Posts Tagged ‘Riots’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020
👉 ኬኖሻ – ሻሸመኔ =Kenoshashemene
ኬኖሻ በተባለችውና በዊስኮንሲን ግዛት በምትገኘዋ ከተማ የታጠቁ ኃይሎች የእርስበርስ ጦርነት ጀምረዋል። በግዛቲቱ ለሦለተኛ ቀን የዘለቀ ከፍተኛ ብጥብጥ ተቀስቅሷል። ዛሬ አንድ ሰው በጥይት ተመትቷል። ሕንፃዎች ወድመዋል፤ መኪናዎች ተቃጥለዋል።
የኬኖሻ ከተማ አስተዳደር ከምሽት 2 ሰዓት እስከ ጥዋት 1 ሰዓት የሚቆይ ሰዓት እላፊ ቢጥልም ተቃዋሚዎች ገደቡን ጥሰው ድምፃቸውን ሲያሰሙ አምሽተዋል። በርካታ ወጣት ተቃዋሚዎች የከተዋማ ፍርድ ቤትን ሊጠብቁ ከቆሙ የፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። ተቃዋሚዎች ‘ፍትህ ለጄኮብ‘ በማለት ድምፃቸውን እያሰሙ እንዳሉ ከሥፍራው የሚወጡ ዘገባዎች ያሳያሉ።
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: America, ሻሸመኔ, ቃጠሎ፣Kenosha, አመጽ, አሜሪካ, ኬኖሻ, ዊስኮንሲን, ዘረኝነት, የእርስበርስ ግጭት, ፖሊሶች, Blacks, Civil War, Police Brutality, Racism, Riots, USA, Wisconsin | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2020
👉 ዘመነ ዓመጽ ፥ ዘመነ እሳት
የአሜሪካ ፖሊስ ጥቁር አሜሪካዊውን ከበስተጀርባው ተኩሶ (ቪዲዮው ላይ ይታያል) ስለጎዳው ከፍተኛ ዓመፅ በ ክኖሻ ከተማ ዊሲኮንሲን ግዛት ተቀስቅሷል። ዘረፋው፣ ቃጠሎውና ብጥብጡ ቀጥሏል።
______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: America, ቃጠሎ፣Kenosha, አመጽ, አሜሪካ, ክኖሻ, ዊስኮንሲን, ዘረኝነት, ፖሊሶች, Blacks, Police Brutality, Racism, Riots, USA, Wisconsin | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 14, 2020
ባንጋሎር ከተማ – የህንድ የቴክኖሎጂ ዋና ከተማ – የህንድ ሻሸመኔ
የህንድ ፖሊሶች ግን እንደ ኦሮሚያ ልዩ ኃይል አይደሉም፤ በሰዓታት ውስጥ መሀመዳውያኑን አድነው በማገት ላይ ናቸው። ግን እያየን ነው ማን የዲያብሎስ ሠራዊት እንደሆነ?!
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሕንድ, መሀመዳውያን, ሻሸመኔ, ሽብር, ባንጋሎር, ኢትዮጵያ, ኦሮሚያ, ዘረኝነት, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Bangalore, Ethiopia, India, Muslims, Riots, Terror | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 20, 2020
በኬፕታውን እና ጆሃንስበርግ ብዙ ሱቆች፣ መኖሪያ ቤቶችና መኪናዎች ተዘርፈዋል።
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ሌብነት, ምግብ እጥረት, ረሃብ, ችግር, አፍሪቃ, ኬፕታውን, ኮሮናቫይረስ, ደቡብ አፍሪቃ, ጆሃንስበርግ, Cape Town, Food Shortages, Looting, Riots, South Africa | Leave a Comment »