Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Renaissance Dam’

The ‘Genocidal War’ Waged in Tigray is Fraying Ethiopia’s Finances | የትግራዩ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢትዮጵያን አራቆታት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2021

Architect of the Dam, Meles Zenawi

Back in 2012 PM Meles Zenawi needed $4.8 billion to build The Grand Ethiopian Renaissance Dam. 2017 was the dam’s scheduled completion date

Seller of the Dam, Abiy Ahmed Ali.

And then came the evil PM Abiy Ahmed Ali in 2018.

The first thing he did was, to travel to Egypt – to swear to Allah before the Egyptian people that he will not hurt Egypt’s share of the Nile.

I swear to Allah, we will never harm you,” Ahmed repeated the words in Arabic after Egypt president Al-Sisi, who thanked him.

😈 Upon his return to Addis Ababa, on July 26 2018, Abiy Ahmed murdered the chief engineer of the Grand Ethiopian Renaissance Dam project Simegnew Bekele.

😈Abiy Ahmed Ali sold the dam to Egypt and his Arab Babysitters.

He started the cold war against Tigray in March 2018, and the hot war in November 2020 in a well-coordinated manner with Isaiah Afewerki, the UAE & Somalia following the Road map given to him by his Luciferian guardians. In addition to massacring more than 200,000 Tigrayans, he has spent $ 4.8 billion in the #TigrayGenocide. He would/ must have spent that money instead on the Renaissance Dam.

🔥 Three years earlier, on this very day of July 26, 2015, President Barack Hussein Obama became the 1st sitting US President to visit Ethiopia. Upon his arrival at the Bole airport, a rainbow – that we know from The Blue Nile ‘Tiss Esat’ water falls — had appeared over Addis Sky.

💭 We don’t know the exact day of Premier Meles Zenawi’s death – may he have already died on 26 July while undergoing treatment in Belgium?

💭 May 18, 2012, President Obama invited three African leaders – President John Evans Atta Mills of Ghana, Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia and President Jakaya Kikwete of Tanzania at the G8 Meeting to address a symposium on global agriculture and food security. (Population Control).

💭 On July 16, 2012 the Muslim brotherhood Egyptian President Mohammed Morsi visited Addis Ababa and met with His Holiness Abune Paulos, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church.

President Atta Mills of Ghana died on July 24, 2012

Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia died on 20 August, probably on July 26, 2012

His Holiness, Abune Paulos, Patriarch and Catholicos of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and Archbishop of Axum and Ichege of the See of Saint Teklehaimanot, fell asleep in the Lord in Addis Ababa, Ethiopia, on August 16, 2012

President of Egypt Mohamed Morsi, died on June 17, 2019.

First The Patriarch, and then The Prime Minster. Coincidence? I don’t think so!

Mohamed Morsi knew something about the death of The Patriarch & The Prime Minster – so they have to get rid of him.

Archangel Michael, The Prince of Light and Defender of God’s will, certainly knows what’s going on – and I think President Barack Hussein Obama + President Mohamed Morsi + Billionaire Saudi-Ethiopian tycoon Mohammed al-Amoudi + The designated (by Obama’s CIA) shadow PM Abiy Ahmed Ali had conspired to murder Patriarch Paulos and Premier Meles Zenawi.

የግድቡ አርክቴክት መለስ ዜናዊ።

..አ በ 2012 .ም ላይ ጠ / ሚ መለስ ዜናዊ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመገንባት4.8 ቢሊዮን ዶላር ፈለጉ። ግድቡ ይጠናቀቃል ተብሎ የታሰበው በ 2017 .ም ነበር።

የግድቡ ሻጭ ፣ አብይ አህመድ አሊ ፡፡

ከዚያም እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም በእነ ኦባማ ሲ.አይ.ኤ የተመለመለው ክፉው ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ እ.ኤ.አ. በ 2018 ዓ.ም ሥልጣን ላይ ወጣ

እሱ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር ወደ ግብፅ መጓዝ ነበር ፥ እዚያም የግብፅን የአባይ ወንዝ ውሃ ድርሻ እንደማይጎዳ በግብፅ ህዝብ ፊት ለአላህ ስም እንዲህ ሲል ማለ፤ “በአላህ እምላለሁ በጭራሽ የግብጽን ጥቅም አንጎዳም፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” በማለት በአረብኛ ቃላቱን እየደጋገማቸው፡፡ የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲም የግራኝ አህመድን መሃላ ከምስጋና ጋር ተቀበሉት።

😈 ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ሐምሌ 26 ቀን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና መሐንዲስ የሆነውን አቶ ስመኘው በቀለን ገድሎ ወደ መስቀል አደባባይ ወሰደው፡፡

😈 ከሃዲው አቢይ አህመድ አሊ ግድቡን ለግብፅ እና ለአረብ ሞግዚቶቹ ሸጦታል።

... በኖቬምበር 2020 በትግራይ ላይ ጦርነት የጀመረው የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹን ፍኖተ ካርታ ተከትሎ ነው፤ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በደንብ በተቀነባበረ መልክ፡፡ ከ 200,000 በላይ የትግራይ ተወላጆችን ከመጨፍጨፍ በተጨማሪ ለህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን 4.8 ቢሊዮን ዶላር ለዚህ ሰይጣናዊ ጦርነት አውጥቷል፡፡

💭 ቀደም ሲል ከሶስት ዓመታት በፊት እ... ሐምሌ 26 ቀን 2015 ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኙ ሥልጣን ላይ ያሉ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል፡፡ እሳቸውም ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፤ ልክ በጊዮን ወንዝ የጢስ እሳት ፋፏቴ ላይ እንደሚታየው ዓይነት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና በአዲስ ሰማይ ላይ ታየ። (ማስጠንቀቂያ!)

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የሞቱበትን ትክክለኛ ቀን አናውቅም ፥ ምናልባት ቤልጅየም ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው እያለ ቀድሞውኑ በአውሮፓውያኖቹ ሐምሌ 26 ቀን ሞተው ሊሆን ይችላል?

💭 ... ግንቦት 18 ቀን 2012 ፕሬዝዳንት ኦባማ ሶስት የአፍሪካ መሪዎችን፤ የጋናውን ፕሬዝዳንት ጆን ኢቫንስ አታ ሚልስን ፣ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን እና የታንዛኒያን ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴን በዓለም አቀፉ ግብርና እና የምግብ ዋስትናን አስመልክቶ በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ እንዲገኙ ወደ G8 ስብሰባ ጋበዟቸው ፡፡ (የህዝብ ቅነሳ/ቁጥጥር ዘመቻ አካል ነው)

💭 ... ሐምሌ 16 ቀን 2012 ‘የሙስሊም ወንድማማችነቱየግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ አዲስ አበባን በመጎብኘት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጋር ተገናኝተዋል፡፡

የጋና ፕሬዝዳንት አታ ሚልስ ሀምሌ 24 ቀን 2012 አረፉ!/ተገደሉ?

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ... ነሐሴ 20 ቀን ምናልባትም ሐምሌ 26 ቀን 2012 .. አረፉ!/ተገደሉ?

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እ..አ ነሐሴ 16 ቀን 2012 .ም በአዲስ አበባ አረፉ!/ተገደሉ?፡፡

የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ እ... ሰኔ 17 ቀን 2019 ተሰናበቱ!/ተገደሉ?፡፡

በመጀመሪያ ፓትርያርኩ ፣ ቀጥለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ በአጋጣሚ? አይመስለኝም!

መሀመድ ሙርሲ ስለ ፓትርያርኩ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት አንድ የሆነ ነገር ያውቅ ነበር ስለዚህ እሱን ማስወገድ ነበረባቸው፡፡

የብርሃን ልዑል እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ተከላካይ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በእውነቱ ምን እየተከናወነ እንዳለ በሚገባ ያውቃል ፥ እናም እኔ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ እንደማስበው ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ + ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ + ቢሊየነሩ የሳዑዲኢትዮጵያዊው ባለሃብት መሐመድ አልአሙዲን + ያኔ የተዘጋጀው (በኦባማ ሲ..ይኤ) ጥላ ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ ፓትርያርክ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ለመግደል ሴራ አካሂደዋል።

💭 የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም! ብለው ነበር። ሌላ ጊዜም ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነውብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ታዲያ ይህን እያወቁ እነ አቶ ስብሐት ነጋ ሁሉንም ነገር ለኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። ትልቅ ወንጀል! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ተክትለዋቸውም በመምጣት በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል ይፈጽማሉ።

ዛሬ ኦሮሞዎቹ ብርጭቆውን መስበር ብቻ አይደለም፤ በዓለምም በኢትዮጵያም ታሪክ ይህን ያህል በአስከፊ መልክ ዘግናኝ፣ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀል እየፈጸሙ ነው። ጋሎች ከማደጋስካር እና ታንዛኒያ አካባቢ አምልጠው/ተባርረው ውደ ምስራቅ አፍሪቃ ሲገቡ ለአፍሪቃ ቀንድ እራሳቸው መጤዎች የሆኑት ሶማሌዎች እንኳን ሳይቀሩ የጋሎችን አረመኔነት ስለተገነዘቡት ነበር ዛሬ ወደሰፈሩበት የአክሱም ግዛት ገብተው እንዲወርሩና እንዲስፋፉ ያደረጓቸው። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

አዎ! ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እርዳታ የአውሬ ተግባር ከመፈጸሙ በፊት ገናና እና ኃያል በአውሮፓውያኑ ዘንድ በጣም የሚከበሩና የሚፈሩ ኢትዮጵያውያን ነገሥታት ነበሩ። 😈 ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ ዳግማዊ ከመምጣቱ ከሦስት ዓመታት በፊት ካዛሬው ውዳቂ የኦሮሞ አገዛዝ የተሻሉትና የአክሱምን ነገሥታት እንደገና ለማንሰራራት አስተዋጽኦ ያበረክቱ ዘንድ ጥሩ ዕድል የነበራቸው የሰሜን ሰዎች ኢትዮጵያን ተረክብዋት ነበር። አለመታደል ነው፤ መቼስ ትንቢት ሊፈጸም ግድ ስለሆነ ቅድስት ሃገራችን በግራኝ እጅ በድጋሚ ወደቀች። አረመኔውን ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን የዲፕሎማሲን ሀ ሁ ቆጥሮ ለመረዳት የዛሬዎቹ አውሮፓውያን የሸለሙት የኖቤል ሰላም ሽልማት እንኳን ሊረዳው አልቻለም። ይህን ያህል ነው ፀረኢትዮጵያዊነቱ። ሰሜን ኢትዮጵያውያን አዋርዶና አድቅቆ ኦሮሚያን ለመመስረት ያለውን ህልም ወደ አሰፈሪ ቅዠት እንለውጠዋለን፤ በቅዱስ ሚካኤል አጋዥነት በእሳት ግራኝን እና መንጋውን በእሳት የምንጠርግበት ጊዜ ሩቅ አይሆንምና።

የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ይህም እንደሆነ እንድንረዳ በብሉይ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕዝብ የተባለውን እስራኤል ዘሥጋን ሲራዳና ሲጠብቅ እንደነበረ ተጽፎልን እናገኛለን፡፡ ለምሳሌ መጽሐፍ ቅዱስ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለኢያሱ በኢያሪኮ ምድረ በዳ እንደተገለጠለት “… ዐይኑን አንሥቶ ተመለከተ እነሆም የተመዘዘ ሰይፍ የያዘ ሰው በፊቱ ቆመ፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ “ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? አለው፡፡ እርሱም “እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁንም ወደ አንተ መጥቼአለሁ” [መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ምዕራፍ ፭፡፲፫]ይለናል፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ስለ ቅዱስ ሚካኤል እንዲህ አለ “በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱም ዘንዶውን ተዋጉት፥ ዘንዶውም አልቻላቸውም፥ ከዚያም በኋላ በሰማይ ቦታ አልተገኘለትም። [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፯]ነብዩ ዳንኤልም እንዲህ አለ “በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል[ትንቢተ ዳንኤል ፲፪፥፩]።

❖❖❖ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰማያት በግርማ ወርዶ አሸባሪውን ዘንዶ አብዮት አህመድ አሊን እና ወደ አክሱም ጽዮን ለመመለስ የሚሻውን የቄሮ ጋላ ሠራዊቱን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅቷቸው ይደር! የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።❖❖❖

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Egyptian Journalist Threatens to Send Ethiopia Back to the Stone Age

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2021

🔥 Egyptian Journalist Threatens to Destroy Ethiopia if Dam Diverted

Al-Ahram Editor-in-Chief Ashraf El-Ashry and Yassin Ahmad, president of the Ethiopian Institute for Public Diplomacy exchanged threats regarding the opening of the Ethiopian Renaissance Dam on a TV debate. The debate was aired on Russia Today TV on June 8, 2021. El-Ashry said that Cairo will never let the Renaissance Dam turn into a spigot that cuts off water from 100 million Egyptians. He added that he hopes that the Ethiopian leadership takes a long look in the mirror.

El-Ashry said that they must know that the extent of the losses and disasters that would befall the Ethiopians would have a calamitous effect on them and could take them back to the Stone Age. In return Ahmad said that if Egypt bombs the Renaissance Dam, Ethiopia will not sit idly by and it might bomb the Aswan Dam. He said: “Either we swim together, or sink together.”

😈 Of course, while evil Abiy Ahmed and his Muslim-Protestant Oromo Jihadists are waging Jihad against Christian Tigrayans, and openly declare to send Christian Tigray back to the stone age, Egyptians are projecting everything their Muslim brother in Addis Ababa thinks of an evil plan.

😈 Traitor in-Chief Abiy Ahmed Ali Already gave Egypt + Sudan a green light to take the dam.Egypt & Sudan are just creating a political campaign on behalf of their agent & Muslim brother in Addis Ababa who organized a sham election for tomorrow, Monday, 21 June 2021. They even hired Muslim social media activists in suits and ties from Ethiopia, like Mohammed Al Arusi & Ustath Jemal Beshir. Are these traitors, who are part of the divisive Abiy Ahmed Ali’s confuse and convince team, twins?

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ ፪ኛው ለግብጽ እና ኦሮሚያ ሲል ኢትዮጵያን እያመሳት እንደሆነ ዛሬም አታውቁም?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2021

አብዮት አህመድ ለግብጽና አረቦች፤ እግረ መንገዱንም ለፕሮጀክት ኦሮሙማ ህልሙ ሲል ኢትዮጵያን አመሳት፤ ሕዝቦቿን እርሰበርስ አባላቸው፣ ትግራይን ጨፈጨፋት። ሶማሌ እና አፋር ክልል በተባሉት ክልሎች መካከልም ግጭት እንዲቀሰቀስ እያደረጉ ያሉት በውስጣቸው ታሪካዊ ጠላትነት ያላቸውን የኢትዮጵያ ብሔሮች እርስበርስ ለማባላት ቆርጠው የተነሳው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ግብረ-ሰዶማዊው ውሽማው ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር ናቸው። አዎ! ለግብጽ፣ ለአረቦችና ለሚያልሙላት “እስላማዊት ኩሽ ኦሮሚያ” ሲሉ።

እውር ብልሃተኛም ያልሆነው ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን፤ “ዋናው ነገር ትግሬዎችን ያጥፋልን እንጂ ከሰይጣንም ጋር ቢሆን እናብራለን!” በማለት የዝግመት ሞቱን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። ከግራኝ ሰይጣን ጋር ፊት ለፊት ከተዋወቃችሁ እኮ ሦስት ዓመት ሞላችሁ፤ ግን በዋቄዮአላህአቴቴ መንፈስ ሥር ሰለወደቃችሁ፣ ስለደንቆራችሁና በፈርዖናዊ ልበ ደንዳንዳናነት ስልደነዘዛችሁ ወንጀለኛውን ግራኝ አብዮት አህመድ በርባንን(ባራባስን)ለፍርድ በማቅረብ ፈንታ ዛሬ ክርስቶስ ተመልሶ ቢመጣ “ይያዝ! ይገረፍ!ይሰቀል!” እያላችሁ እንደምትጮኹ ከወዲሁ እርግጠኛ መሆን ይቻላልአዬዬ!

በጣም አሳዛኙና አሳፋሪው ነገር ደግሞ ይህን ግልጽ የሆነ ክህደት ማየት የተሳነው፣ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተካሄደ ያለውን ጭፍጨፋ ለማውገዝ የተቃውሞ ሰልፍ ለመጥራትና “ጦርነቱን አቁም!” ብሎ በመነሳት ይህን አደገኛና ወንጀለኛ የሆነ አውሬ ከስልጣኑ እንዲወርድ፣ ታስሮ ለፍርድ እንዲቀርብና ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኝ የሚታገል አንድም “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል ጤናማ ወገን አለመኖሩ ነው። ይህ በታሪካችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ክስተት ነው፤ ዛሬ በየትኛውም የዓለማችን ሃገር ይህ ተከስቶ ቢሆን ኖሮ ገና ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል ለፍርድ በቀረበ ነበር።

ከግብጽ ጋር የሆነ የክህደት ውል ተፈራርሞ መምጣቱን ትንሽ ጠቆም ሲያደርጉን የነበሩት ነፍሳቸውን ይማርላቸውና አቶ ስዩም መስፍን ነበሩ። እንዲያውም ግራኝ ተጣድፎ በትግራይ ላይ ጦርነት ከከፈተባቸው ምክኒያቶች አንዱ ህወሃትን ለመምታት ሳይሆን ስለዚህ የግብጽ የክህደት ውል ምስጢሩን የሚያቁትንና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩትን እንደ አቶ ስዮም ያሉትን የህወሃት አመራርን ለመግደል፣ የተደበቁ መረጃዎችን ለማቃጠል፣ ብሎም የትግራይን ክርስቲያን ሕዝብ ለማጥፋት ነው። ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊም በተመሳሳይ ምክኒያት ነበር በኦባማ፣ በግብጹ ሙርሲ፣ በአላሙዲንና በአዲሱ የሉሲፈራውያኑ ምልምል በአብዮት አህመድ አሊ የተገደሉት። ለመሆኑ ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ኢንጂነር ስመኘውን ለግብጽ፣ ለአረቦቹና ለኦርሙማ ፕሮጀክቱ ሲል እንደገደለው የተገነዘብን?

ያው እንግዲህ “ወላሂ!” ብሎ ለግብጽ ቃል ከገባላት ዕቅዱ መካከል፤ “ምርጫ ሲደርስና አመቺ ሁኔታ ሲፈጠር ሞኞቹ ኢትዮጵያውያን ከእኔ በቀር ሌላ ሙሴ እንደሌላቸው ተረድተው እኔን እንዲመርጡኝ የኦርሚያ ፕሮጀክቴንም እቀጥል ዘንድ የግብጽ አየር ሃይል የሕዳሴውን ግድብ ለመምታት ልምምድ እንዲያደርግና እስከ ቤኒሻንጉል ድረስ ገብቶ የበረራ ሙከራዎችን እንዲያደርግ ፈቅጀለታለሁ” የሚለው ውል ይገኝበታል።

ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆኑት “ኢትዮጵያውያን” ለ፲ ዓመታት ያህል ያጠራቀሟትንና ያላቸውን ገንዘብ ሁሉ አውጥተውና ላባቸውን አንጠብጥበው የገነቡት የሕዳሴ ግድብ ዓይናቸው እያየና “አልአሩሲ” የተባለውን የግራኝንና የአረብ ሞግዚቶቹን ቅጥረኛ ከቴዲ አፍሮ ጎን እየሰሙ በቅርቡ አቧራ ለመሆን ሲበቃ በታሪክ መጽሐፋቸው ውስጥ ይመዘግቡት ይሆናል። ምን ይህ ብቻ፤ የሞኞቹ ኢትዮጵያውያን ደም በከንቱ የአባይ ወንዝ ወስጥ እየፈሰሰ ለሱዳን እና ግብጽ መሬት ማዳበሪያ ለአሳዎቹ፣ ጉማሬዎቹና አዞዎቹ ምግብ ማጣፈጫ ቅመም ይሆናል።😢😢😢❖ ምስጋና ለ ”ወላሂ!” ግብጽ ወኪሉ ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ፀረኢትዮጵያ የሆኑት ኦሮማራ ጭፍሮቹ!

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፥፮፡፳፫]

“ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል። ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን ባወረሰ ጊዜ፥ የአዳምን ልጆች በለየ ጊዜ፥ እንደ እስራኤል ልጆች ቍጥር የአሕዛብን ድንበር አቆመ። የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገምድ ነው። በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው። ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤ የላሙንም ቅቤ፥ የመንጋውም ወተት፥ ከጠቦት ስብ ጋር፥ የባሳንንም አውራ በግ፥ ፍየሉንም፥ ከስንዴ እሸት ጋር በላህ፤ ከወይኑም ደም ያለውን ጠጅ ጠጣህ። ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ። በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ በርኵሰታቸውም አስቈጡት። እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት፥ ለማያውቋቸውም አማልክት፥ በቅርብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲሶች አባቶቻቸውም ላልፈሩአቸው አማልክት ሠዉ። የወለደህን አምላክ ተውህ፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ስላስቈጡት እግዚአብሔር አይቶ ጣላቸው። እርሱም አለ። ፊቴን እሰውርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜያቸው ምን እንደ ሆነ አያለሁ፤ ጠማማ ትውልድ፥ ያልታመኑም ልጆች ናቸው። አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤ 3 .15፤ በዕብራይስጥ ይሹሩን የሚለውን ግዕዙ ያዕቆብ ይለዋል። በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤ በማያስተውል ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ። እሳት ከቍጣዬ ትነድዳለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋር ትበላለች፥ የተራሮችን መሠረት ታነድዳለች። መከራን እጨምርባቸዋለሁ፤ በፍላጾቼም እወጋቸዋለሁ። በራብ በንዳድ ይጠፋሉ፤ በንዳድና በመራራ ጥፋት ያልቃሉ፤ የአራዊትን ጥርስ፥ የምድርንም እባብ መርዝ እሰድድባቸዋለሁ። ጕልማሳውን ከድንግል፥ ሕፃኑንም ከሽማግሌ ጋር፥ በሜዳ ሰይፍ፥ በቤትም ውስጥ ድንጋጤ ያጠፋቸዋል። እበትናቸዋለሁ አልሁ፤ ከሰዎችም መካከል መታሰቢያቸውን አጠፋለሁ። ነገር ግን ጠላቶቻቸው እንዳይታበዩ። እጃችን ከፍ ከፍ አለች እንጂ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ አላደረገም እንዳይሉ፥ ስለ ጠላቱ ቍጣ ፈራሁ።”

🔥 “የጦር ወንጀል | ግራኝ አህመድ የተከዜን ግድብ አፈረሰው፥ ቀጣዩ የሕዳሴው ነው | ወላሂ! ወላሂ!”

👉 ከሦስት ቀን በፊት ታይቶኝ የነበረው ይህ ነበር፦

የጦር ወንጀለኛውና አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ ከብዙ የግድያ ወንጀሎች በኋላ በወለጋ አማራ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔት ትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሂትለር ጨፈጨፋቸው፣ ዓለም አትኩሮት መስጠት ስትጀምር በትግራይ ላይ ጦርነት በፌስ ቡክ አወጀ፣ መብራት፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ቆረጠ። ብዙም ሳይቆይ “አማራ” ያላቸውን ንጹሐንን ጨፍጭፎ “ተጨፈጨፉ! ኡ!ኡ!” አለና ለአምንስቲ ኢንተርናሽናል ደውሎ፤ “እኔ ነኝ፤ የኖቤል ሰላም ሽልማት የተሸለምኩት የኢትዮጵያ ገዢ ነኝ፤ ባካችሁ ሀወሀት አማራ ንጹሐንን ጨፈጨፉ ብላችሁ ጩኹሉኝ” አላቸው። ከዚያ ተከዜን ሄዶ መታው፣ የዚህን የጦር ወንጀል ተግባር ለመሸፈንና የሜዲያ አትኩሮትን ለመቀየር በባሕር ዳር ቦምብ አፈነዳ! ይህን ስጽፍ በጎንደርም የተኩስ ልውውጥ ሲካሄድ እየተሰማ ነው ተብሏል። አይገርመንም የአማርን ልዩ ኃይል ወደ ትግራይ ልኮ ካስጨፈጨፈ በኋላ ለ፴፫/33 ዙር የሰለጠነው የጋሎቹ ሰራዊት አማራ የተባለውን ክልል “ኬኛ!” እያለ ሰተት ብሎ ለመግባት አቅዶ ይሆናል። እነ ጄነራል አሳምነው እኮ ከመገደላቸው በፊት “ተከብበናል” ብለው ተናገረው ነበር። አብዮት አህመድ የተባለው ሰይጣን በሚቀጥሉት ጥቂናት ውስጥ ካልተጠረገ፤ የሕዳሴውን ግድብ በግብጽ ያስመታና፤ አሁንም ህዋሀት ናት” ይላል። ግብጽ ከፈረንሳይ በቅርቡ የገዛቸውን አውሮፕላን ተሸካሚ መርከብ ወደ ፖርት ሱዳን ልካለች።

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግብጽ | ‘፻ ሚሊዮን የኢትዮጵያ ከብቶች ከእኛ የበለጠ ውሃ ይጠጣሉ ፥ አባይ የኛ ነው!’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2020

የግብፅ የውሃ ሀብት እና መስኖ ሚኒስትር ሙሀመድ አብደልአቲ፦ የኢትዮጵያ የከብት እርባታ ከግብፅ እና ከሱዳን ድርሻ የበለጠ የውሃ ሀብት ይፈጃልስለዚህ ኢትዮጵያ አባይን መንካት የለባትም።

የአረብ ተንኮል መቼስ፣ ኢትዮጵያውያንን ምሳሌያዊ በሆነ መልክ በተዘዋዋሪ ከብቶችማለቱ ሊሆን ይችላል። ከሆነም እውነቱን ነው፤ ወላሂ!” ብሎ የሚምል መሪ የሥልጣን ወንበር ላይ መቀመጡ ከብቶችሊያሰኘን ይገባል።

ያም ሆነ ይህ፡ ከግብጾች የዱር አህያነትና እብደት የከፋው ደግሞ የሕዳሴውን ግድብ አስመልክቶ በትናንትናው ዕለት በእንግሊዙ ደይሊ ሜይልጋዜጣ ላይ የወጣው ሰፊ ዘገባ ነው። ርዕሱ፦

በግብፅ እና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት ሊፈጥር የሚችለው ግድብ፤ በቻይና ኩባንያዎች የተገነባው የ 3 ቢሊዮን ፓውንድ አንጋፋ ፕሮጀክት መሙላት ስለጀመረና የአባይ ወንዝን ለመቀነስ ስለሚያሰጋው ውጥረት ተፈጥሯል፡፡

The dam that could start a war between Egypt and Ethiopia: Tensions rise as £3billion mega-project built by Chinese firms begins filling up – the Nile to a trickle”

ይህ ዘገባ እስካሁን ከሺህ በላይ አስተያየቶችን አግኝቷል። ለኢትዮጵያነክ ዘገባዎች ይህ ያልተለመደ ክስተት ነው። ከዚህ በይበልጥ የሚያስገርመውና የሚያስቆጣው ደግሞ ዘጋቢው የተጠቀመባቸው ቃላት እና የአስተያየት ሰጭዎቹ አላዋቂነት፣ መረጃአልባነትና ለኢትዮጵያ ያላቸው ንቀት እና ጥላቻ ነው።

GrandEthiopianRnaissanceDam

ለምሳሌ የዘገባው ፀሐፊ (ጠፍቶት አይመስለኝም) ሆን ብሎ እንዲህ ብሏል፦

ኢትዮጵያ ከመኖሯ በፊት በ 1929 .ም ላይ የተፈረመ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነት ግብፅ በአባይ ወንዝ ላይ ብቸኛ መብት አላት የሚል ዋስትና ሰጥቷታል

The sticking point is a colonial-era treaty signed in 1929, before Ethiopia existed, which guarantees Egypt almost exclusive rights over the waters of the Nile.”

በተረፈ ግድቡን ከቻይና ጋር ለማያያዝ የታቀደው ነገር በአንባብያኑ ዘንድ ውጤታማ ሆኗል፤ አብዛኛዎቹ አስተያየቶች ቻይናን የሚኮንኑ ናቸውና። በተረፈ “ግብጽ ግድቡን በቦምብ መደብደብ አለባት ፥ “ግብጽ የእንግሊዝን ‘Lancaster ቦምብ ጣይ አውሮፕላን መግዛት አለባት

የሚሉትን ፀረኢትዮጵያ የሆኑ የጥላቻ ቃላትን ለማንበብ ይቻላል!

አዎ! ኤዶማውያኑ የዔሳው አሳሞች እና እስማኤላውያኑ የእስማኤል ፍየሎች ህብረት ፈጥረዋል በዲያብሎስ አንድ ናቸውና።

___________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ብትሆን ኖሮ “ወላሂ” ብሎ ሲመለስ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ውስጥ ታስገባው ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2020

ትክክለኛዋ ኢትዮጵያ = መንፈሳዊት ኢትዮጵያ

ቤተ ክህነት ይህን ከሃዲ ከሥልጣን እንዲወርድ አሁን ትጠይቀው ይሆን? ግዴታቸውን ለመወጣት ፈቃደኛ የሆኑ አንድ አባትስ ይኖሩ ይሆን?

ከካይሮ ወደ አዲስ አበባ በኤርታ አሌ እሳት ገሞራ በኩል ሲያልፍ ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንግድ ፓይለት ይህን ከሃዲ በመስኮት አውጥቶ የእሳት እራት ሊያደርገው በተገባ ነበር።

ከካይሮ ወደ አዲስ አበባ በኤርታ አሌ እሳት ገሞራ በኩል ሲያልፍ ጀግና የኢትዮጵያ አየር መንግድ ፓይለት ይህን ከሃዲ በመስኮት አውጥቶ የእሳት እራት ሊያደርገው በተገባ ነበር።

ኢትዮጵያ ሃገሬ ሆይ፤ እንደው ልጆችሽ ምን ያህል ቢከዱሽ ነው አህመድ አሊ የተባለ መሀመዳዊ ፈላጭ ቆራጭ እንዲሆንብሽ የተመረጠው? እንደው ልጆችሽ ምን ያህል ከእግዚአብሔር አምላክሽ ቢርቁ ነው የጥፋትን ርኩሰት መስጊዶችን በተቀደሰችው ስፍራ በቅድስት ምድርሽ እንዲተከል ፈቃደኞች የሆኑት? ያውም ቤተ መቅደስ ጎን! ሕዝብሽ ይህን ያህል ጠልቆ እንዴት ቁልቁል ሊወርድ ቻለ? ለዘመናት የገናናነትሽና የክብርሽ መገለጫ የሆነው እኮ ፈሪሃ እግዚአብሔር የሆነ ሕዝብ ይኖርብሽ ስለነበረ ነው።

በሉ እንግዲህ፤ በሚቀጥሉት ቀናት እራሳቸውን የሸጡት፣ ግብዙ በብዛት የሚከታተላቸውና “ተወዳጅ” ናቸው የሚባሉት ትርኪምርኪ ሜዲያዎች አሁን ለግራኝ አህመድ ዓይን ያወጣ ክህደት ሰበብና ምክኒያት በመስጠት ሰውን እንደገና ለማስተኛት ሲሞክሩ እናያለን። በዚህም ነፍሳቸውን የሸጡ የከሃዲ ዐቢይ ቅጥረኞች መሆናቸውን ታውቃላችሁ፤ ሜዲያዎቹን በሙሉ እያስፈራራና እየገዛ በቁጥጥሩ ሥር አድርጓቸዋል።

ይህን በደንብ እንከታተለው፤ ለመምህር ዘመድኩን በቀለ ፌስቡክ በጣም አስፈላጊው እንደሆነ ስለተገነዘበው ዐቢይ አህመድ ከጀርመኑ የስለላ ተቋም ቢ.ኤን.ዲ ጋር በማበር እዘግቶበታል፤ በተጨማሪ ከቤቱ በማስወጣት እንዲጨነቅና አማራጭ እንዲያጣ ሲያደርገው ይታያል። ይህን ወንድማችን እራሱ የተገነዘበው አይመስለኝም፤ አንዳንድ ተገቢ ያልሆኑ ስህተቶችን (እኅተ ማርያምን አግባብ በሌለው መልክ መኮነን ወዘተ)በመስራቱ አቋምየለሽ ጽሑፎችን ሲያቀርብ ይነበባል። አሁን ቀስ በቀስና በዳንኤል ክብረት አማላጅነት ወደ “ብልጽግና” ለመሳብ እየተሞከረ ነው፤ ይህ ዲያብሎሳዊ ስልቱም በከፊልም ቢሆን ሰርቶለታል። እግዚአብሔር ይርዳው! ለማንኛውም ወደፊት የምናየው ነው።

ወገኖች፤ አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ገና ዱሮ አብቅቶለታል! ከእንግዲህ በኋላ“አታለለን! መቼ አወቀን! ቅብርጥሴ” አይሠራም።

አውሬውና ቡችሎች ከሃገረ ኢትዮጵያ ምድር ተጠርገው ባፋጣኝ ወደ ኤርታ አሌ መወሰድ ይኖርባቸዋል! ምክኒያቱም መምህር ዘመድኩን እንዳስቀመጠው፦

ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር፣ በመለኮታዊ ኃይል የምትጠበቅ መንፈሳዊት ሃገር፣ የአማኞች ሀገር፣ የብሉይ ኪዳኑ ታቦት፣ የሃዲስ ኪዳኑ መስቀለ ክርስቶስ መገኛ፣ ማረፊያ መቀመጫ ዙፋን፣ በብዙ ዐውሎና ወጀብ ውስጥ ሌላውን ዓለም በሚያስደምም የፈጣሪ ጥበቃ የምትኖር ተአምረኛ ሀገር ናትና ነው።

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሃዲው ዋሃ’ዐቢይ “ወላሂ!” ብሎ ሸጦታል | ኢትዮጵያን እንደ አሮጌ ኳስ እየተጫወተባት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2020

ያው ያልነው ደረሰ። አጭበርባሪው ዐቢይ ዛሬ ደግሞ “የሕዳሴውን ግድብ ካለ ግብጽና ሱዳን ፈቃድ መሙላት አንጀምርም” አላችሁና አረፈው።

አዎ! ይህ ቆሻሻ ኢትዮጵያን እያታለል፣ እያዋረደና እያመሰቃቀል ለኦሮሚያ ጥንካሬ ጊዜ ይግዛ፣ ካዝናዋንም በደንብ አድርጎ እስኪሞላው “ትሪኪ ምርኪ አልአሩሲንና ቅጥረኛ ሜዲያዎቹን” ለማታለያ ድራማው ይጠቀምባቸው እንጂ። ተምረናል የሚሉት እንኳን ይህን ቀላል ነገር መገንዘብ ተስኗቸው ዳዴ ማለት ከጀመሩ ሦስት ዓመታት ሊያስቆጥሩ ነው፤ ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው?!

ይሄ ከሃዲ እየሠራው ያለው ወንጀል በየትኛውም ሌላ ሃገር የሞት ፍርድ የሚያሰጠው ነው። ኢትዮጵያ እንዲህ ዓይነቱን ወራዳ ሥልጣን ላይ ስላወጡብሽ ተክዢ! አልቅሺ!

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Africa is The West’s Greatest Antipathy

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2015

“We have not found among the Europeans who have become our neighbors and who desire our welfare and independence. The West Europeans in their desire for new land have encircled us crossed our borders to deprive us of our independence and are causing us trouble” Ras Makonnen – cousin of Menilek ll. June 1892

President Barack Obama marked the Persian New year, ‘Nowruz’ with a special video message to Iranians. The First Lady Michelle Obama hosted a celebration of the Persian new year, at the White House. Even Google celebrated the Iranian New Year Navroz with a colorful doodle on its homepage.

I agree with the author of this article who wrote, “there is absolutely nothing wrong with honoring the many events celebrated within this magnificent e pluribus unum melting pot of ours. The problem is that this is not about honoring a group of people who make up less than 1% of our population.”

The question I want to ask as an African – as an Ethiopian – is, why haven’t the “African-American” President Obama, First Lady Michelle or Google never ever honored on the 11th of September the one truly African traditional New Year’s celebration – the Ethiopian New Year? Why don’t they extend their best wishes to the great ancient and honorable people of Ethiopia? Not that it matters, but, being curious, do Ethiopians have to abandon their Judaeo-Christian identity, or constantly demonize Americans (the great Satan) like the Iranians nicknamed them, do they have to terrorize Westerners, infiltrate their institutions, bomb their embassies, take hostages or force them out of the country to earn their attention and respect? Do bulling and terror sell?

It gets even more curious…

‘Black’ Africa Ain’t a Priority

Recently, CNN military analyst, Maj. Gen. James “Spider” Marks revealed a controversial perspective on why the Boko Haram atrocities are ignored

According to him, the United States has the capability to root out Boko Haram but it’s not a priority. He also stated that Black West Africa is not a priority. He goes on to state that if Boko Haram were in some other region of the world perhaps in “White Africa” (North Africa) or in the Middle East, it would cause more alarm.

Very stark, very hard to say, but that’s the case right now,” he said.

French Cynicism: Africa gets priority when it comes to demonization of its people, intimidation and murder of its elites

French international broadcaster went down to Ethiopia to report on the Great Renaissance Dam. It came back with nothing new, but with the usual french cynicism concerning Africa and Africans. After all, cynicism is perfected by the French – as it emerged in the works of leading french atheist “Enlightenment” philosophers, such as Jean-Jacques Rousseau and Denis Diderot.

Today’s France practically finds itself in a state of stealth cultural war with Arab Muslim invaders. It really strikes me, instead of dealing directly with this scourge, the French continue babysitting North Africans, training them to persecute French Jews, expel them from their ancestral homes, work together with the same Arabs to destabilize parts of the African continent. Mali, DRC, CAR etc are just some of the tragic hotspots where la petit “Grand Nation” has used the Arab useful idiots to demonstrate their outdated interventionist culture and control mechanism. They arrange a well orchestrated chaos and destruction plan in order to play the “savior” card. In the Ethiopian case – with the report on the Renaissance Dam – the French don’t hide their intention to undermine the development of the Ethiopian nation — which never showed enmity towards France and its people. In this cynical report the French attempt to paint too much negativity around the dam construction project – simply primitive anti-Ethiopian propaganda – an ugly disinformation campaign on behalf of Egypt. 

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: