በአውሮፓ ህብረት ስም ትግራይን ጎብኝተው የተመለሱት የፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ፔካ ሃቪስቶ፤
“የትግራይ ሁኔታ ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል”
“ሲቪል ተጎጂዎች አሁንም ወደ ሆስፒታል እየገቡ መሆናቸው በጣም ግልፅ ነበር ፣ በአሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ተጨናንቀዋል። ሌሎች የጤና ተቋማት ተዘርፈዋል ወይም ወድመዋል።” 😠😠😠 😢😢😢
“It was very clear that civilian victims are still coming into the hospital, it’s totally overcrowded at the moment. Other health facilities have been looted or destroyed.”
Just back from a visit to #Tigray, @Haavisto tells @beckyCNN “human rights violations are ongoing.”
_____________________________________