Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Ramadan Sacrifice’

አንድ ሙስሊም የረመዳን መሥዋዕት ለአላህ ለማቅረብ የአራት አመት ሴት ልጁን ጉሮሮ በቢላ አረደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 12, 2018

አሊ ኮሬሺ የተባለው የ26 ዓመት ሕንዳዊ ሙስሊም ለፖሊስ እንደተናገረው ከሆነ፤ ዓርብ ዕለት ቁርአንን በመቅራት ላይ እንዳለ ፡ አላህ ጠርቶት የሴት ልጁን የሩስጋንን ጉሮሮ በቢል አርዶ መሥዋዕት እንዲያቀርብለት አዘዘው፤ ከሁሉ የላቀውን ውድ ንብረቴን ለአምላኬ ለአላህ መስጠት ነበረብኝ ሲል በተጨማሪ ዘግቧል

ሰውዬው፡ ቀደም ብሎ፡ ለልጁ ጣፋጭ ሊገዛላት ወደ ሱቅ ከወሰዳት በኋላ በጣም እንደሚወዳት ነገራት፤ ከዚያም ፡ ማታ ላይ፡ ወደ ጓሮ ወሰዳት፤ እዚያም ቁርአንን መቅራት ሲጀምር አላህ እንዲያርዳት ትዕዛዙን ሰጠው። ልጁን ከገደላት በኋላ ወደ መኝታው ሄዶ ተኛ።

እናትየዋ የልጇን መሞት ስታይ ለፖሊስ ክስ አቀረበች።

ባሏ ሴት ልጃቸውን መጀመሪያ እርሱ እንዳልገደለታና ድመቷ ገድላት ልትሆን እንደምትችል ለፖሊስ ዋሽቶ እንደነበር የሕንዱ ታውቂ ጋዜጣ “ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ” ጽፏል።

ሰውዬ፡ አንዴ፡ “ቁርአንን ስቀራ ሰይጣን ገባብኝ”፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ፡ “ውድ ንብረቴን ለአላህ በምስዋዕትነት ማቅረብ ስለነበረብኝ ነው” ይል ነበር።

ሙስሊሞች ልክ እንደ ጥንቸል ይፈለፍላሉ፤ ልጆቻቸውን ወይ ለጋብቻ ሸጠው ጥቅም ያገኙባቸዋል፤ ወይም ደግሞ ለ ሰይጣኑ አላህ በመስዋዕትነት ያቀርቧቸዋል።

እግዚአብሔር እና ሰይጣን ዘላለማዊ ጠላቶች ናቸው። ስለዚህ ሰይጣን ለእግዚአብሔር መሥዋዕት አቅርብ ብሎ ሊያዝ አይችልም። ሙስሊሞች አላህየሚሉት የእኛ አምላክ እግዚአብሔር አለመሆኑ፤ ነገር ግን በእርግጥ ሰይጣን መሆኑ ይህ ትልቅ ማስረጃ ነው።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን መስዋዕት | ጀርመናዊቷ አይሁድ ልጃገረድ በሙስሊሞች ተደፍራ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2018

በጣም ታሳዝናለች፡ ነፍሷን ይማርላት!

..አ ግንቦት 222018 .ም ላይ በጀርመኗ ቪስባደን ከተማ ትኖር የነበረች የ14 ዓመት ልጃገረድ በአንጌላ “ኤሊዛቤል” ሜርክል እንግዳ ሙስሊም ስደተኛ ተደፍራ ነበር የተገደለችው።

ልጃገረዷ መጥፋቷ ከታወቀ ከ ሁለት ሳምንት በኋላ፡ ረቡዕ ዕለት ሬሳዋ ጫካ ውስጥ ተቀብሮ ተገኝቷል። ሰውነቷም በድበደባና በወሲብ ተጎድቶ መገኘቱን መርማሪዎች ጠቁመዋል።

ሱዛሃና የተባለቸው ልጃገረድ የአይሁዶችን ምኩራብ የምታዘወትር ጀርመናዊት አይሁድ ነበረች

14 ዓመቷ ሱዛሃና በወሲብ መደፈርና መገደል በመላው ጀርመን አገር አስከፊ ቁጣ የተሞላበት ሁኔታ ቀስቅሷል። በአንድ በኩል የአሟሟቷ ሁኔታ

ቪስባደን ከተማ ትኖር የነበረችው ወጣት ልጃገረድን ሙስሊሞቹ ስደተኞች አስገድደው ከደፈሯት በኋላ ገድለው በድብቅ መቅበራቸው ሲሆን፤

በሌላ በኩል ደግሞ ዋናው ተጠርጣሪ ኢራቃዊ አሊን ጉዳይ በተመለከተ ባለስልጣናት የግድየለሽነት ተግባር መፈጸማቸውም ሕዝቡን በጣም አስቆጥቶታል።

ለዚህም፦

አሊ በተጭበረበረ ወረቀት ጀርመን መግባቱ

..አ ጥቅምት 2015 .ም ላይ ኢራቁ ወንጀለኛ ከ 8 የቤተሰቦቿ አባላት ጋር ያለምንም ችግር በቱርክ እና ግሪክ በኩል ጀርመን አገር መግባቱ፣ መላው ቤተሰቡ ጥገኝነት ማመልከቻ ሳያስገባ አንድ ዓመት ያህል በጀርመን አገር መኖር መቻሉ። መስከረም 27 ቀን 2016 .ም ነበር የስደተኝነት ማመልከቻ ለስደተኞች ፌደራል ጽሕፈት ቤት ያቀረቡት።

የጥገኝነት ማመልከቻው ውድቅ ነበር

20 ዓመቱ ኢራቃዊ የጥገኝነት ማመልከቻ በ 2016 .መጨረሻ ላይ ውድቅ ሆኗል። የጥገኝነት ማመልከቻቸው ውድቅ የሆነባቸው ስደተኞች መጠረፍ ወይም ጀርመን ለቅቀው መውጣት አለባቸው። ኢትዮጵያውያንና ሌሎች አፍሪቃውያን ወዲያው ነው የሚጠረፉት፤ ይህ ኢራቃዊ ግን መንግስት በሚከፍላቸው ጠበቃዎች አማካኝነት ከነቤተሰቦቹ የመቆያ ፈቃድ እንዲያገኙ ተፈቅዶላቸው ነበር።

ብዙ ከባድ ወንጀሎች ቢሠራም ሳይታሠርና ሳይጠረፍ ቀርቷል

ይህ 20 ዓመቱ ኢራቃዊ በያዝነው ዓመት ብቻ በርካታ ወንጀሎችን ሠርቷል። ከእነዚህም መካከል፡ ለምሳሌ በመጋቢት ወር ላይ አንዲት ሴት ፖሊስን ከገፈተራት በኋላ ተፍቶባት ነበር። በዚህም ምክኒያት ተይዞ ለአጭር ጊዜ ብቻ ታሥሮ ተለቋል። በሚያዝያ ወር ላይ አንዱን መንገደኛ በቢላዋ አስፈራርቶ ዘርፎታል። በዚሁ ወር ይኽው ሰው ክልክል የሆነ ጎራዴ ይዞ ተገኝቶ በጦር መሣሪያ ይዞታ ስርዓት ተነሳ ክስ ተመስርቶበት ነበር፤ ይሁን እንጂ ምንም ሳይደረግ ከቅጣት ለማምለጥ በቅቷል።

በፖሊስ ዘገባ መሠረት እስከ ግንቦት ወር ድረስ ሪፖርት ያልተደረገበት፡ በመጋቢት ወር የተፈጸመ የ 11 ዓመት ዕድሜ ልጃገረድ አስገድዶ መድፈር ወንጀል አሊ ከሚባል ሰው ጋር እንደሚያያዝ አሁን አውስተዋል። ሁሉም ይኖሩበት በነበረው በስደተኛው ካምፕ አሊ የተባሉ ብዙ ሰዎች ስለነበሩ ጉዳዩን እስካሁን ለማጣራት አልቻሉም።

አሊና ቤተሰቦቹ ያለምንም ችግር ጀርመንን ለቀው ወጡ

ይህ ሁኔታም ብዙዎችን ያስቆጣ ነበር። ሱዛና መጥፋቷ እየታወቀ 8ቱ የአሊ ቤተሰቦች በጀርመን አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ባለፈው ቅዳሜ ዕለት ጀርመንን ለቀው ወጥተው ነበር። አሁን እንደተግለጸው 8ቱም እ..አ በ2015 ላይ ጀርመን ሲገቡ ደብቀውት በነበረው ፓስፖርት፤ ከጀርመን ባለስልጣናት ደብቀውት በነበሩት ስሞቻቸው ያለምንም የጠረፍ ተቆጣጣሪ ፖሊስ ጥርጣሬ ወደ ኢራቅ ተመልሰው መብረር ችለዋል። የድንበር ተቆጣጣሪው ፖሊስ፡ “ፎቷቸውን ብቻ እንጂ የተመለከትኩት፤ ስማቸውን አላነበብኩትም!” ብሏላ።

ወንጀለኛው ሙስሊም አሁን በኢራቅ አገር እንደተያዘ ዛሬ ተገልጿል። ምንም አንጠራጠር፤ ይህን ሰው ምንም አያደርጉትም፤ እንዲያውም፡ 98% ከሚሆኑት የዓለማችን ሙስሊሞችና ሰዶማውያን፡ የጀግነነት ማዕረግ ይቀበላል፤ አይሁድ ኩፋር በመድፈሩና በመግደሉ።

አቤት ቅሌት! አቤት ውርደት!

ሃና” እህታችንን እናስታውሳለን? ሃና ላላንጎ” ፤ ጥቅምት 2007 .ም ተደፍራ የተገደለቸውን ሃና እህታችንን? አዎ! ይህ የሱዛሃና ጉዳይ ከሃና አሳዛኝ ታሪክ ጋር ተመሳሳይ ነው። ሁለቱም የጫት፣ ሺሻና ቡና መንፈስ አፍልቂ በሆነው የመሀመድ እርኩስ መንፈስ በወሲብ ተደፈረው በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደሉ ናቸው።

ሌላውን እስኪ እንመልከት፤ “ዋሽታለች” የሚሏትን እርጉዟን ኢትዮጵያዊት 145 ሺህ ዩሮ ካልከፈልሽ እያሉ በፍርድ ቤት ሽብር ልጇን ሊያስወርዱባት ሞክረዋል (ቪዲዮ) ፡ ገዳዮችና ሽብር ፈጣሪዎች ግን በነፃነት እንዲኖሩ ወይም ኮብልለው እንዲያመልጡ ይረዷቸዋል።

እንግዲህ፡ በሰዶማውያኑና ሕፃናት ደፋሪዎቹ የዓለማችን ነገሥታት የሚመራው ሥርዓት ይህን ይመስላልG7 አገሮች በካናዳ እየተሰበሰቡ ነው፤ “ቢልደርበርግ” በሚል ድርጅት ስም የተደራጁት ሰዶማውያኑ የሉሲፈር አርበኞችም ከጂ 7 ጎን ለጎን ምስጢራዊ ስብሰባቸውን በጣሊያን አገር በማካሄድ ላይ ናቸው። እነዚህ ወንጀለኛ የዓለማችን ገዢዎች ለምን በአንድ ወቅት እነዚህን ስብሰባዎች ያካሂዳሉ? የ ጂ7 ስብሰባ ሁሌ በአንድ ወቅት መካሄዱ የቢልደርበርጉን ስብሰባ ለመሸፋፈን በመሻት ነው፤ ማን ወደዚያ እንደተጋበዝ፤ ስለምን እንደሚያወሩ ጉዳዩን ሰዎች ቸል እንዲሉ ለማድረግ በማሰብ ነው።

የሚገርመው፡ በእነዚህ ሁሉ ስብሰባዎች አንድም አፍሪቃዊ፣ አንድም ጥቁር ተሳትፎ አያውቅም። የሚሰባሰቡት “ነጮች” ወይም “ካውኬዢያን” የሚባሉት ብቻ ናቸው፤ ጃፓኖችንም “ግማሽ ካውኬዢያን” ይሏቸዋል። ሁሉም ተግባራቸው ነገዳዊነትን የተከተለና የያዘ ነው፤ ሁሉም ሥራቸው “እኛ እና እነርሱ” በሚል መርሆ ፀረክርስቲያን እና ፀረጥቁሮች የሆነ ተልዕኮ ያለው ነው።

______

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: