ኅዳር ፮ ፥ ፪ሺ፲ ዓ.ም ፤ ቁስቋም ማርያም
እንኳን ለእምቤታችን ቅ/ማርያም በዓል በደስታ አደረሰን!
ባለፈው ወር ፕሬዚዳንት ሮበረት ጥጋቤ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር በሆኑት በ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፡ የድርጅቱ በጎ ፍቃድ አምባሳደር ተደርገው መሾማቸው፡ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ ፡ ለዚህ ለውድቀታቸው አስተዋጽኦ አብርክቶ ይሆን?
ኢትዮጵያ መንግስቱ ኃ/ማርያምን ወደ ኢትዮጵያ እንዲጠረፉ ማድረግ ተቀዳሚ ተግባሯ ይሆናል።
ፍትህ፡ ፈጠነም ዘገየም፣ ተወደደም ተጠላ መምጣቱ አይቀርም!