Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Patriarch’

አቡነ መርቆርዮስ በሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ዕለትና በአቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት ማግስት አረፉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2022

የአቡነ መርቆርዮስ እረፍት፤ የሀዘን መግለጫ በቅዱሳን ጳጳሳት ✞

👉 ገብርኤል 👉ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

አቡነ መርቆርዮስ በከንቱ የዲያስፐራ አማራ ፖለቲከኞች ቍጥጥር ሥር ሆነው አንዳንድ ስህተቶችን ቢሠሩም ቅሉ፤ በዚህ የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ዕለት ነፍሳቸውን ይማርላቸው። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ይደምርልን! ✞

በቅዱስ መርቆርዮስ ዕለትና በብጹ እ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በዓለ ሲመት (የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ አክሱም ጽዮናውያን አባቶቼንና እናቶቼን በረሃብ በሚቆላበት በዚህ ወቅት ይህን በዓለ ማክበር አልነበረባቸውም! የሚል እምነት አለኝ!) ማግስት መሆኑ አስገራሚ ነው፤ ባለፈው ሳምንት ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ ሆስፒታል ሄዶ ጎብኝቷቸው ነበር የሚል ዜና ስመቼ ነበር። ይህ አረመኔ የኦሮሞ አገዛዝ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ባርነትን፣ ስቃይንና ሞትን ይዞ ነው የመጣው። ኦሮሞዎች በጭራሽ ሥልጣኑን መረከብ አልነበረባቸውም፤ በግለሰብ ደረጃ ሰሜናውያኑን ለመርዳት እስካልሆነ ድረስ በቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ አይፈቀድላቸውምና። ይህን መለኮታዊ እውነት መቀበል ግድ ነው!

ሰማዕት ቅዱስ ፒሉፓዴር መርቆሬዎስ ✞

ሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ አገሩ ሮም አስሌጥስ ሲሆን በ፪፻/200 .ም አካባቢ እንደተወለደ የሚነገርለት ቅዱስ መርቆርዮስ ውልደቱ ጣዖትን ከሚያመልኩ ቤተሰብ ነበር ነው። ቅዱስ መርቆሬዎስ ከተወለደ በኋላ መልአኩ የተናገረው ቃል ሁሉ እንደተፈጸመ ሲያውቅ አባቱ ከነቤተሰቡ አምነው ተጠምቀዋል። የመርቆሬዎስ ስመ ጥምቀቱ “ፕሉፖዴር” ነው፤ ገብረ እግዚአብሔር ማለት ነው። በጥበብ በፈሪሀ እግዚአብሔር አድጎ አባቱ ሲሞት የአባቱን ሹመት ወረሰ።

††† ንጉሱ ዳኬዎስ ይባላል። መምለኬ ጣዖት ነበር። በርበሮች በጠላትነት ተነስተውበት እንደምን ላድርግ ብሎ የምክር ቃል ሲልክበት መልአኩ በአምሳለ ወሬዛ ቀይህ በሊህ ሰይፍ ይዞ በዚህ ጠላቶችህን ድል ትነሳለህ ደስ ብሎህ …በተመለስክ ጊዜ ግን ጌታህ እግዚአብሔርን አስበው ሲለው ታይቶት ነበርና አትፍራ ጌታ ጠላቶቻችንን አሳልፎ ይሰጠናል ብሎት አጽናንቶት ዘመቱ። መርቆሬዎስም ኃይል ተሰጥቶት ጠላቱን ድል ነስቶ ሲመለስ ከሃዲው ንጉስ ኡልያኖስ ወዲያው ኃይል ለሰጡን ለረዱን ለዓማልክቶቼ በዓል አድርጌአለሁና ፈጥነህ ና ብሎ ላከበት። ሄዶ ሹመት ሽልማትህ ላንተ ይሁን “አንሰ ኢይክህዶ ለአግዚአብሔር አምላኪየ /እኔ ጌታዬን አልክድም/ ላቆመው ጣኦት አልሰግድም በማለቱ የሰው ልጅ ሊሸከመው የማይችለውን መከራ ተቀበለ።

††† መርቆሬዎስ ከዕረፍቱም በኋላ ብዙ ተአምራትን አድርጓል፤ ፈረሱ ለሰባት ዓመት ወንጌልን አስተምሯል፤ በኋላም አንገቱን ቆርጠው ገድለውታል እንዴት ብሎ የሚገረም የበልአምን አህያ ይጠይቃት፤ እኛስ እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኣኖ ለእግዚአብሔር ብለን እንመልሳለን።[ዘኁልቁ ፳፪፥፳፰]

የቅዱስ መርቆሬዎስ ስዕልም በአዎንታ አንገቱን ዘንበል አድርጎ ምስክርነት ሰጥቷል። ይህም ሊታወቅ ዛሬ በሀገራችን በምድረ ተጉለት በስሙ ከታነጸ ቤተ ክርስቲያን ካህናት ደነነ ስዕሉ እያሉ ሲዘምሩ ጎንበስ ቀና ሲሉ እንደሚታይ ይነገራል።

††† የሰማዕቱ የቅዱስ መርቆሬዎስ ረድኤቱ፣ በረከቱ፣ አማላጅነቱና ቃል ኪዳኑ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን። †††

____________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: