
❖ የነነዌ ጾም የመጨረሻ ቀን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ለሆነችው ቱርክ ክፉውን ግራኝ አህመድን ማስታጠቅ እንድታቆም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! ❖
👹 የሰይጣን ወታደሮች በሰልፍ እየተራመዱ ነው ፥ ክፉው በመካከላችን ነው። ጋላ-ኦሮሞ ሃገርና ሃይማኖት እያፈረሰ ነው! 👹
አየን አይደል፤ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እንደለመደው የግድያ ትዕዛዝ ይሰጥና ከሃገር ይወጣል፤ ከዚያም ከሄደበት አገር ሆኖ ለባዕዳውያኑ የሃዘን መግለጫ ያወጣል። አሁን ልክ በሻሸመኔ ቤተ ክርስቲያን ጋላ–ኦሮሞዎቹ ተዋሕዷውያንን እንዲጨፈጭፉ ትዕዛዝ ከሰጠ በኋላ ለክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ “ጥልቅ ሃዘኑን” ለመግለጽ ችሏል። እንግዲህ በተደጋጋሚ እንዳየነው ይህን የሚያደርገው ሆን ብሎ ነው። የኢትዮጵያን ሕዝብ ስነ ልቦና “አጥንተናል/አውቀናል” የሚሉት ባዕዳውያኑ አማካሪዎቹ ይህን እንዲያደርግ አዘውታል። አዎ! እንደነርሱ ከሆነ “አብዛኛው ኢትዮጵያዊ አትኩሮት ሲነፈገው፣ ሲረገጥና ሲጨፈጨፍ የበለጠ ክብርና አድናቆት ለረጋጩና ጨፍጫፊው ይሰጠዋል!” የሚል ድምዳሜ ውስጥ ገብተዋል።
በከፊልም ቢሆን በዚህ ደካማና የአባቶቹ ባልሆነው ትውልድ ዘንድ ይህ ተንኮላቸው አንድ በአንድ እየሠራላቸው ነው። ይህ ትውልድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እንኳን ብዙ ሽርጉድ በማድረግ ላይ ነው። ይህ እንግዲህ ከሚሊየን በላይ ክርስቲያኖች በዋቄዮ-አላህ አርበኞች ከተጨፈጨፉ በኋላ መሆኑ ነው። ያለምንም ዝግጅትና ቅድመ ሁኔታ ዛሬ ነገ ሳይባል በቅዱስ ቁጣ ተነሳስቶ በአረመኔዎቹ ላይ ወዲያው እንደማመጽና ፍርዱን ዛሬውኑ ሰጥቶ በእሳት በመጥረግ ፈንታ በሰርጎ ገቦቹ እባቦች መሪነት፤ “ኧረ፤ እንጠንቀቅ፤ የምንጽፋቸውን መፈክሮች እናስተካክል፣ ግራኝ ይሄን ቢያደርግ እኮ፣ ይህን ቢያሻሽል እኮ…እስኪ እንደራደር ፤ ይህን ካደረገ ከመንግስት ጋር እንቀመጣለን…ቅብርጥሴ” እያለ በተደጋጋሚ ድክመቱንና ስንፍናውን ለጠላቶቹም ለወዳጆቹም እያሳየ ልጆቹን፣ ሚስቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ብሎም ሃገሩንና ቤተ ክርስቲያኑን ለክፉው ተኩላ አሳልፎ በመስጠት ላይ ይገኛል። ወይኔ! ወይኔ! እንደዚህ ቦቅቧቃ የሆነ ትውልድ በዓለም ያለ አይመስለኝም!
እንደ ሕወሓት ከሚሊየን በላይ ወገን ካስጨረሱ በኋላ ከዚህ አረመኔ አገዛዝ ጋር ሊቀመጡ?! አዎ! አላማቸው ይህ ነው፤ ተል ዕኳቸው በትግራይ የተፈጸመውን ግፍና ወንጀል ማስረሳት፣ ማፈንና ወደሌላ ቦታ መውሰድ ነው። አይይ! ሁሉንም አንለቃቸውም!
ብዙ ሰው የማያስተውላቸው፣ እምብዛም የማይታወቁ፣ ብዙ ዝናንን ያላተረፉ፤ የሚናቁ፣ የሚገለሉና የሚበደሉ የዘመናችን ነብይ ዮናሶች በተፈቀደላቸው ሰዓትና መንገድ ሕይወት አዳኝ የሆነውን ማስጠንቀቂያ በመስጠት ላይ ናቸው።
እውነት አንድ ብቻ ናት፤ ሁሉም ሰው ነፃ ምርጫ ስላለው ወይ ውሃውን ወይ እሳቱን፣ ወይ የስጋ ማንነቱንና ምንነቱን ወይ የመንፈስ ማንነቱንና ምንነቱን።
እንደምናየው ግን ኢትዮጵያ ዘ–ስጋ፤ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸውን አክሱም ጽዮናውያንን በመምረጥና ከእነርሱ ጎን ከመቆም ፈንታ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው የዋቄዮ–አላህ ባሪያ ከሆኑት ጋላ–ኦሮሞዎችና መሀመዳውያንን መርጠው ከጎናቸው ተሰልፈዋል ፥ በክርስቲያን ግሪኮች ፈንታ መህመዳውያኑን ቱርኮችንና አረቦችን መርጠዋል ፣ በክርስቲያን አርመኖች ፋንታ መሀመዳውያኑን አዘርበጃኖችን መርጠአል። እንግዲህ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ዘ–ስጋ ልጆች ወደ ሃገረ ኢትዮጵያ በማስገባት ላይ ያሉት ሃገሪቷንና ሕዝቧን የሚያቆሽሹትንና የሚበክሉትን የዋቄዮ–አላህ–ሉሲፈር ባሪያዎችን ነው። በዚህም በረከቱን እና እድሉን ሁሉ በማጣት ላይ ናቸው! ከክርስቶስ ይልቅ የክርስቶስ ተቃዋሚውን የመረጠ ወራዳ ትውልድ ገና ብዙ የከፋ ነገር እንደሚገጥመው እነዚህ ቀናት በግልጽ ያሳዩናል።
💭 ከዓመታት በፊት አንዲት ጎበዝ እኅታችን የጻፈችውን ይህን ጽሑፍ በድጋሚ ላቅርበው፤
👉 ይድረስ ለኢትዮጲያዊ ፈርዖኖች በሙሉ፤
ፈርዖን ሆይ! ልብ ግዛ!
“”””””””””””””””””””””””
❖ ስለ ሀገሬ ኢትዮጵያ፤

ስለ ሕዝቤና ወገኔ የደም ማዕበልና የእንባ ጎርፍ ሳስብና ስመለከት ምን እንደምል ግራ ገብቶኝ በዝምታ ተውጬ ትንሽ ቆየሁ። ከልቤ የመረረ ኃዘን የተናሣ ፊቴ ጠቁሯል፤ውስጤም እየደማ ነው።ወደ ውስጥ የፈሰሰው ደም በውጭ ከሚፈሰው በላይ ጉዳት አለው። ይህ የልብ መድማት የእኔ ብቻ አይደለም።የአብዛኛው ኢትዮጵያዊም እንጂ።በአደባባይ ደማቸው ፈስሶ ከሚታዩትና ከሞቱት በላይ በቤታቸው ውስጥና በልባቸው ጫካ ውስጥ አጥንታቸው ችቦ፣ደማቸው ነዳጅ ጋዝ ሆኖ በሚንቀለቀል እሳት ውስጥ በዝምታ የሚሞቱት ይበልጣሉ። ስለዚህ በውስጤ የሚፈሰውን ደም ዛሬ በትንሹ ወደውጭ ለማስተንፈስ ወደድሁ።በተለይ ስለ ሃይማኖት መሪዎችና አባቶች ሳስብ በጣም ልብ የሚሰብር ነው ። ቅዱስ አባታችን አቡነ ማቲያስ ከእንኳን አደረሳችሁ መልክታቸው ቀጥለው የተናገሩት አባታዊ ምክር እና ምኞታቸው ከአንዲት ትልቅና ርዕት ሐይማኖት መሪ አባት አይደለም ከአንድ የኔ ቢጤ ምእመን የማይጠበቅ ንግግር ነው የተናገሩት ። አባታዊ ምክራቸውም ይህንን ይመስል ነበር ” ወጣቶች ልማት አታደናቅፉ አርፋችሁ ተቀመጡ ካለዛ ግን ዋጋችሁን ታገኛላችሁ “! ይህን ምክር ነበር ። በእውነቱ ቅዱስ አባታችን በጎቼን አሰማራ ፣ ጠቦቶቼን ጠብቅ ፣ግልገሎቼን ጠብቅ የሚለው አምላካዊ የአደራ ቃል ወዴት አስቀመጡት! ቅዱስ አባታችን በአሁኑ ስዓት ጸሎትና ጾም እና ምህላ በማድረግ ፈንታን ይህንን ልብ የሚሰብር አባታዊ ምክርዎትን ባሰብኩ ጊዜ በጣም አዘንኩ ። በሕዝብ የደምና የእንባ ባሕር ላይ የሚዋኙትን ግፈኞችና አረመኔዎች መገሰጽና ማውገዙ ቢቀር ቢያንስ በተኩላ መንጋ ውስጥ ያሰማሯቸውን በጎች ወደ እውነተኛው እረኛና ነፍሱን ስለበጎቹ ወዳኖረው፣ ወደሰጠው ብቸኛው ጌታ እንዲጮሁ ክርስቶስን ወክለው በበላይነት በሚመሯትና በሚያስተዳድሯት በቤተ ክርስቲያኗ ስም ጥሪ ቢያቀርቡ ምን አለበት?
ይህ ጥያቄዬ ሃይማኖታዊ ግዳጃቸውን ከሚወጡት የእግዚአብሔር ምርጦች አንዳንድ አባቾችና አገልጋዮች በስተቀር ላሉት ነው።ለእነዚህ ክብር ይገባቸዋል።ባሉበት ኃላፊነት ሀገራችንንና ሕዝባችንን በጸሎት የሚያስቡትን እግዚአብሔር በሰማያዊ መንግሥቱ ያስብልን።
❖ ፈርዖን ይሞታል። ያውም ሬሳው ላይገኝ ተሰጥሞ።
ፈርዖን መሞቱ ላይቀር ስለ ሚያልፈው ስልጣን ብሎ ስልጣን ተረካቢውን የበኩር ልጁን አስገደለው።የእሱን ብቻ ሳይሆን የግብፃውያን የበኩር ልጆች ሁሉ አስገደለ።
ፈርኦን ሆይ! ልብ ግዛ።
ማለፍህና መሞትህ ላይቀር በእግዚአብሔር ሕዝብ ላይ በምታደርሰው ግፍና ጭቆና ለአንተና ለነገሥህበት ሕዝብ ሕይወት የሆነውን የሀገርህን የወንዝ ውሃ ወደ ደም አትቀይረው።ውሃው ሕይወትህ ነውና የምትጠጣው አጥተህ እንዳትሞት።
ፈርዖን ሆይ! ልብ ግዛ።
ማለፍህና መሞትህ ላይቀር የእግዚአብሔር እጆች ባበጃጁትና በፈጠሩት ክቡር የሰው ልጅ ላይ በሬዎችህ የማይሸከሙትን ከባድ ቀንበር አትጫን።ይህ ሕዝብ የሰባት ዓመት ርሃብህን ያስወገደ፣አሁንም ድረስ ንብረቱን ብቻ ሳይሆን ጉልበቱን እየገበረልህ ያለ፣ስልጣንህ፣ደሞዝህ፣ክብርህ…ሁለመናህ ነው።
ፈርዖን ሆይ!የውርደትህን ዘመን አስብ።
ይህ ሕዝብ ትሁት ነው።የስምህ መጠሪያ የሆኑትን እነዚያ ታላላቅ ፒራሚዶች በልጆቹ ደም የገነባልህ ይህ ትሁትና ትእግስተኛ ሕዝብ ነው።
ራሔል ኢትዮጵያ ስለ ልጆችሽ ደም ጩኺ።ዝም አትበይ ጩኺ።ስለ ልጆችሽ ማልቀስ ተፈቅዶልሻል አሰምተሽ ጩኺ።
ፈርዖን ሆይ!ልብህን አታደንድን።
ይህ ሕዝብ አንተ እንዳትራብ የእርሻ ማሳዎችህን በስንዴ ሞልቷል።ሰብሉ ሳይታጨድ አንበጣና ኩብኩባ ወጥቶ ሳያጠፋብህ ምርቱን ከገለባው የሚለይልህን ይህንን ትሑትና ባሪያ ሕዝብ ልቀቅ አዝመራውን ይሰብስብ።
ፈርዖን ሆይ!ልብ ግዛ።
አንተ ደምቀህና አምሮብህ በአደባባይ እንድትታይ ቁምጣህን አውልቆ፣ንጹህ ልብስ ያለበሰህን፣የክብር ዘውድ የጫነልህንና ካባ የደረበልህን ትሑት ሕዝብ አስብ።እርቃንህን የሸፈነልህ ይህ ሕዝብ ከሌለ ቅማል ይበላሃል።
❖ ፈርዖን ሆይ!እግዚአብሔር ይበቀልሃል።
ስለ ሕዝቡ መከራና ስቃይ አንተን ግፈኛውን የሚበቅል እግዚአብሔር እንዲህ ይልሃል!”ወእትቤቀል ደመ ንጹሐ” የንጹሑ የአቤልን፣የንጹሑ የበራክዩን ልጅ የካህኑ የዘካርያስን፣የንጹሓን የሕጻናቱን፣ስለ ክርስቶስና ቤተ ክርስቲያን፣ስለ ሀገር… የታረዱትን የሰማእታትን ደም እበቀላለሁ ።ደማቸውንም ከአንተና እኔን ትተው አንተን ከሚያገለግሉ የጥፋት የሃይማኖት አባቶች ዘንድ እፈልጋለሁ።
❖ የሀገር መሪ የምትመስሉ የጥፋት መሪዎች ፈርዖንና ሠራዊቱ፣
ሃይማኖታዊ በሚመስል ተዓምራት ሕዝብን የምታደናግሩ የፈርዖን ጠንቋዮች ኢያኔስና ኢያንበሬስ መሬት ተከፍታ ሳትውጣችሁ፣ በሞት ባሕር ሰጥማችሁ ከሞታችሁ በፊት ንስሓ ግቡ፤ንስሓ ያልገባ መሪ የእግዚአብሔር ሕዝብ መምራት አይችልምና የእግዚአብሔርን ሕዝብ ልቀቁ።
ንስሓ ግቡ። እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ይቅር ይላችኋል።
አሜን ሁላችንንም ይቅር ይበለን።
የዘመናት ባለቤት እግዚአብሔር መጭውን ዘመን ከፈርዖን አገዛዝ ነጻ የምንወጣበትና ወደ ርስታችን ኢትዮጵያ በድል ዝማሬ የምንገባበት ይሁንልን። አሜን።
👹 Satan’s Soldiers on the March – EVIL IN OUR MIDST 👹
The Genocide machine Abiy Ahmed Ali is Saddened by the loss of lives in Turkey & Syria due to natural disasters, while ‘his own’ country Ethiopia is plunged into a living hell by himself. This evil never showed any sympathies for the millions of innocent Orthodox Christians massacred by his Fascist Oromo Army.
😈 Turkey which is historical enemy of Christian Ethiopia is supporting and arming the genocidal fascist Oromo regime of Ethiopia with drones. The involvement of the UAE in the genocidal war on Tigray is also one that is for the books.
Up to 1.5 million Armenians were wiped out by the Ottoman Empire beginning on April 24, 1915, a reality Turkey continues to deny, because Turkey would like to execute its diabolic Plan for the ethnic cleansing of Armenian Orthodox Christians via Azerbaijan.
Both Antichrist Turkey and Azerbaijan are targeting Armenia, Greece and Ethiopia because they are all Orthodox Christians nations.
The Ethiopian capital of Addis Ababa is home to many neighborhoods, one of which is the Armen Sefer or “Armenian district” in Amharic. Currently, no members of the Armenian community remain there — because Anti-orthodox successive Oromo regimes of The Dergue in the 1970s and 1980s, and the current fascist Oromo regime of Abiy Ahmed Ali expelled them and replaced both Christian Armenians and Greeks with Turkish and Arab Mohammedans – yet the distinct wooden embellishments of their homes continue to be an enduring feature of the architectural mosaic of the city. Although the Armenian population was no more than 1,200, the legacy of the Armenian community of Ethiopia is a distinct story, with roots that begin over a thousand years ago.
Most Armenians know a few things about Ethiopia, one of them being that the Ethiopian Tewahedo Orthodox Church and the Armenian Apostolic Church are both a part of the Oriental Orthodox Churches. Additionally, many Armenians are also aware of the similarities between the Armenian and Ethiopian alphabets. The Armenian alphabet have been influenced by the Ge’ez script of Axumite Ethiopia, as religious figures would often intermingle in Jerusalem.
In the 1880s, a small number of Armenians began arriving in Ethiopia where they aided in the defense of the country from Italian colonizers. One such Armenian was Sarkis Terzian, who provided state-of-the-art weaponry to the Ethiopian Imperial Army. Additionally, by the late 19th century Armenians had already established themselves in the jewelry industry. Dikran Ebeyan, an Armenian jeweler made the crowns for Johaness IV and Menelik II both of whom were emperors of Ethiopia. Armenians fleeing the Hamidian Massacres of 1896 found their way from the Ottoman Empire to Ethiopia, and Menelik II welcomed them as he was attempting to open his country to the world.
130 years later, Ishmaelites of The East + Edomities of The East are again targeting again Christian Armenia, Greece and Ethiopia.
Today, with the help of the Turks, Arabs, Iranians, the UN and the West, the fascist Oromo regime of Ethiopia was able to massacre up to two million Orthodox Christians of Northern Ethiopia just in the past two years alone. Ethiopian Christians never forget that Ottoman Turkey helped another Ahmed (Ahmed ‘Gragn’ Ahmad ibn Ibrihim al-Ghazi) 500 years ago to wage a similar satanic Jihad against Christian Ethiopia.
In the past 130 years Turkey (Ottomans) and their Oromo, Egyptian, Sudanese and Somali allies have massacred and starved to death around 60 million Orthodox Christians of Ethiopia. Everyone needs to Look at the Brutal Facts!
😈 Antichrist Turkey’s Jihad against The World’s 1st & 2nd Christian Nations of Armenia & Ethiopia
❖ Drones vs. The Ark of The Covenant ❖
The two most ancient Christian countries, Armenia and Ethiopia are being targeted for Turkish drones. UK-based manufacturer supplied crucial missile component to Turkish drone-maker during development. Four years ago, Turkey celebrated incoming British prime minister Boris Johnson’s Turkish heritage ( ‘Ottoman grandson’ ) as British leader. By coincidence?
👉 ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…
💭 በአርሜኒያ የሚፈጸመው በኢትዮጵያም ይፈጸማል!
የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት አንስቶ ጭፍጨፋዎችን እያካሄደች ነው። ቱርክን የጋበዘው የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ የክርስቶስ ተቃዋሚ አገዛዝ ነው። የቱርክ ደጋፊዎች ሁሉ ወደ ጥልቁ ሲዖል የሚገቡ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።
💭 በነገራችን ላይ፤ አደገኛ ከሆኑት የፋርማ ኢንዱስትሪ ተቋማት መካከል “ፋይዘር” የተሰኘው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኩባንያ ይገኝበታል። ይህ ኩባንያ ዛሬ በዋነኝነት የኮሮና ክትባቶችን የሚያመርተቅ ቍ. ፩ ኩባንያ ነው።
☆ ለዚህ የ666 ክትባት ተባባሪ የሆነው ደግሞ ጀርመን አገር የሚገኘውና በቱርክ ስደተኞች አማካኝነት የተቆረቆረው “ቢዮንቴክ” የተባለው ኩባንያ ነው።
☆ ከጥቂት ሳምንታት በፊት በኒው ዮርክ ከተማ ተቀማጭነት ያለው የ’ፋይዘር’ ኩባንያ ሌላውን አንጋፋ የመድኃኒት አምራች ኩባንያ፤ ‘አሬና ፋርማሴውቲካል’ን በ6,66 (6,7) ቢሊየን ዶላር ለመግዛት ስምምነት ተፈራርሟል። ዋው!
☆ ‘ፋይዘር’ ከአስራ ዓምስት ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ፤ ቤተ እስራኤሎችን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን እኅቶቻችንን መኻን ለማድረግ የበቃውን “ዶፖ ፕሮቬራ” የተሰኘውን መርዛማ የወሊድ መከላከያ ክትባት ያመረተ ወንጀለኛ ተቋም ነው።
💭 ይህን አስመልክቶ ከአሥር ዓመታት በፊት በጦማሬ ሳወሳ ነበር፤ ለክትባቱ መታገድም በወቅቱ በቦታው ተገኝቼ የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት በቅቻለሁ።
👉 “የወሊድ መቆጣጠሪያ ሴቶቻችንን እያጠቃብን ነው”
______________