💭 በአዲስ አበባ ተቃውሞ በተነሳበት ወቅት የኦሮሞ ፖሊስ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት
😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
👉 ቀጣዮቹን ቀናት በጥሞና እንከታተላቸው…
💭 Violence reported amid protest at Addis Ababa University, Ethiopia, 25 June 2022.
Reports indicate police have violently dispersed protesters at Addis Ababa University, in Addis Ababa, June 25, resulting in an unconfirmed number of injuries. Protesters had gathered there to denounce a June 18 attack on non-Oromo civilians in Gimbi District, West Wellega Zone, Oromia Region, that left over 1500 civilians dead.
Heightened security measures are almost certain to remain in the vicinity of Addis Ababa University. Localized traffic and commercial disruptions are likely near the protest site in the coming hours. Despite these measures, further violence could occur. Furthermore, protests in response to the violence could occur in Addis Ababa.
🛑 እንግዲህ ካልዘገየ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ወጥረው ሊቀጥሉብት ይገባል፤ ይህ ግድ ነው! ይህን መሰሉን ተቃውሞ መጀመር የነበረባቸው ገና ድሮ ነበር።
😈 ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ ወይንም አዳክሞ “እስላማዊት ኦሮሚያ ካሊፋትን” በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እርዳታ ለመመስረት ሲል የሚከተሉትን ግፎችና በደሎች በትግራይ እና አማራ ጽዮናውያን ላይ ፈጽሟል፤
- ፩-አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተቀባይነት ለማግኘት ሲል እራሱ ቦንብ አስጠምዶ ሰው አስጨርሷል(ቆሻሻ ትዕይንት)
- ፪-ኢንጅነር ስመኘውን በጠራራ ጸሀይ ገድሏል
- ፫-የቡራዩ ጀኖሳይድ
- ፬-ለገጣፎ መፈናቀል
- ፭-የጌድዮ ማፈናቀልና ጀኖሳይድ
- ፮-ወደ ቤተመንግስት የሔዱ ወታደሮች ላይ ግፍ
- ፯-አንድ ሚልየን ኦሮሞ ከሶማሊ በማፈናቀል ወደ አዲስ አበባ አካባቢ አስፍሯል
- ፰-የቤንሻንጉል ግፍ
- ፱-የወለጋ እልቂት (ዘረፋ)
- ፲-ግልጽ ጦርነት እስክንድር ላይ አውጇል
- ፲፩-የአዲስ አበባን ዴሞግራፊ ለመቀየር የሚደረግ ጥረት
- ፲፪-በኢትዮጵያ በጀት ፵ ዙር የኦሮሞ ጦር ሰልጥኗል
- ፲፫-ጄነራል አሳምነው ጽጌን;አንባቸው;ሰአረና ገዛኢ ተገድለዋል
- ፲፬-ተዋሕዷውያን እናቶ ሴቶች ታግተው ጡታቸው ተቆርጧል፣ እርጉዞችና አራሶች ተገድለዋል
- ፲፭-በአዋሳ ሲዳሞዎች ላይ ጠጭፍጨፋ ተካሒዷል
- ፲፮-ጎንደር ላይ ጭፍጨፋ አካሒዷል
- ፲፯- ሴት ተማሪዎች ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ታግተው ለሦስት ዓመታት ያህል ተሰውረዋል/ተረስተዋል
- ፲፰ – በከሚሴ እና አጣየ ተዋሕዷውያንን ገድሏል፣ ቤተክርስቲያናቸውን አቃጥሏል
- ፲፬ -አርሴማ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ፪ ምዕመናንን አስገድሏል
- ፳ – በደብረዘይት(ሆራ) የአየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባቱ የሰውቷል
- ፳፩ – ተቃዋሚ የሚላቸውን ጋዜጠኞችን፣ ፖለቲከኞችን በብዛት አስሯል
- ፳፪ – በድጋሚ በወለጋ ፭፻/500 የሚሆኑ ተዋሕዷውያንን በትምህር ቤት ሕንፃ አጉሮ በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድሏቸዋል፤ ሕፃናትን ወደ ጫካ በመጣል የጅብ ቀለብ አድርጓቸዋል
- ፳፫ – በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ ጦርነት አውጆ አስከፊ ጀነሳይድ በማካሄድ ላይ ነው፤ አሁን በአማራ ክልል ቀጥሏል፤ በዚህ ሳምንት ብቻ እስከ ሃምሳ ሺህ የአማራ ሚሊሺያ ተዋጊዎች እንደረገፉ ነው እየተወራ ያለው
- ፳፬– ከማይክድራ እስከ አክሱም ጺዮን እስከ ከአምስት መቶ የሚሆኑ ትግራዋይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፍጭፈው የሰማዕተንትን አክሊል ተጎናጽፈዋል። የአክሱምን፣ ማይካድራን፣ ማህበረ ዴጎን፣ ደብረ አባይን፣ ማርያም ደንገላትን፣ ውቅሮ ጨርቆስን ወዘተ ጭፍጨፋዎች የፈጸሙት ሙስሊም ኦሮሞዎች + ሶማሌዎች + የኤርትራ ቤን አሚሮች ናቸው።
- ፳፭ – ከመቶ ሰላሳ ሺህ በላይ የሚሆኑ የትግራይ እናቶች፣ እኅቶችና ሕጻናት በኦሮሞ + ሶማሌ + ቤን አሚር መሀመዳውያን ተደፍረዋል
- ፳፮ – ከምዕራብ ትግራይከሚሊየን በላይ ጽዮናውያን ወደ አዲግራትና ሱዳን እንዲሰደዱ ተደርገዋል
- ፳፯ – በአዲስ አበባና ደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ጽዮናውያን በማጎሪያ ካምፖች ታጉረዋል፣ ተገድለዋል
🔥 ባጠቃላይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፣ በጅጅጋ፣ በአላባ፣ በአጣዬ የቤተክርስቲያን ጥቃት፤ የጅማ፣ የኢሉ አባቦር፣ የሰ/ሸዋ፣ የሰላሌ፣ የወለጋ፣ የአሶሳ ሪፖርቶች በጣም አስደንጋጮች ናቸው፤ የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ የሆኑትን ክርስቲያኖችን በስለት አርዶና በጥይት ደብድቦ መግደል፣ ንብረታቸውን መዝረፍና ማቃጠል፣ በአንዳንድ ምእመናን ላይ ከኢትዮጵያዊ ባህል ውጭ በአስከሬናቸው ሳይቀር የተፈጸመው ግፍ፣ ማሣቀቅ፣ ማፈናቀል፣ የይዞታ መንጠቅ፣ ለተበደሉት ፍትሕ መንፈግ፣ በተለያዩ መደለያዎች እምነትን ማስለወጥ፣ የኢትዮጵያ ሰንደቅን የያዙትን ኢትዮጵያውያንን ማንገላታትና ማሰር የህዳሴውን ግድብ ሥራ ማስተጓጎልና ለጠላት ማጋለጥ፣ ሁኔታዎችን ለአረቦችና ለግብረ-ሰዶማውያን ማመቻቸት ወዘተ. ይህን ሁሉ አውሬዎቹ አሕዛብና መናፍቃን በሚመሯት የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዘወተሩ አሳፋሪ ክስተቶች እንዲሆኑ አድርጓል።
______________