Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Pope’

‘Ethiopian Head’ on The Coat of Arms of Pope Benedict XVI | “የኢትዮጵያ ራስ” በሮማው ጳጳስ በበነዲክቶስ ፲፮ኛ አርማ ላይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2023

💭 The Coat of Arms of His Holiness Benedict XVI, clearly showing the influence of the Ethiopian tradition, including the Red, Gold and Green colors of Zion. We also see ‘Caput Aethiopum’ (literally “Ethiopian Head”)

👉 Additionally / በተጨማሪ፤

  • ❖ ቫቲካን፡ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጳውሎስ የኢትዮጵያ ኮሌጅን ሲጎበኙ፤ እ.አ.አ በ1969 ዓ.ም
  • ❖ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ጳውሎስ አራተኛ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ኃይለ ሥላሴን በቫቲካን ሲያስተናግዱ፤ 1970 ዓ.ም
  • ❖ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ከሮማው ጳጳስ ከፍራንሲስኮ ጋር በቫቲካን፤ እ.አ.አ በ2016 ዓ.ም
  • ❖ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮ በቫቲካን የሚገኘውን የጳጳሳዊ የኢትዮጵያ ኮሌጅ የመቶኛ ዓመት ክብረ በዓል በ2020 ዓ.ም ላይ አከበሩ

👉 አንድ የማልረሳው ክስተት፤ እ..አ በ2005 .ም ላይ በጣም ትሑቱ ጀርመናዊ ሊቀ ጳጳስ በነዲክቶስ ፲፮ጀርመንን ሲጎበኙ የአደባባይ መድረክ ላይ አንድ የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባትን ሲያስተዋውቋቸው በነዲክቶስ ለኢትዮጵያዊው ጳጳስ ያሳዩአቸውን ክብርና የሰጧቸውን አትኩሮት ነበር።

  • ❖ Pope Paul pays visit to Ethiopian College in Vatican, Rome:1969
  • ❖ Pope Paul IV plays host to a visit from the Emperor of Ethiopia Haile Selassie (9 Nov 1970)
  • ❖ Pope Francis meets Patriarch Matthias of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church in Vatican city.
  • ❖ Pope Francis celebrates the centenary of the Pontifical Ethiopian College in the Vatican in 2020

Former Pope Benedict XVI Dies on the Monthly Feast Day of St. Uriel The Archangel | R.I.P

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

Former Pope Benedict XVI Dies on the Monthly Feast Day of St. Uriel The Archangel | R.I.P

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

Pope Emeritus Benedict XVI has died, the Vatican has announced. He was the first pontiff to resign in some 600 years.

He died aged 95. A statement from Vatican spokesman Matteo Bruni said: “With pain I inform that Pope Emeritus Benedict XVI died today at 9:34 in the Mater Ecclesia Monastery in the Vatican.

የቀድሞው የሮማ ካቶሊክ ሊቀ ጳጳስ በነዲክቶስ ፲፮/16ኛ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ወርሐዊ ክብረ በዓል ዕለት አረፉ። ትሁት እና በጎ ሰው ነበሩ፤ ፈሪሳዊው ሌቀ ጳጳስ ፍራንሲስኮ መፈንቅለ ቫቲካን አድርገው ነው ጳጳስ የሆኑት። ኢትዮጵያዊው የተሳለበትን አርማ ለብሰው ሲያግለግሉ የነበሩትን የሌቀ ጵጳጳስ በንዲክቶስን ነፍሳቸውን ከቅዱሳኑ ጋር ይደምርላቸው።

💭 የዓመቱ በጣም አስደንጋጭ የዝነኞች ሞት

ዛሬ በሚገባደደው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት በተለይ ባለፉት ቀናትና ሳምንታት እነዚህ የዓለማችን ታዋቂ ግለሰቦች አርፈዋል፤

  • ሊቀ ጳጳስ በነዲክቶስ
  • የእግር ኳሱ ፔሌ
  • ተዋናይ ሲድኒ ፖይቴ
  • ተዋናይ ኦሊቪያ ኒውተን ጆን
  • ተዋናይ ክርስቲ አልይ
  • ተዋናይ አንጀላ ላንስበሪ
  • ተዋናይ ጄሪ ሊ ልዊስ
  • ተዋናይ ቤቲ ዋይት
  • ተዋናይ ቦብ ሳገት
  • ተዋናይ አና ሄች
  • ተዋናይ ቻድዊክ ቦስማን
  • ሙዚቀኛ አሮን ካርተር
  • ሙዚቀኛ ክሪስቲ ማክቪ
  • ሙዚቀኛ ሚትሎፍ
  • ሙዚቀኛ ማክሲ ጃዝ
  • ሙዚቀኛ ኩሊዮ
  • ጋዜጠኛ ባርባራ ዋልተርስ
  • ጋዜጠኛ በርናርድ ሾው
  • ፋሽን ዲዛይነር ቪቪያን ዌስትውድ
  • ንግሥት ኤልሳቤጥ ዳግማዊት
  • ፖለቲከኛ ሚኻሂል ጎርባቾቭ
  • ፖለቲከኛ ሺኒዞ አቤ
  • ፖለቲከኛ ማድሊን ኦልብራይት
  • የፕሬዚደንት ትራምፕ የቀድሞ ባለቤት ኢቫና ትራምፕ

ወዘተ…

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Abune Mathias is The 6th Patriarch of The Ethiopian Orthodox Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2013

(FILEminimizer) AbounaMathias

In the Vatican, Non HABEMUS PAPAM, in Ethiopia, HABEMUS PAPAM!!

It is with gratitude to God that we congratulate on the election of Archbishop of Ethiopian Orthodox Tewahdo Church (EOTC) in Jerusalem, Abune Mathias as the 6th patriarch.

We were aware of your striving towards unity and love among the Ethiopian and other Christian communities in the Holy land, and we pray that your election, in these uncertain times, will be strong in the quest for the welfare and strength of our Mother Church and its ever dedicated flock

We pray for peaceful and harmonious time to accompany our Holy Church

May God multiply the fruits of love entrusted to you. “Blessed are the meek, for they will inherit the earth” (Matthew 5:5).

Axios! Axios! Axios!

የኢትዮጵ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 6ኛውን ፓትርያርክ መረጠች

ዛሬ ከጧት ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን 6ኛውን ፓትርያርክ ለመምረጥ በተደረገው ሂደት መሠረት 806 መራጮች ድምጽ የሰጡ ሲሆን ከሰዓት በኋላ በተደረገው ድምጽ ቆጠራ ብፁዕ አቡነ ማትያስ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ በ500 ድምጽ በመመረጥ የመጀመሪያውን ድምጽ በማግኘት 6ኛው ፓትርያርክ ሆነዋል፡፡ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ 39 ድምጽ፤ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 98 ድምጽ፤ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ 98 ድምጽ፤ ብፁዕ አቡነ ሕዝቅኤል 70 ድምጽ በማምጣት ምርጫው ተጠናቋል፡፡ አንደ ድምፅ በትክክል ባለመሞላቱ ውድቅ ሆኗል፡፡

ፓትርያርክ ሆነው የተመረጡት ብፁዕ አቡነ ማትያስ በመጨረሻ ባስተላለፉት መልእክት “ከእግዚአብሔርና ከሕዝበ ክርስቲያኑ የተሰጠኝን አደራ ለመወጣት ከብፁዓን አባቶች፣ ካህናትና ከምእመናን ጋር አብረን ስንለምንሠራ ሥራው የቀለለ ይሁናል ብዬ አምናለሁ” ብለዋል፡፡

ምንጭ

 __

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | 2 Comments »

 
%d bloggers like this: