Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Prophet Isaiah’

Massive Flights Being Canceled | Something Huge is Coming

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✈ ብዙ በረራዎች እየተሰረዙ ነው | አንድ ትልቅ ነገር እየመጣ ነው ✈

💭 በአሜሪካ ብቻ አየር መንገዶች በሳምንቱ መጨረሻ ከሦስት ሺህ ሦስት መቶ በላይ የአሜሪካ በረራዎችን ሰርዘዋል።

💭 In The US alone Airlines cancel more than 3 300 US flights over weekend

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፬]❖❖❖

፩ እነሆ፥ እግዚአብሔር ምድርን ባዶ ያደርጋታል፥ ባድማም ያደርጋታል፥ ይገለብጣትማል፥ በእርስዋም የተቀመጡትን ይበትናል።

፪ እንደ ሕዝቡም እንዲሁ ካህኑ፥ እንደ ባሪያውም እንዲሁ ጌታው፥ እንደ ባሪያይቱም እንዲሁ እመቤትዋ፥ እንደሚገዛም እንዲሁ የሚሸጠው፥ እንደ አበዳሪውም እንዲሁ ተበዳሪው፥ እንደ ዕዳ አስከፋዩም እንዲሁ ዕዳ ከፋዩ ይሆናል።

፫ ምድር መፈታትን ትፈታለች፥ ፈጽማም ትበላሻላች፤ እግዚአብሔር ይህን ቃል ተናግሮአልና።

፬ ምድርም አለቀሰች ረገፈችም፤ ዓለም ደከመች ረገፈችም፤ የምድርም ሕዝብ ታላላቆች ደከሙ።

፭ ምድርም ከሚቀመጡባት በታች ረክሳለች፥ ሕጉን ተላልፈዋልና፥ ሥርዓቱንም ለውጠዋልና፥ የዘላለሙንም ቃል ኪዳን አፍርሰዋልና።

፮ ስለዚህ መርገም ምድርን ትበላለች በእርስዋም የተቀመጡ ይቀጣሉ፤ ስለዚህ የምድር ሰዎች ይቃጠላሉ ጥቂት ሰዎችም ይቀራሉ።

፯ የወይን ጠጅ አለቀሰች፥ የወይን ንግድ ደከመች፥ ልባቸው ደስ ያለው ሁሉ ተከዙ።

፰ የከበሮው ሐሤት ቀርቶአል፥ የደስተኞች ድምፅ ዝም ብሎአል፥ የመሰንቆ ደስታ ቀርቶአል።

፱ እየዘፈኑም የወይን ጠጅን አይጠጡትም፥ የሚያሰክርም መጠጥ ለሚጠጡት መራራ ይሆናል።

፲ ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፤ ቤት ሁሉ ማንም እንዳይገባበት ተዘጋ።

፲፩ ስለ ወይኑም ጠጅ በአደባባይ ጩኸት ይሆናል፤ ደስታ ሁሉ ጨልሞአል፥ የምድርም ሐሤት ፈርሶአል።

፲፪ ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በጥፋት ተመትቶአል።

፲፫ የወይራን ዛፍ እንደ መምታት፥ ከወይንም መከር በኋላ ቃርሚያውን እንደ መልቀም፥ እንዲሁ በምድር መካከል በአሕዛብም መካከል ይሆናል።

፲፬ እነዚህ ድምፃቸውን ያነሣሉ፥ እልልም ይላሉ፥ ስለ እግዚአብሔር ክብርም ከባሕር ይጣራሉ።

፲፭ ስለዚህ እግዚአብሔርን በምሥራቅ፥ የእስራኤልንም አምላክ የእግዚአብሔርንም ስም በባሕር ደሴቶች አክብሩ።

፲፮ ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል። እኔ ግን። ከሳሁ፥ ከሳሁ፥ ወዮልኝ! ወንጀለኞች ወንጅለዋል፤ ወንጀለኞች እጅግ ወንጅለዋል አልሁ።

፲፯ በምድር ላይ የምትኖር ሆይ፥ ፍርሃትና ገደል ወጥመድም በአንተ ላይ አሉ።

፲፰ የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፥ የምድርም መሠረት ተናውጣለችና ከፍርሃት ድምፅ የሸሸ በገደል ይወድቃል፥ ከገደልም የወጣ በወጥመድ ይያዛል።

፲፱ ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች።

፳ ምድር እንደ ሰካር ሰው ትንገዳገዳለች፥ እንደ ዳስም ትወዛወዛለች፤ መተላለፍዋ ይከብድባታል፥ ትወድቅማለች ደግማም አትነሣም።

፳፩ በዚያም ቀን እንደዚህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በከፍታ ያለውን ሠራዊት በከፍታ ላይ፥ በምድርም ያሉትን ነገሥታት በምድር ላይ ይቀጣቸዋል።

፳፪ ግዞተኞች በጕድጓድ እንደሚከማቹ በአንድነት ይከማቻሉ፥ በግዞት ቤትም ውስጥ ተዘግተው ይኖራሉ፥ ከብዙ ቀንም በኋላ ይጐበኛሉ።

፳፫ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ላይ ይነግሣልና፥ በሽማግሌዎቹም ፊት ክብር ይሆናልና ጨረቃ ይታወካል ፀሐይም ያፍራል።

❖ Axum Zion – The Ark of The Covenant /አክሱም ጽዮን ፥ ጽላተ ሙሴ ❖

❖ Mysteries of The Ukraine War | RUSt + Halyna Hutchins + Armenia + Ethiopia + Ark of The Covenant

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትንቢተ ኢሳያስ ፳፬ | በአንድ ሰዓት ውስጥ ሁሉም ነገር ይለወጣል | ዓይናችን እያየው አይደለምን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 3, 2022

👉 ገብርኤል 👉ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

ትክክለኞቹ፣ እውነተኞቹና አስተዋዮቹ መምህራን በተሰወሩበት በዚህ የፍጻሜ ዘመን እኛው እራሳችን እንማማርና፤ የምንወደው ድንቁ ነቢይ ኢሳይያስ በመጨረሻው ዘመን አምላክ “ዓለምን ሊገለባበጥ” መሆኑን አስጠንቅቆናል። “እነሆ፥ እግዚአብሔር ምድርን ባዶ ያደርጋታል፥ ባድማም ያደርጋታል፥ ይገለብጣትማል፥ በእርስዋም የተቀመጡትን ይበትናል።“ [ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፬፥፩]

በዚህ ትንቢት መሠረት ድንገተኛ ፍርድ በምድር ላይ ይመጣል፣ እና ሁሉንም ነገር በአንድ ሰዓት ውስጥ ይለውጣል። በዚያ አጭር ጊዜ ውስጥ፣ መላው ዓለም በፍጥነት የሚወድቀውን ጥፋት በየከተማው እና በሕዝብ ዘንድ ይመሰክራል፣ እና ዓለም ዳግመኛ እንደ ቀድሞው ዓይነት አትሆንም።

ይህ ድንቅ ትንቢት ለዚህ ለእኛ ትውልድ መነገሩ ግልጽ ነው። ግን ከቁሳዊ ነገሮች ጋር ለተጣበቁት፣ ይህን ዓለም እና በውስጡ ያሉትን ነገሮች ለሚወዱት ይህ ነብዩ ኢሳይያስ የተናገረውን መስማት በጭራሽ አይፈልጉም። እንዲያውም በጣም ጻድቅ ለሆኑት የአምላክ ሕዝቦች ኢሳይያስ የተናገረው ነገር ፈጽሞ የማይታሰብ ሊመስል ይችላል። ብዙዎች በእርግጠኝነት አንድ ሙሉ ዓለም በአንድ ሰዓት ውስጥ እንዴት ሊለወጥ ይችላል?” ብለው ሲሞግቱ እነሰማቸዋለን።

ነገር ግን፤ ሌሎች እንደ ቁር’ዓን ያሉ የዲያብሎስ ሃስት የሰፈረባቸው መጻሕፍት ሳይሆኑ (ዋ! የእግዚአብሔርን ስም ከዋቄዮ እና አላህ ስም + መጽሐፍ ቅዱስን ከእርኩሱ ቁር’ዓን ጋር በእኩል ከሚጠሩና ከሚጠቅሱ የአውሬው ሰባኪዎች/የሜዲያ ሰዎች እንጠንቀቅ!)፤ መጽሐፍ ቅዱሳችን ግን በግልፅ እንደሚነግረን፤ በአንድ ሰዓት ውስጥ ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች። ዓለም ልትለወጥ ነው፣ ቤተ ክርስቲያን ልትለወጥ ነው። እና በምድር ላይ ያለ እያንዳንዱ ግለሰብ ሊለወጥ ነው።

ሐዋርያው ዮሐንስም በራእይ መጽሐፍ ላይ ሰለ ባቢሎንና በባቢሎን አምሳያ ስለተቆረቆሩት የዓለም ከተሞች ተመሳሳይ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶናል። በከተማና በሕዝብ ላይ ስለሚመጣው አጥፊ ፍርድ ሲናገር፤ “ስለዚህ በአንድ ቀን ሞትና ኀዘን ራብም የሆኑ መቅሰፍቶችዋ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባት እግዚአብሔር ብርቱ ነውናእግርና በቀይ ሐምራዊም ልብስ ለተጐናጸፈች በወርቅና በከበረ ድንጋይም በዕንቁም ለተሸለመች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ ይህን የሚያህል ታላቅ ባለ ጠግነት በአንድ ሰዓት ጠፍቶአልና እያሉ ስቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ይቆማሉ።” [የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፰ + ፲፯]

እንግዲህ በከፊልም ቢሆን ይህን ክስተት በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት በመስከረም ፩/፲፱፻፺፬ ዓ.ም ላይ የትንቢት መፈጸሚያ በሆኑት በመሀመዳውያኑ አማካኝነት ዓለምን የቀየረውንና በኒው ዮርክ ከተማ ላይ በደረሰው ጥቃት በኩል አይተናል። ዛሬም የትንቢት መፈጸሚያ በሆኑት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች አማካኝነት በትግራይ፣ በሻሸመኔ፣ በአጣዬ፣ በወለጋ፣ በመተከል፣ በቅርቡም በአዲስ አበባ እንዲሁም ከዚህ የትንቢት መፈጸሚያ የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር በማበር ላይ ባሉት በዩክሬይን ከተሞች ላይ የደረሰውን ጉድ ሁሉ በማየት ላይ እንገኛለን። እያንዳንዷ በባቢሎን አምሳያ የተቆረቆረች የአፍሪቃ፣ የእስያ፣ የአውሮፓ፣ የአሜሪካዎችና የአውስትራሊያ ከተማ እስካሁን ካየነው በከፋ የእሳትና ተመሳሳይ መቅሰፍት እንደሚመቱ በጭራሽ አንጠራጠር።

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፬]❖❖❖

፩ እነሆ፥ እግዚአብሔር ምድርን ባዶ ያደርጋታል፥ ባድማም ያደርጋታል፥ ይገለብጣትማል፥ በእርስዋም የተቀመጡትን ይበትናል።

፪ እንደ ሕዝቡም እንዲሁ ካህኑ፥ እንደ ባሪያውም እንዲሁ ጌታው፥ እንደ ባሪያይቱም እንዲሁ እመቤትዋ፥ እንደሚገዛም እንዲሁ የሚሸጠው፥ እንደ አበዳሪውም እንዲሁ ተበዳሪው፥ እንደ ዕዳ አስከፋዩም እንዲሁ ዕዳ ከፋዩ ይሆናል።

፫ ምድር መፈታትን ትፈታለች፥ ፈጽማም ትበላሻላች፤ እግዚአብሔር ይህን ቃል ተናግሮአልና።

፬ ምድርም አለቀሰች ረገፈችም፤ ዓለም ደከመች ረገፈችም፤ የምድርም ሕዝብ ታላላቆች ደከሙ።

፭ ምድርም ከሚቀመጡባት በታች ረክሳለች፥ ሕጉን ተላልፈዋልና፥ ሥርዓቱንም ለውጠዋልና፥ የዘላለሙንም ቃል ኪዳን አፍርሰዋልና።

፮ ስለዚህ መርገም ምድርን ትበላለች በእርስዋም የተቀመጡ ይቀጣሉ፤ ስለዚህ የምድር ሰዎች ይቃጠላሉ ጥቂት ሰዎችም ይቀራሉ።

፯ የወይን ጠጅ አለቀሰች፥ የወይን ንግድ ደከመች፥ ልባቸው ደስ ያለው ሁሉ ተከዙ።

፰ የከበሮው ሐሤት ቀርቶአል፥ የደስተኞች ድምፅ ዝም ብሎአል፥ የመሰንቆ ደስታ ቀርቶአል።

፱ እየዘፈኑም የወይን ጠጅን አይጠጡትም፥ የሚያሰክርም መጠጥ ለሚጠጡት መራራ ይሆናል።

፲ ባድማ የሆነችው ከተማ ፈረሰች፤ ቤት ሁሉ ማንም እንዳይገባበት ተዘጋ።

፲፩ ስለ ወይኑም ጠጅ በአደባባይ ጩኸት ይሆናል፤ ደስታ ሁሉ ጨልሞአል፥ የምድርም ሐሤት ፈርሶአል።

፲፪ ከተማይቱም ባድማ ሆናለች፥ በርዋም በጥፋት ተመትቶአል።

፲፫ የወይራን ዛፍ እንደ መምታት፥ ከወይንም መከር በኋላ ቃርሚያውን እንደ መልቀም፥ እንዲሁ በምድር መካከል በአሕዛብም መካከል ይሆናል።

፲፬ እነዚህ ድምፃቸውን ያነሣሉ፥ እልልም ይላሉ፥ ስለ እግዚአብሔር ክብርም ከባሕር ይጣራሉ።

፲፭ ስለዚህ እግዚአብሔርን በምሥራቅ፥ የእስራኤልንም አምላክ የእግዚአብሔርንም ስም በባሕር ደሴቶች አክብሩ።

፲፮ ለጻድቁ ክብር ይሁን የሚለውን ዝማሬ ከምድር ዳርቻ ሰምተናል። እኔ ግን። ከሳሁ፥ ከሳሁ፥ ወዮልኝ! ወንጀለኞች ወንጅለዋል፤ ወንጀለኞች እጅግ ወንጅለዋል አልሁ።

፲፯ በምድር ላይ የምትኖር ሆይ፥ ፍርሃትና ገደል ወጥመድም በአንተ ላይ አሉ።

፲፰ የሰማይ መስኮቶች ተከፍተዋልና፥ የምድርም መሠረት ተናውጣለችና ከፍርሃት ድምፅ የሸሸ በገደል ይወድቃል፥ ከገደልም የወጣ በወጥመድ ይያዛል።

፲፱ ምድር ተሰባበረች፥ ምድር ፈጽማ ደቀቀች፥ ምድር ተነዋወጠች።

፳ ምድር እንደ ሰካር ሰው ትንገዳገዳለች፥ እንደ ዳስም ትወዛወዛለች፤ መተላለፍዋ ይከብድባታል፥ ትወድቅማለች ደግማም አትነሣም።

፳፩ በዚያም ቀን እንደዚህ ይሆናል፤ እግዚአብሔር በከፍታ ያለውን ሠራዊት በከፍታ ላይ፥ በምድርም ያሉትን ነገሥታት በምድር ላይ ይቀጣቸዋል።

፳፪ ግዞተኞች በጕድጓድ እንደሚከማቹ በአንድነት ይከማቻሉ፥ በግዞት ቤትም ውስጥ ተዘግተው ይኖራሉ፥ ከብዙ ቀንም በኋላ ይጐበኛሉ።

፳፫ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርም በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም ላይ ይነግሣልና፥ በሽማግሌዎቹም ፊት ክብር ይሆናልና ጨረቃ ይታወካል ፀሐይም ያፍራል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: