኖች ጸሎት እያደረሱ ነበር። 4 ቱ ሽብር ፈጣሪዎቹ ቤተክርስቲያን ውስጥ ገና ሳይገቡ ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ ከቤተክርስቲያን ውጭ ተገድለዋል። ሁለት ፖሊሶች እና አንድ ክርስቲያን በተጨማሪ ሞተዋል።
ነፍሳቸውን ይማርላቸው !
በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንድ የሚገርም ነገር አለ፦
ይኽውም በብዙ የሩሲያ ኦርቶዶክስ አብያተክርስቲያናት ህንፃ ላይ መስቀሉ፡ ከ ስሩ ያለውን ግማሽ ጨረቃ እንዲወጋው ተደርጎ ይሠራል፤ ክቡር መስቀሉ በእስላም ግማሽ ጨረቃ ላይ ተቸክሎ ይታያል።
ይሀም፦ ክርስትና እስልምናን ድል ያደርገዋል ማለት ነው
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Faith , Life | Tagged: ሽብር ፈጣሪዎች , ቅዱስ ሚካኤል , ቼችንያ , እስልምና , የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን , ዲያብሎስ , ጋኔን , ግሮዝኒ , ፀረ-ክርስቶሱ መንፈስ , Chechnya , Grozny , Russia , Russian Orthodox Church , St. Michael the Archangel | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2018
VIDEO
በዛሬው ዕለት በሩስያና በሌሎች አውሮፓውያን ኦርቶዶክስ ክርስትያን አገሮች የዓብይ ጾም ጀምሯል ።
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ሩስያ፤ 80% ቱ እስላም በሆነባት በዳጌስታን ክልል፡ ለ ዓብይ ጾም በቅ / ጊዮርጊስ ቤ / ክርስቲያን አስቀድሰው በወጡት ምዕመናን ላይ አንድ የመሀመድ ወታደር ጥቃት አድርሶ 5 ሴት ምዕመናን በጥይት ሲገድል 4 ቱን አቁስሏል። ገዳዩም በጸጥታ ጠባቂዎች በቦታው ተገድሏል።
በቤተክርስቲያኑ ውስጥ 500 የሚጠጉ እናቶች፣ ህፃናት እና አረጋውያን ጸሎት እያደረሱ ነበሩ።
አንዲት እናት ስለ ግድያው እንዲህ ብለው ነበር፦
“ሙስሊሙን እዚህ ቤተክርስቲያን ውስጥ እንዳይገባ እግዚአብሔር ስለከለከለው አምላካችን አድኖናል እንጂ ብዙ ሰው ያልቅ ነበር ብዬ አምናለሁ፣ ከቤ / ክርስቲያን ውጭ በተገደሉት ንፁሃን ቁስል ብያለሁ”
የክርስቶስ ጠላት ዲያብሎስ የክርስቶስን ልጆች፡ በተለይ በዓጽዋማት እና በዓላት ጊዜ ከመዋጋት ወደ ኋላ አይልም፤ ለዚህም፡ እንደምናየው የእስማኤልን እና የዔሳውን ልጆች፡ ልዩ ልጆቹ አድርጎ መርጧቸዋል።
ደማቸው በከንቱ ለፈሰሰው ንጹሃን፤ ነፍሳቸውን ይማርላቸው !!!
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Antichrist , ሽብር , አብይ ጾም , እስልምና , የሩስያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስትያን , ዴጋስታን , ጥላቻ , ፀረ-ክርስቶስ መንፈስ , Dagestan , Hatred , Islamic Terror , Lent , Russian Federation , Russian Orthodox Church , Terrorism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2016
The head of the Russian Orthodox Church has reportedly described the fight against terrorism as a “holy war.”
Russian Orthodox Patriarch Kirill’s comments came during a religious service Friday marking the feast of the patron saint of Moscow and the Russian military, St. George, reports Spanish news agency EFE .
“Today, when our warriors take part in combat operations in the Middle East, we know that this is not an aggression, occupation or an attempt to impose some ideology on other people, this has nothing to do with supporting certain governments,” the Orthodox leader reportedly said during mass held at World War II memorial in Moscow, referring to Russia’s military intervention in Syria. “This is the fight against the fearsome foe that is currently not only spreading evil through the Middle East but also threatening the whole of mankind.”
“Today, we call this evil terrorism,” he added.
The state-controlled news agency Russia Today (RT) reports that Kirill also noted that terrorists were killing innocent civilians in an effort to intimidate their opponents and to defeat anyone who resists their ideology, resulting in a high number of casualties and human suffering.
“This is why the war on terrorism today is the holy war today. I pray to God that people all over the world understand this and stop dividing terrorists into good and bad ones as well as connecting the war on terror with their own goals, that are often non-declared yet strongly present on the political agenda,” declared the leader of the Russian Orthodox Church, according to RT.
Source
__
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Faith , Infos | Tagged: Christian Persecution , Islamic Terror , Patriarch Kirill , Russian Orthodox Church , The Crusade | Leave a Comment »