
💭 ሊትዌኒያ እና ላትቪያ የሚያገናኝ የጋዝ ቧንቧ መስመር ላይ ግዙፍ ፍንዳታ ደረሰ።
እንግዲህ ሩሲያ በቤሉሩሲያ በኩል ወደ ዩክሬይን ለመግባትና በቦልቲክ ባሕር ከምትገኘዋ ግዛቷ ከካሊኒንግራድ ጋር በቀላሉ የምትገናኝበትን መንገድ እያመቻቸች ይመስላል።
______________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 13, 2023
💭 ሊትዌኒያ እና ላትቪያ የሚያገናኝ የጋዝ ቧንቧ መስመር ላይ ግዙፍ ፍንዳታ ደረሰ።
እንግዲህ ሩሲያ በቤሉሩሲያ በኩል ወደ ዩክሬይን ለመግባትና በቦልቲክ ባሕር ከምትገኘዋ ግዛቷ ከካሊኒንግራድ ጋር በቀላሉ የምትገናኝበትን መንገድ እያመቻቸች ይመስላል።
______________
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Axum, ሉላዊ ሤራ, ሉላውያን, ሉሲፈራውያን, ሊትዌኒያ, ላትቪያ, ምግብ, ምጣኔ ሃብት, ረሃብ, ሩሲያ, ቀውስ, ቻይና, አውሮፓ, አዲስ አበባ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ኬሚካል, ዩክሬይን, ጀርመን, ጋዝ, ግፍ, ጦርነት, ጽዮናውያን, ፋብሪካ, ፍርድ, ፍትሕ, ፍንዳታ, Chemicals, Crisis, Europe, Famine, Food, Gas, Globalists, HumanRights, Latvia, Lithuania, Pipeline, Russia, Ukraine, War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
“ተፈጸመ!” | ይህ ከሩሲያው የጋዝ ቧንቧ መስመር ከሆነው’ከኖርድ ዥረት’ ፍንዳታ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የቀድሞዋ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የሊዝ ትሩስ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለአንቶኒ ብሊንከን በስልክ የተላከ መልዕክት ነው።
💭 ይህ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ውንጀላ ነው። አያደርጉትም አይባልም። ሁሉም በጣም ተቅነዝንዘዋል። ወይዘሮ ሊዝ ትሩስና ጥቁሩ ቻንስለር ክዋሲ ክዋቴንግ ያልምክኒያት ከስልጣናቸው እንዲህ በተፋጠነ መልክ እንዲነሱ አልተደረጉም። ያውም በሕንዱ የሉሲፈራውያኑ ወኪል በ ሪዢ ሱናክ መተካቷ ግራ መጋባታቸውንና መንፈሳዊውን ውጊያም እየተሸነፉ እንደሆነ ነው የሚጠቁመን። ለማንኛውም በጽዮናውያን ላይ እየተሳለቁ ያሉት እንደ አንቶኒ ብሊንከን ያሉ ፖለቲከኞች ጉዳቸው ፈልቷል። ጽላተ ሙሴ ሥራውን እየሠራ ነው!
💭 Is There Proof That The Uk And US Sabotaged The Nord Stream Pipeline?
👉 Courtesy: American Thinker
Kim Dotcom has a spotted history, but he also has a reputation for being on top of news stories that involve information and technology. In this case, his information is that Liz Truss, when she was foreign secretary, and Antony Blinken, currently the U.S. Secretary of State, were complicit in the sabotaging of the Nord Stream pipelines that brought natural gas from Russia to Europe. Currently, there’s evidence that both supports this claim and refutes it.
The Nord Stream ruptures occurred on September 26, 2022, and were quickly classified as sabotage. To date, no one has been definitively labeled as culpable. However, there’s no doubt that Blinken, when the news went public was pleased: “ t’s a tremendous opportunity to once and for all remove the dependence on Russian energy and thus to take away from Vladimir Putin the weaponization of energy as a means of advancing his imperial designs….”
Given America’s glee about the explosions, and the fact that the pipelines’ destruction made it impossible for Russia to bribe Europeans to abandon Ukraine by offering them desperately needed fuel for winter, a lot of people suspected American involvement. This was true despite the State Department turning to the Democrats’ favorite phrase—“Russian disinformation”—to deny the allegation.
Meanwhile, England’s Liz Truss acknowledged that what happened was sabotage. However, she blamed Russia for destroying its own pipeline. This always seemed like a strange position to take, given that Russia only had to press the “off” button to stop the flow of gas—something Putin had already done before the pipelines were damaged.
Then, something interesting happened today, although its import wasn’t immediately clear. The Daily Mail reported that Kremlin agents hacked Truss’s personal phone, an act discovered “during the summer’s Tory leadership campaign”:
“The cyber-spies are believed to have gained access to top-secret exchanges with key international partners as well as private conversations with her leading political ally, Kwasi Kwarteng.”
One source said that the phone was so heavily compromised that it has now been placed in a locked safe inside a secure Government location.
The story may be coming out now because of something that Kim Dotcom just tweeted out—there’s a compromising text message that correlates almost perfectly with the Nord Stream explosions:
How do the Russians know that the UK blew up the North Stream pipelines in partnership with the US? Because @trussliz used her iPhone to send a message to @SecBlinken saying “It’s done” a minute after the pipeline blew up and before anybody else knew? iCloud admin access rocks!
It’s not just the Five Eyes that have backdoor admin access to all Big Tech databases. Russia and China have sophisticated cyber units too. The funny thing is Govt officials with top security clearance still prefer using iPhones over their NSA & GCHQ issued encrypted shit-phones.
If Dotcom is correct, that’s a staggering claim with massive implications.
It’s certainly believable that our politicians are stupid enough to use their private devices rather than the government’s more cumbersome, but secure, devices. It’s also completely believable that Russia and China (the latter of which manufactures almost all our technology), have backdoors into our technology, especially the smartphones that our careless, narcissistic politicians use.
Finally, while causation and correlation are not the same, and “It’s done” could refer to any number of things, assuming Truss really did send the text when the explosions happened, it’s certainly circumstantial evidence. One can reasonably infer that Blinken and Truss were talking about an event that happened “a minute after the pipeline blew up and before anybody else knew.”
In summary, the Nord Streams blew on September 26. Immediately after the explosion, and before the media reported the event, British foreign secretary Liz Truss allegedly sent a text to Secretary of State Blinken stating “It’s done.” At roughly the same time, there seems to be some reliable authority claiming that Truss’s private phone was hacked.
If any of those stories is a lie, this isn’t news, it’s dangerous gossip. However, if the Chinese or Russians successfully hacked the private phone Truss foolishly used for covert operations, the only good thing we have going for us now is that Russia didn’t immediately attack both England and the United States. Conversely, the fact that Putin didn’t order such attacks may be the best evidence we have that this whole story is bunkum.
We want nothing to do with your war-mongering, Secretary Blinken.” A group of protesters confronted US Secretary of State Antony #Blinken and #Canadian Foreign Minister Melanie Joly at an event in Montreal on Friday to demand an end to US involvement in the #Ukraine conflict.
______________
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Anti-Ethiopia, Army, Axum, ረሃብ, ብሊንከን, ብልግና, ትግራይ, ኖቤል ሽልማት, አረመኔነት, አብይ አህመድ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ዩክሬይን, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Blinken, Ethnic-cleansing, Famine, Genocide, Human Rights, NordStream, Pipeline, Rape, Spiritual Warfare, The Ark, TigrayWar Crimes, Truss, UK, Ukraine, USA, War | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2020
ዛሬ በካይሮ ከተማ አንድ የነዳጅ ዘይት ፈንድቶ ኃይለኛ እሳት ተቀሰቀሰ። ግብጽ፣ አረቢያ፣ አሜሪካ አውሮፓ ሁሉም ባቢሎን ናቸውና ተራ በተራ ይወድቃሉ!
[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥]
፩ ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች።
፪ በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤
፫ አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።
፬ ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል። ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤
፭ ኃጢአትዋ እስከ ሰማይ ድረስ ደርሶአልና፥ እግዚአብሔርም ዓመፃዋን አሰበ።
፮ እርስዋ እንደ ሰጠች መጠን ብድራት መልሱላት፥ እንደ ሥራዋም ሁለት እጥፍ ደርቡባት፤ በቀላቀለችው ጽዋ ሁለት እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት፤
፯ ራስዋን እንደ አከበረችና እንደ ተቀማጠለች ልክ ሥቃይና ኀዘን ስጡአት። በልብዋ። ንግሥት ሆኜ እቀመጣለሁ ባልቴትም አልሆንም ኀዘንም ከቶ አላይም ስላለች፥
፰ ስለዚህ በአንድ ቀን ሞትና ኀዘን ራብም የሆኑ መቅሰፍቶችዋ ይመጣሉ፥ በእሳትም ትቃጠላለች፤ የሚፈርድባት እግዚአብሔር ብርቱ ነውና።
፱ ከእርስዋም ጋር የሴሰኑና የተቀማጠሉ የምድር ነገሥታት የመቃጠልዋን ጢስ ሲያዩ ስለ እርስዋ ዋይ ዋይ እያሉ ያለቅሳሉ፤
፲ ሥቃይዋንም ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ቆመው። አንቺ ታላቂቱ ከተማ፥ ብርቱይቱ ከተማ ባቢሎን፥ ወዮልሽ፥ ወዮልሽ፥ በአንድ ሰዓት ፍርድሽ ደርሶአልና እያሉ ይናገራሉ።
፲፩ የመርከባቸውንም ጭነት ከእንግዲህ ወዲህ የሚገዛ የለምና የምድር ነጋዴዎች ያለቅሱላታል ያዝኑላትማል፤
፲፪ ጭነትም ወርቅና ብር የከበረም ድንጋይ ዕንቁም፥ ቀጭንም ተልባ እግር ቀይም ሐርም ሐምራዊም ልብስ የሚሸትም እንጨት ሁሉ፥ ከዝሆን ጥርስም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥ እጅግም ከከበረ እንጨት ከናስም ከብረትም ከዕብነ በረድም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥
፲፫ ቀረፋም ቅመምም የሚቃጠልም ሽቱ ቅባትም ዕጣንም የወይን ጠጅም ዘይትም የተሰለቀ ዱቄትም ስንዴም ከብትም በግም ፈረስም ሰረገላም ባሪያዎችም የሰዎችም ነፍሳት ነው።
፲፬ ነፍስሽም የጎመጀችው ፍሬ ከአንቺ ዘንድ አልፎአል፥ የሚቀማጠልና የሚያጌጥም ነገር ሁሉ ጠፍቶብሻል፥ ሰዎችም ከእንግዲህ ወዲህ ከቶ አያገኙአቸውም።
፲፭–፲፯ እነዚህን የነገዱ በእርስዋም ባለ ጠጋዎች የሆኑት እያለቀሱና እያዘኑ። በቀጭን ተልባ እግርና በቀይ ሐምራዊም ልብስ ለተጐናጸፈች በወርቅና በከበረ ድንጋይም በዕንቁም ለተሸለመች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ ይህን የሚያህል ታላቅ ባለ ጠግነት በአንድ ሰዓት ጠፍቶአልና እያሉ ስቃይዋን ከመፍራት የተነሣ በሩቅ ይቆማሉ። የመርከብም መሪ ሁሉ በመርከብም ወደ ማናቸውም ስፍራ የሚሄድ ሁሉ መርከበኞችም ከባሕርም የሚጠቀሙ ሁሉ በሩቅ ቆሙ፥
፲፰ የመቃጠልዋንም ጢስ ባዩ ጊዜ። ታላቂቱን ከተማ የምትመስላት ምን ከተማ ነበረች? እያሉ ጮኹ።
፲፱ በራሳቸውም ላይ ትቢያ ነስንሰው እያለቀሱና እያዘኑ። በባሕር መርከቦች ያሉአቸውን ሁሉ ከባለ ጠግነትዋ የተነሣ ባለ ጠጋዎች ላደረገች ለታላቂቱ ከተማ ወዮላት፥ ወዮላት፥ በአንድ ሰዓት ጠፍታለችና እያሉ ጮኹ።
፳ ሰማይ ሆይ፥ ቅዱሳን ሐዋርያት ነቢያትም ሆይ፥ በእርስዋ ላይ ደስ ይበላችሁ፥ እግዚአብሔር ፈርዶላችኋልና።
፳፩ አንድም ብርቱ መልአክ ትልቅን ወፍጮ የሚመስልን ድንጋይ አንስቶ ወደ ባሕር ወረወረው እንዲህ ሲል። ታላቂቱ ከተማ ባቢሎን እንዲህ ተገፍታ ትወድቃለች ከእንግዲህም ወዲህ ከቶ አትገኝም።
፳፪ በገና የሚመቱና የሚዘምሩም ድምፅ እንቢልታንና መለከትንም የሚነፉ ድምፅ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥ የእጅ ጥበብም ሁሉ አንድ ብልሃተኛ እንኳ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይገኝም፥ የወፍጮ ድምጽም ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፥
፳፫ የመብራትም ብርሃን ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይበራም፥ የሙሽራና የሙሽራይቱም ድምጽ ከእንግዲህ ወዲህ በአንቺ ውስጥ ከቶ አይሰማም፤ ነጋዴዎችሽ የምድር መኳንንት ነበሩና፥ በአስማትሽም አሕዛብ ሁሉ ስተዋልና።
፳፬ በእርስዋም ውስጥ የነቢያትና የቅዱሳን ደም በምድርም የታረዱ ሁሉ ደም ተገኘባት።
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ባቢሎን, አባይ, እሳት, ካይሮ, የነዳጅ ባንቧ, የነዳጅ ዘይት, ግብጽ, Cairo, Egypt, Explosion, Nile, Oil, Pipeline | Leave a Comment »