Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Parliament’

UK MP: “I Was Informed That The US DoD Were Responsible For Both The Virus And The Vaccines. Fort Detrick Was Named.”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2023

💭 የብሪታኒያ ፓርላማ አባል፤ “የዩኤ.ስ አሜሪካ መከላከያ ክፍል/ሚንስትር ለቫይረሱ እና ለክትባት ሁለቱም ተጠያቂ እንደሆነ ተነግሮኛል ። ‘ፎርት ዴትሪክ’ ተሰይሟል።”

ፎርት ዴትሪክ‘ በፍሬድሪክ ሜሪላንድ ውስጥ ቁልፍ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሃይሎች መገኛ ነው። ብዙ ወረርሽኝ-ተኮር ቤተ ሙከራዎች በዚህ ቦታ ይካሄዳሉ። በመስከረም ፩ዱ የተቀነባበረ ጥቃት ማግስት ለአሜሪካ ፖለቲከኞች በደብዳቤ አማካኝነት ሲላክ የነበረው ”አንትራክስ” የተሰኘው የባዮ-መሳሪያ/መርዝ የተገኘውም ከዚሁ ከሉሲፈራውያኑ የምርምር ማዕከል ከ ‘ፎርት ዴትሪክ‘ ነው።

👉 የብሪታንያው ፖለቲከኛ እንዲህ ብለዋል፤

💭 ባለፈው የገና/ አዲስ አመት ዋሽንግተን ዲሲን በጎበኘሁበት ወቅት የዩኤስ መከላከያ ክፍል/ሚንስትር ለቫይረሱም ሆነ ለክትባቱ ተጠያቂ እንደሆነ ተነግሮኝ እንደነበር አረጋግጣለሁ። ፎርት ዴትሪክ ተሰይሟል። እንዲሁም በካናዳ ውስጥ መገልገያ። በወሩ መገባደጃ ላይ በዓለም ዙሪያ ተጠያቂ በሆኑ ብዙ ፖለቲከኞች እና ባለስልጣናት ላይ የወንጀል ክስ እንደሚጀምር እጠብቃለሁ።

አንድሪው ብሪጅን በኮቪድ አጭበርባሪዎች እና ክትባት አራማጆች ላይ የቆሙ የፓርላማ አባል ናቸው። ስለ ጉዳዩ በመናገራቸው ከፓርላማ አግደዋቸው ነበር።

👉…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

  • ☆ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መግቢያ ዕለት እነ ጆርጅ ቡሽ ከሳዊዲዎች ጋር ሆነው የሽብር ጥቃት በራሳቸው ሕዝብ ላይ አካሄዱ። (በዓለማችን ከሕወሓቶች ጎን “ሕዝቤ” በሚሉት ማህበረሰብ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ብቸኞቹ ወንጀለኞች)
  • ☆ ብዙም ሳይቆዩ ወረራዎችን በመላው ዓለም ማካሄድ ጀመሩ
  • እ.አ.አ በ2012 ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሦስት የአፍሪቃ መሪዎችና ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በእነ ኦባማ ተመርዘው ተገደሉ (ከፎርት ዲትሪክ በተገኘ ቫይረስ/ጨረር?)
  • ☆ ጁላይ 1፣ 2017 ከአክሱም ጽዮን የተገኙት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ተመረጡ። ሮማዊው ጋኔን የኮቪድ፣ የኤድስና የኢቦላ አባት፤ ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እና ዶ/ር ቴድሮስ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው።
  • ☆ ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በትናንትናው 11 ማርች 2020 ዕለት በዶ/ር ቴድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት ‘ኮቪድ-19’ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ እንደሆነ አወጀ።
  • ☆ በማግስቱ ሜሪላንድ + ዋሽንግተን ዲሲ + ቪርጂኒያ ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ቀሳውስት “እጣን” ከወረርሽኙ ይከላከላል በሚል መንፈስ ተነሳስተው በእነዚህ ግዛቶች የሚገኙትን ከተሞች ጎዳናዎች በመኪና እየዞሩ እንዲያጥኑ ከእነ ሲ.አይ.ኤ ፈቃድ አገኙ። በወቅቱ “ሰማያት” የሚባለው የእነ ‘ሸህ አቡ ፋና/ አቡነ ፋኑኤል’ ቻነል በዩቲውብ ያቀረበውን አንድ አጭር የማዕጠንት ሥነስርዓቱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ተቀብዬ በቀድሞው ቻኔሌ በመላኬ ተወዳጁን ቻኔሌን ወዲያው አዘጉብኝ። ንጹሕ ኢትዮጵያውያን መስለውኝ ነበር። https://wp.me/piMJL-4r4
  • ☆ በኖቬምበር 4፣ 2020 ዓ.ም ልክ በአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በአክሱም ጽዮን ላይ ጀመሩ

😲 ዋው! ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ…

👉 British MP Andrew Bridgen:

💭 I can confirm that during my visit to Washington DC last Christmas/ New Year I was informed that the US Department of Defence were responsible for both the virus and the vaccines. Fort Detrick was named. Also a facility in Canada. By the end of the month I expect to see the start of criminal proceedings against the many politicians and officials who are responsible around the world.

Andrew Bridgen is the MP who stood up against the covid scammers and vaxxers. They suspended him from Parliament for speaking out about it.

🔥 Right after 9/11, the ANTRAX That Was Mailed Around Came From Fort Detrick.

⏰ August 9, 2019 on the Eve of 9/11 – and the COVID-19 Pandemic

👉 Courtesy: The New York Times

Safety concerns at a prominent military germ lab have led the government to shut down research involving dangerous microbes like the Ebola virus.

“Research is currently on hold,” the United States Army Medical Research Institute of Infectious Diseases, in Fort Detrick, Md., said in a statement on Friday. The shutdown is likely to last months, Caree Vander Linden, a spokeswoman, said in an interview.

The statement said the Centers for Disease Control and Prevention decided to issue a “cease and desist order” last month to halt the research at Fort Detrick because the center did not have “sufficient systems in place to decontaminate wastewater” from its highest-security labs.

But there has been no threat to public health, no injuries to employees and no leaks of dangerous material outside the laboratory, Ms. Vander Linden said.

In the statement, the C.D.C. cited “national security reasons” as the rationale for not releasing information about its decision.

Deadly Germ Research Is Shut Down at Army Lab Over Safety Concerns

Problems with disposal of dangerous materials led the government to suspend research at the military’s leading biodefense center.

______________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ukrainian Military Showcases ‘Unicorn LGBTQ’ Badge After Dropping ‘Neo-Nazi’ Insignia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 1, 2022

💭 Just one day after the Azov Battalion announced they were rebranding by dropping the wolfsangel from their patches, regime media began hyping a “unicorn LGBTQ” patch that’s now being worn by Ukraine’s “LGBTQ soldiers” as they “head for war.”

❖❖❖ [Ephesians 6:12] ❖❖❖

“For our struggle is not against flesh and blood, but against the rulers, against the authorities, against the powers of this dark world and against the spiritual forces of evil in the heavenly realms.”

❖❖❖ [ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪] ❖❖❖

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።

💭 አሁንስ ገባን ለምን ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጽዮናውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ትተው፤ የግራኝን የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ በግልጽም በስውርም እንደሚደግፉት ፥ የዩክሬይንን ሰዶማዊ አገዛዝ ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት፣ አቅምና ጉልበት እየረዱ እያስታጠቁ ያሉት? አዎ! ዘመቻው ፀረ-ግብረ ሰዶም አስተምሕሮና አቋም ባላቸው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በሆኑ ሕዝቦች ላይ ነውና ነው። ዓለም የሰዶማውያንና መሀመዳውያን ጉዳይ ሲሆን እንዴት እንደሚያቅበዘብዛት፣ እንደሚቆረቁራትና እንደምትጮኽ ተመልከቱ። የሚገርም ነው፤ ምንም እንኳን ሩስያ ለሰዶማዊው የኦሮሞ አገዛዝ በተመድ በኩል የዲፕሎማሲ ድጋፎች ብትሰጥም ቅሉ፤ ከእንቁላል እስከ ሮኬቶች፣ የድሮን ኦፕሬተሮችና የወታደራዊ አማካሪዎች ድርሰ ሲልክለት የነበረው ሰዶማዊው የዜሊንስኪ ዩክሬይን አገዛዝ ነው።

ሉሲፈራውያኑ በወንድማማች የሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ጽዮናውያን ላይ የጠነሰሱትን ሤራ ቀደም ሲል በኦርቶዶክስ ክርስቲያን አርሜኒያ፣ ጆርጅያ፣ ዩጎዝላቪያና አሁን ደግሞ በሩሲያ እና ዩክሬይን ላይ በመምራት ላይ ይገኛሉ። ይህ የሚያረጋግጥልን ኦርቶዶክስ ክርስትና ብቸኛው የእግዚአብሔር ሃይማኖት መሆኑን ነው።

😈 በሰዶም ዜጎች የተመረጠው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ግራኝ የሰዶማውያንን ባንዲራ አውለበለበ

💭 UK MP: Ethiopia: Rape Used as a Weapon of War & Genocide in Tigray to Demoralize & Dehumanize

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2021

ምዕራባውያኑ እየተፈጸመ ያለውን በጣም ከፍተኛ ወንጀል ሁሉ አንድ በአንድ ያውቁታል/ያዩታል (Reality TV Show)። የዘር ማጥፋት ዘመቻው የተለያዩ ደረጃዎች ያሉት የሺህ ዓመታት/ የአምስት መቶ ዓመታት/ የመቶ ሰላሳ ዓመታት ዘመቻ መሆኑንም አጠንቅቀው ያውቁታል። ጥንታውያን ክርስቲያኖችን የማጥፋቱ ምኞት የአብዛኞቹ ምዕራባውያን ምኞትም ነው። ሴቶችን እና ሕፃናትን በዚህ መልክ ማጥቃቱ የዚህ ሉሲፈራዊ ተልዕኮ አንዱ አካል ነው።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።

💭 መጽሐፈ ሔኖክ፤ “የወደቁት መላእክት እና ዲቃላዎቻቸው”(“ኔፊሊም”/“ረዓይት”)

💭 The Book of Enoch: „The Watchers and their Bastards“

ኦሮሞዎች በትግራይ ሴቶች ላይ የፈጸሙት ግፍ ከዚህ ጋር የሚያያዝ ነው፤

☆ ማደጋስካር + ደሴት + ጥልቁና ጨለማማው ውቂያኖስ☆

ለዚህም ይመስላል ዲቃላዎቹ እርስበርስ ከመባላታቸው (አይቀርላቸውም)በፊት ሳይቀደሙ ተጋሩን እና አማራዎችን እርስበርስ በማባላት ላይ ያሉት።

አባታችን ሔኖክ፤ “ፃድቃን በምድር ላይ በሚበዙበት ወቅት ምድር በረከቱን ታገኛለች፣ በእህል እና በዛፎችም ትሞላለች፣ ሰላምና ብልጽግና ይሰፍናል…” አለን።

የኔፊሊም ዝርያው ጂኒ አብዮት አህመድ የእግዚአብሔር የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን) የእግዚአብሔር የሆነውን “የሕይወት ዛፍ” እያጠፋ፣ እየጨፈጨፈ እና እያስራበ እራሱ የዲያብሎስን ዛፍ የሚተክለው፤ “ሳልቀደም ልቅደም፣ ብልጽግና አምጪው እኔ ነኝ” ከሚል ፀረ-እግዚአብሔር ከሆነ ምኞት የተነሳ በመወራጨት ላይ ይገኛል።

የዋቄዮ-አላህ ልጆች የሆኑት ኦሮሞዎች ግን ልክ እንደ መሀመዳውያኑ እባባዊ ባሕርይ ስላላቸውና እንደ አንድ ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ክርስቶስ መጤ፣ ወራሪ ሕዝብ በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ መኖር እንደማይገባቸው በሚገባ ስለሚያቁት እንደ ፓራሳይት የግድ ትግራዋያንን እና አማራዎችን መጠጋትና ሰርገው መግባት አለባቸው። የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ 666 መንፈስ የመስፋፊያ ስልት፤ የአውሬውን ዘር በመዳቀል፣ አስገድዶ በመድፈር፣ በማምታታት በማታለል፣ ወንድማማሞችን በማጋጨት፣ በወረራና በጭፍጨፋ አሰራጭ።

ኒፊሊሙ የበሻሻ ዲቃላ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የባሌ ንግግር እንደ አንድ ትልቅ የዘር-ማጥፋት ጥሪ ተደርጎ በማስረጃነት መቅረብ ይኖርበታል። ከእነ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር እና ሽመልስ አብዲስ “ነፍጠኛን ሰባበረነዋል፣ የክርስቲያኑን አንገት በሜንጫ ነው የምንቆርጠው ወዘተ” ንግግር የከፋውና ዛሬ ሲተገበር እያየነው ያለነው ይህ ነው፤፦

ይህ የሉሲፈር ኮከብ ከአክሱም ኃውልት ጫፍ ጋር ሲጋጠም የሙስሊሞችን የጣዖት ኮከብ እና ሰፈር ጨረቃ ምልክት ይሠራል!

“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ

ባካችሁ ይህን የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ከቤተ ክርስቲያን እና ከትግራይ አርቁ! ዋ! ብለናል።

“ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።” ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ “ይሄ ዘመን የእኛ ኦሮሞዎች ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።” አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ

ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”

ምንም ወለም ዘለም ማለት የለም፤ በትግራይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጂሃድ ቍ. ፩ ተጠያቂዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው፤ አማራው በአቴቴ መተት የተያዘ የእነርሱ አሻንጉሊት ነው። አንርሳው፤ ኦሮሞዎች/ጋሎች ሃያ ሰባት ጥንታውያን ኢትዮጵያን ነገዶችን አጥፍተው ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረሱት። ዛሬም እንደ ጉጂ፣ አንዋክ፣ ሐመር፣ ሙርሲና ኢሮብ የመሳሰሉ ነገዶች ከምድር ገጽ የመጥፋት አደጋ ላይ ናቸው። የሕወሓት ፖለቲከኞች ዛሬም፤ “አሃዳዊ፣ ፌደራላዊ፣ ዲሞክራሲ፣ ብሔር ብሔርሰብ… ቅብርጥሴ” በሚል የባዕዳውያኑ ሊሲፈራውያን የተረተረት ርዕዮተ ዓለማት ውስጥ ተጠምደው ሳያቸውና ስሰማቸው “ዛሬም?” በማለት እራሴን በመጠየቅ በጣም አዝናለሁ። ሁሉም ተጠያቂዎች ናቸው!

እስኪ ይታየን የምኒልክን የብሔር ብሔረሰብ ፌደራሊዝምን የሚያራምዱት ከሃያ ሰባት በላይ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን ያጠፉትን፣ ዛሬም በከፍተኛ ፍጥነት በሰፊው የዘር ማጥፋት ተልዕኳቸውን ዓለም አይቶት በማያውቀው ፋሺስታዊ በሆነ መልክ በድፍረት የሚያካሂዱትን “አሃዳውያን” ኦሮሞዎችን ለማንገስ ነው። በም ዕራቡ ዓለም በሚሊየን የሚቆጠሩትን መሀመዳውያን ወራሪዎችን ወደ አገሮቻቸው በስደት መልክ እንዲገቡ ዋና ጠበቆቻቸው የሆኑት በስተግራ የቆሙ ኢ-አማንያን፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ግብረ-ሰዶማውያን እና “የዛፍ ተከላ ዘመቻ” አረንጓዴያውያን አክቲቪስቶች ናቸው። የብዙሃ ባሕል ደጋፊዎች በመሆናቸው። ግን በድጋሚ ይታየንና፤ መሀመዳውያኑ ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ሌሎችን ባሕሎችና ሃይማኖቶች አጥፍተው “አሃዳዊ” የእስልምና ሥርዓት ለመፍጠር የሚታገሉ ቡድኖች ናቸው።

አይገርምምን? የትግራይን ሕዝብ እየጨፈጨፈ ያለውን ኦሮሞ በሰፊው ለማንገስ፤ “አሃዳዊ ፌደራላዊ” በሚል ሉሲፈራዊ ተረተረት ሕዝቡን እያታለሉ ያስጨርሱታል።

ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት ወራሪዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ስለጁክ ቱርኮች ከመካከለኛው እስያ በመነሳት እስከ ኦርቶዶክስ ክርስትና ዋና ከተማ ቁስጥንጥንያ (የዛሬዋ ኢስታንቡል) ዘልቀው በማምራት ሰራዊታቸው ከተማዋን እንዲከቧት በተደረገበት ወቅት ልክ እንደ ዛሬው የቤተ ክርስቲያን ሰዎች፤ “የመላዕክት ዓይኖች ቀለም ጥቁር ነው? ነጭ ነው? ሰማያዊ ነው? አረንጓዴ ነው?” እያሉ በመጨቃጨቅ ጊዜና ጉልበታቸውን ያጠፉ ነበር።

በግራኝ ቀዳማዊ ዘመን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ጠንካራ መሪዎች በመሆናቸው ነበር ከአምስት መቶ ዓመታት ልክ እንደዛሬው በቱርኮች እየተደገፉ እስከ አክሱም ድረስ ዘልቀው የነበሩት ጋሎች ድምጥማጣቸው ሊጠፋ የበቃው።

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት

አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን ጠቅልላ የምትገዛና በእግዚአብሔር ዘንድ የምትታወቀዋ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷንና ታላቋን ኢትዮጵያን ለማየት በቻልን ነበር። 100%

😇 ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ክርስቲያን ሠራዊት ሁሌ ያሸንፋልና! 😇

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፯]✞✞✞

  • ፩ ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፤ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ።
  • ፪ አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ፥ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ።
  • ፫ የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም።
  • ፬ የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።
  • ፭ ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፤
  • ፮ የሚመጣ፥ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው ይነግራሉ፤
  • ፯ ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤
  • ፰ እንደ አባቶቻቸው እንዳይሆኑ ጠማማና የምታስመርር ትውልድ፥ ልብዋን ያላቀናች ትውልድ፥ ነፍስዋ በእግዚአብሔር ዘንድ ያልታመነች።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UK MP: Rape Used as a Weapon of War & Genocide in Tigray to Demoralize & Dehumanize

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2021

ምዕራባውያኑ እየተፈጸመ ያለውን በጣም ከፍተኛ ወንጀል ሁሉ አንድ በአንድ ያውቁታል/ያዩታል (Reality TV Show)። የዘር ማጥፋት ዘመቻው የተለያዩ ደረጃዎች ያሉት የሺህ ዓመታት/ የአምስት መቶ ዓመታት/ የመቶ ሰላሳ ዓመታት ዘመቻ መሆኑንም አጠንቅቀው ያውቁታል። ጥንታውያን ክርስቲያኖችን የማጥፋቱ ምኞት የአብዛኞቹ ም ዕራባውያን ምኞትም ነው። ሴቶችን እና ሕፃናትን በዚህ መልክ ማጥቃቱ የዚህ ሉሲፈራዊ ተልዕኮ አንዱ አካል ነው።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።

💭 መጽሐፈ ሔኖክ፤ “የወደቁት መላእክት እና ዲቃላዎቻቸው”(“ኔፊሊም”/“ረዓይት”)

💭 The Book of Enoch: „The Watchers and their Bastards“

ኦሮሞዎች በትግራይ ሴቶች ላይ የፈጸሙት ግፍ ከዚህ ጋር የሚያያዝ ነው፤

ማደጋስካር + ደሴት + ጥልቁና ጨለማማው ውቂያኖስ☆

ለዚህም ይመስላል ዲቃላዎቹ እርስበርስ ከመባላታቸው (አይቀርላቸውም)በፊት ሳይቀደሙ ተጋሩን እና አማራዎችን እርስበርስ በማባላት ላይ ያሉት።

አባታችን ሔኖክ፤ “ፃድቃን በምድር ላይ በሚበዙበት ወቅት ምድር በረከቱን ታገኛለች፣ በእህል እና በዛፎችም ትሞላለች፣ ሰላምና ብልጽግና ይሰፍናል…” አለን።

የኔፊሊም ዝርያው ጂኒ አብዮት አህመድ የእግዚአብሔር የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን) የእግዚአብሔር የሆነውን “የሕይወት ዛፍ” እያጠፋ፣ እየጨፈጨፈ እና እያስራበ እራሱ የዲያብሎስን ዛፍ የሚተክለው፤ “ሳልቀደም ልቅደም፣ ብልጽግና አምጪው እኔ ነኝ” ከሚል ፀረእግዚአብሔር ከሆነ ምኞት የተነሳ በመወራጨት ላይ ይገኛል።

የዋቄዮአላህ ልጆች የሆኑት ኦሮሞዎች ግን ልክ እንደ መሀመዳውያኑ እባባዊ ባሕርይ ስላላቸውና እንደ አንድ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረክርስቶስ መጤ፣ ወራሪ ሕዝብ በታሪካዊቷ ኢትዮጵያ መኖር እንደማይገባቸው በሚገባ ስለሚያቁት እንደ ፓራሳይት የግድ ትግራዋያንን እና አማራዎችን መጠጋትና ሰርገው መግባት አለባቸው። የዋቄዮአላህአቴቴ 666 መንፈስ የመስፋፊያ ስልት፤ የአውሬውን ዘር በመዳቀል፣ አስገድዶ በመድፈር፣ በማምታታት በማታለል፣ ወንድማማሞችን በማጋጨት፣ በወረራና በጭፍጨፋ አሰራጭ።

ኒፊሊሙ የበሻሻ ዲቃላ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የባሌ ንግግር እንደ አንድ ትልቅ የዘርማጥፋት ጥሪ ተደርጎ በማስረጃነት መቅረብ ይኖርበታል። ከእነ ለማ መገርሳ፣ ጃዋር እና ሽመልስ አብዲስ “ነፍጠኛን ሰባበረነዋል፣ የክርስቲያኑን አንገት በሜንጫ ነው የምንቆርጠው ወዘተ” ንግግር የከፋውና ዛሬ ሲተገበር እያየነው ያለነው ይህ ነው፤፦

ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን።ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን፤ ህዝባችን በስራ ያውቀናል፤ እኛም ህዝባችንን እናውቃለን፤ ሽማግሌዎቻችንን እናውቃለን፤ ተያይዘን መላውን አፍሪካን ለመለወጥ፣ ይሄ ዘመን የእኛ ስለሆነ፣ ይህን ዘመን የሰጠን አላህ በመሆኑ አሳልፈን ሰጥተን ዳግም ወደ ባርነት ለመመለስ አንፈልግም፤ ያ ደግሞ ተመልሶ አይመጣም። እጃችሁ የገባውን ነገር ጠብቁ፤ ቆጥቡ፤ አጠንክሩ፤ ጉድለት (ስህተት) ካለ ምከሩ።

ያለበለዚያ ይህን ከጅ ካወጣን አጥር ውስጥ ተቀምጠው እንደሚያለቅሱት ዓይነት ለቅሶ ስለሚሆን፣ ከዚህ በኋላ ለኦሮሞ ለቅሶ የማይሆንለት ስለሆነ፣ ያገኘነውን ይዘን፣ የቀረውን ሞልተን፣ ወደ ፊት መሄድ እንድንችል”

ምንም ወለም ዘለም ማለት የለም፤ በትግራይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጂሃድ ቍ. ፩ ተጠያቂዎቹ ኦሮሞዎች ናቸው፤ አማራው የአቴቴ መተት የተያዘ የእነርሱ አሻንጉሊት ነው። አንርሳው፤ ኦሮሞዎች/ጋሎች ሃያ ሰባት ጥንታውያን ኢትዮጵያን ነገዶችን አጥፍተው ነው እዚህ ደረጃ ላይ የደረሱት። ዛሬም እንደ ጉጂ፣ አንዋክ፣ ሐመር፣ ሙርሲና ኢሮብ የመሳሰሉ ነገዶች ከምድር ገጽ የመጥፋት አደጋ ላይ ናቸው። የሕወሓት ፖለቲከኞች ዛሬም፤ “አሃዳዊ፣ ፌደራላዊ ቅብርጥሴ” በሚል የባዕዳውያኑ ሊሲፈራውያን የተረተረት ር ዕዮተ ዓለም ውስጥ ተጠምደው ሳያቸውና ስሰማቸው “ዛሬም?” በማለት እራሴን በመጠየቅ በጣም አዝናለሁ።

እስኪ ይታየን የምኒልክን የብሔር ብሔረሰብ ፌደራሊዝምን የሚያራምዱት ከሃያ ሰባት በላይ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችን ያጠፉትን፣ ዛሬም በከፍተኛ ፍጥነት በሰፊው የዘር ማጥፋት ተልዕኳቸውን ዓለም አይቶት በማያውቀው ፋሺስታዊ በሆነ መልክ በድፍረት የሚያካሂዱትን “አሃዳውያን” ኦሮሞዎችን ለማንገስ ነው። በም ዕራቡ ዓለም በሚሊየን የሚቆጠሩትን መሀመዳውያን ወራሪዎችን ወደ አገሮቻቸው በስደት መልክ እንዲገቡ ዋና ጠበቆቻቸው የሆኑት በስተግራ የቆሙ ኢአማንያን፣ ፕሮቴስታንቶች፣ ግብረሰዶማውያን እና “የዛፍ ተከላ ዘመቻ” አረንጓዴያውያን አክቲቪስቶች ናቸው። የብዙሃ ባሕል ደጋፊዎች በመሆናቸው። ግን በድጋሚ ይታየንና፤ መሀመዳውያኑ ልክ እንደ ኦሮሞዎቹ ሌሎችን ባሕሎችና ሃይማኖቶች አጥፍተው “አሃዳዊ” የእስልምና ሥርዓት ለመፍጠር የሚታገሉ ቡድኖች ናቸው።

አይገርምምን? የትግራይን ሕዝብ እየጨፈጨፈ ያለውን ኦሮሞ በሰፊው ለማንገስ፤ “አሃዳዊ ፌደራላዊ” በሚል ሉሲፈራዊ ተረተረት ሕዝቡን እያታለሉ ያስጨርሱታል።

ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት ወራሪዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ስለጁክ ቱርኮች ከመካከለኛው እስያ በመነሳት እስከ ኦርቶዶክስ ክርስትና ዋና ከተማ ቁስጥንጥንያ (የዛሬዋ ኢስታንቡል)ዘልቀው በማምራት ሰራዊታቸው ከተማዋን እንዲከቧት በተደረገበት ወቅት ልክ እንደ ዛሬው የቤተ ክርስቲያን ሰዎች፤ “የመላዕክት ዓይኖች ቀለም ጥቁር ነው? ነጭ ነው? ሰማያዊ ነው? አረንጓዴ ነው?” እያሉ በመጨቃጨቅ ጊዜና ጉልበታቸውን ያጠፉ ነበር።

በግራኝ ቀዳማዊ ዘመን ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው ጠንካራ መሪዎች በመሆናቸው ነበር ከአምስት መቶ ዓመታት ልክ እንደዛሬው በቱርኮች እየተደገፉ እስከ አክሱም ድረስ ዘልቀው የነበሩት ጋሎች ድምጥማጣቸው ሊጠፋ የበቃው።

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት

አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን ጠቅልላ የምትገዛና በእግዚአብሔር ዘንድ የምትታወቀዋ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷንና ታላቋን ኢትዮጵያን ለማየት በቻልን ነበር። 100%

👉 ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ክርስቲያን ሠራዊት ሁሌ ያሸንፋልና!

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፯]✞✞✞

ሕዝቤ ሆይ፥ ሕጌን አድምጡ፤ ጆሮአችሁንም ወደ አፌ ቃል አዘንብሉ።

አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ፥ ያለውንም ተምሳሊት እናገራለሁ።

የሰማነውንና ያውቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ ለሚመጣ ትውልድ ከልጆቻቸው አልሰወሩም።

የእግዚአብሔርን ምስጋናና ኃይሉን ያደረገውንም ተኣምራት ተናገሩ።

ለልጆቻቸው ያስታውቅ ዘንድ ለአባቶቻችን ያዘዘውን ምስክር በያዕቆብ አቆመ፥ በእስራኤልም ሕግን ሠራ፤

የሚመጣ፥ ትውልድ የሚወለዱም ልጆች ያውቁ ዘንድ፥ ተነሥተው ለልጆቻቸው ይነግራሉ፤

ተስፋቸውን በእግዚአብሔር እንዲያደርጉ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እንዳይረሱ፥ ትእዛዙንም እንዲጠብቁ፤

እንደ አባቶቻቸው እንዳይሆኑ ጠማማና የምታስመርር ትውልድ፥ ልብዋን ያላቀናች ትውልድ፥ ነፍስዋ በእግዚአብሔር ዘንድ ያልታመነች።

እነዚህ አውሬዎች አንድ የሆነ ከባድ ወንጀልና ዘግናኝ ነገር እንደሰሩ ያውቃሉ ፥ እናም አሁን የበለጠ ክፋታቸውን እንዲቀጥሉ ትግራውያንን እያዘጋጁ ነው – ባለፉት ሦስት ዓመታት በዲያብሎስ የግብር ልጅ አቢይ አህመድ አሊ አማካኝነት ደረጃ በደረጃ የሰይጣናዊ ተግባሩን፣ ግፍንና ሞትን ለህዝብ የማለማመድ ሁኔታዎችን ሲያመቻች እየተመለከትን ነው። በእህቶቻችን ላይ የተፈጸመውን የአስገድዶ መድፈር ወንጀልን አስመልክቶ ከወራት በፊት ከግራኝ ጄኔራሎች አንዱ ሆን ተብሎና በተዘጋጀ መልክ በቴሌቪዥን ወጥቶ “አስገድዶ መድፈር እና የጦርነት ጊዜ“ እያለ እንዲቀበጣጥር ሲደረግ ሰምተነዋል። ከትናንትና ወዲያ ደግሞ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋልአለን። ይህ እንግዲህ ሆን ተብሎ፣ ታስቦበትና ላሰቡት የዘር መበከል ጂሃድ ሞኙን ሕዝብ ማለማመዳቸው ነው። የስጋ ማንነታቸው እና ምንነታቸው አስገድዷቸው የገለጡት የዋቄዮአላህአቴቴ አዋጅ ነው!

💭 ከወራት በፊት CNN ካቀረበው አሰቃቂ ዘገባ አንድ ብዙ ትኩረት ያልሰጠነው ቃለ መጠይቅ አለ፤ ይህም ከ ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ ጋር የተደረገው ነው። እንዲህ ብለው ነበር፦

🔥“እሱ ገፋኝና “እናንተ የትግራይ ተወላጆች ታሪክ የላችሁም ፣ ባህል የላችሁም ፣ የምፈልገውን ላደርግባችሁ እችላለሁ፣ ማንም ግድ አይሰጥም!” አለኝ ፡፡”

🔥 “ተደፋሪዎቹ ሴቶች ደፋሪዎቻቸው የነገሯቸውን ነገሮች ሲገልጹ፤ “ማንነታቸውን መለወጥ እንዳለባቸው ፥ ወይ አማራ ለማድረግ ወይም ቢያንስ የትግሬ ማንነት ደረጃቸውን እንዲተውእና እዚያ የመጡትም እነሱን ለማጥራት፣ የደም መስመሩን ለማጥራት እንደሆነ” ይናገራሉ … “። ዶ / ር ቴድሮስ ተፈራ አክለውም፤ “በተግባር ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው!” ብለዋል፡፡

እንግዲህ በዘገባው “አማራ ለማድረግ” ቢልም እነዚህ አውሬዎች ደፋሪዎች ግን ከኮሮና ወይም ከኤች.አይ.ቪ የከፋው የዋቄዮአላህአቴቴ ቫይረስ ተሸካሚዎች መሆናቸው ነው። 100%

💭 ይህ የአህዛብ ርኩሰት ያመጣው ጣጣ ነው፤ ለዲያብሎስ ተላልፈው የተሰጡት ሕዝቦች

አህዛብ ይባላሉ፤ እነዚህ አህዛብ ናቸው ዛሬ አማራውን፣ ኦሮሞውን፣ ኤርትራዊውን/ቤን አሚር፣ ሶማሌውን ብሎም ከላይ እስከታች የቤተ ክርስቲያን “አገልጋይ” የተባለውን ሁሉ (የዋቄዮአላህዲያብሎስ ጭፍሮች) የተቆጣጠሯቸው።

በትግራይ ላይ የሚካሄደው ጂሃድ አህዛብ የትክክለኛዎቹን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ተፈጥሯዊ ጸጋና በረከት ለመስረቅና የራስ ለማድረግ የሚሰሩ የጥፋትና የሞት አሰራር ይዘው የመጡ የዲያብሎስ ጭፍሮች ናቸው። ምክኒያቱም የዲያብሎስ ልጆች ሁሉ ስምና ክብራቸው የሚሠሩት ተፈጥሯዊ ጸጋና በረከት ያለውን ሌላ አንድ አካል በመግደል፣ በማፍዘዝ፣ በማሰር፣ በማሳበድ፣ በሽተኛ በማድረግ ነውና። ስጋ ተፈጥሯዊ ጸጋና በረከት የለውም፤ የመንፈስን ስምና ክብር ነው የራሱ የሚያደርገው። ስለዚህም ደግሞ ያ መንፈሳዊ አካል ሊሞት የግድ ይሆናል። የስጋ ስምና ክብር አንጻራዊ ስለሆነ የግድ አንድን መንፈሳዊ አካል መስዋዕት አድርጎ ያቀርባል። ገድሎ፣ አጥፍቶ፣ ሠርቆ፣ አጭበርብሮነው ስሙንና ክብሩን የሚሠራው። ስዚህም ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዲያብሎስ ዓላማ ሲናገር፤ “ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲] ያለው። አስቀድሞም ራሱ ዲያብሎስ በዚህች ምድር ላይ ገዥና መንግስት የሆነው የራሱ ያልሆነውን የአዳምን (ሰው)ተፈጥሯዊ

ጸጋና በረከት የጥፋትን ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይል በመጠቀም ለራሱ ማድረግ በመቻሉ ነበር። ዲያብሎስ በምድርና በውስጧ ባሉት ሁሉ ላይ ገዥ እንዲሆን አልተፈጠረም። እርሱ በዚህች ምድር ላይ ገዥ የሆነውን የሌላን አካል የአዳምን ጸጋና በረከት የርሱ ማድረግ በመቻሉ መሆኑን ማወቅ አለብን። አዳም የሞትን ፍሬ እንዲበላ ማድረግ በመቻሉ ነበር በምድርና በውስጧ ያሉትን ሁሉ እንዲገዛ የተሰጠውን ሥልጣን የነጠቀውና የራሱ ያደረገው። ልጆቹም እንዲሁ ናቸው። ዲያብሎስ በሌላ ሰው ጸጋና በረከት የሚኖርን፣ የሚገለጥና የሚነግስ የምኞት አካል ነው። ይህም ደግሞ ስጋ የምንለው የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት ነው፤ የስጋ ስምና ክብር። የዲያብሎስን ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይል ለተፈለገው ዓላማ ለጥቅም ለማዋል ደግሞ እነዚህን የርኩሰትና የጥፋ አሠራሮችን መፈጸም የግድ ይሆናል።

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፪፥፴፩]

እግዚአብሔር የሚጠላውን ርኵሰት ሁሉ እነርሱ ለአማልክቶቻቸው አድርገዋልና፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደግሞ ለአማልክቶቻቸው በእሳት ያቃጥሉአቸዋልና አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር እንዲሁ አታድርግ።”

በዲያብሎስ የሚያምን ለእርሱም የሚገዛ ሁሉ ይህን የርኩሰት አሠራር የመፈጸም ግዴታ አለበት።

የዋቄዮአላህዲያብሎስ ልጆች በትግራይ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ላይ እየፈጸሙት ያሉትም ይህን የርኩሰት አሠራር ነው። የዋቄዮአላህዲያብሎስ ልጆች በተለይ ከምኒልክ ፪ኛው መምጣት አንስቶ ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት በትግራይ ላይ የሚያካሂዱት ጂሃዳዊ ዘመቻ ዋናው ተልዕኮ፤ እግዚአብሔር ለትግራይ ኢትዮጵያውያን የሰጣቸውንና ከአዳም ዘመን አንስቶ ተከላከሎ ያቆየላቸውን ተፈጥሯዊ ጸጋና በርከት መስረቅና የራሳቸው ማድረግ ነው። አይሳካላቸውም እንጂ!

💭 “ኢትዮጵያ ተከብባለች – አዎን ከሁሉም አቅጣጫ!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 23, 2012

የኢትዮጵያ ጠላቶች አገሪቷን ለመቆጣጠር ዳርዳር እያሉ ነው፡ የወረራውም ጊዜ እየተቃረበ ነው፤ አገራችን ከባሕር እንድትነጠል ተደርጋለች፤ በኤርትራ የሚገኙት ልጆቿም እንዲያምጹ፡ ጥላቻ እንዲገዙ ተደርገዋል፤ በዚህም ምክኒያት አደገኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ምድር ሰላም ጠባቂ መስሎ ሰተት ብሎ በመግባት ሥራውን እየሰራ ነው፤ ባካባቢዋ የሚገኙትም አገሮች አንድ ባንድ በጠላቶቻችን እጅ ሥር በመግባት ላይ ናቸው፤ በአየር ላይም መንኮራኩሮቻቸው በተራቀቁ ሌንሶች ታጥቀዋል ወደ አገራችንም ላይ ካነጣጠሩ ውለው አድረዋል።

በተለይ አፍጋኒስታን ልክ የኢትዮጵያ ዓይነት ተራራማ የመልክዓምድራዊ ባሕርይ ስላላት ለወታደራዊ ልምምድ አመች ነች፤ የኔቶ ወታደሮችም ለኢትዮጵያ ወረራ የሚረዳቸውን ብዙ ልምድ በ አፍጋኒስታን በመቅመስ ላይ ናቸው። የአረብ ጸደይ የሚል እንቅስቃሴ እንዲደረግ በመገፋፋት ደግሞ ውጭ የሚገኙ የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምስራቅ ተወላጆች በምን ዓይነት መልክ መንግሥታቱን መገለባበጥ እንደሚችሉ አስፈላጊውን ልምድ በመቅሰም ላይ ናቸው፤ ውጭ የሚገኙ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ለዚህ ዓይነቱ ሉሲፈራዊ ዘመቻ አውቀውም ሆነ ሳያውቁ በመዘጋጀት ላይ ይገኛሉ። እሽ፡ አሁን ሰሜን አፍሪቃ በነርሱ እጅ ገብታለች፣ ጅቡቲና ኬኒያ ሁልጊዜ የነርሱ ናቸው፤ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ሶማሊያና የመንም በቅርቡ ሙሉበሙሉ በነርሱ እጅ ይወድቃሉ፤ የዓለም ትኩረት በ አፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ፣ ፍልስጤምና ግብጽ ላይ ነው፤ ነገር ግን ትልቁ የሉሲፈር ዓይን ግን በኢትዮጵያ ላይ ነው ያረፈው።

ይህች ብዙ ምስጢር የተደበቃበት አገራችን ምን ያህል ድብቅ ኃብት እንደያዘች ለኛ ለሞኞቹ ነው እንጂ እስካሁን ያልተገለጥልን፣ ሉሲፈርማ ገና ድሮ ከአዳምና ሔዋን ጊዜ አንስቶ ነው ይህን ምስጢር ያውቅ የነበረው። አሁን የቴክኖሎጂ ነገር እጅግ እየተራቀቀ በመጣበት ዘመናችን የሉሲፈር ምርጥ ልጆች የምስጢሩ ተካፋዮች ለመሆን በቅተዋል ፤ በዓይኖቻችን ሊታዩ የማይቻሉትን አንዳንድ ረቂቅ ነገሮችንም ለማየት እየተቻላቸው ነው፤ ታይተው የማይታወቁ፡ እኛ መናፍስት የምንላቸውን ነገሮች ለመከታተል ችሎታውን እያገኙ ነው። ከዚህ ቀደም ይህን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፤ ይህ ቦታ የኢትዮጵያ ምስጢራት ከተደበቁባቸው ቦታዎች አይርቅም፤ እነዚህ ቦታዎች የኢትዮጵያን ብርቅ ገዳማት የሚያጠቃልል ነው። የሉሲፈር ሠራዊት ይህን ቦታ ቃኝቶ ደርሶበታል፣ የነካተሪናን አውሎ ነፋስ የሚቀሰቅሰው የእግዚአብሔር አምላክ እስትንፋሽ፣ ኃያሎቹ ቅዱሳናት ከሚገኙባቸው የኢትዮጵያ ተራራዎችና ገዳማት እንደሚፈልቅ ተገንዝበወታል።

የሉሲፈር ወገኖች ባወጡት ፕላናቸው፤ “የኢትዮጵያ ሕዝብ በረሃብና በሽታዎች እንዲደክምና እንዲዋረድ ይደረጋል፡ በኋላም ማንነቱን ለማወቅ ስለሚሳነው ፣ አገሩን እየለቀቀ መሰደድ ይጀምራል፣ በመጨረሻም አገሩን፣ ወገኑን፣ እራሱንም አሳልፎ እስከመሸጥ ይደርሳል” የሚል ሃሳብ አላቸው። ይህንንም ዕቅዳቸውን አሁን በሥራ ላይ ለማዋል በመታገል ላይ ይገኛሉ። ግማሹ የሕዝባችን ክፍል አውቆም ሆነ ሳያውቅ ለአገሪቷ ጠላቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሠራል፤ እነርሱንም በማገልገል ላይ ይገኛል፣ ገንዘብና ቁሳቁስ እንዲያፈቅር ተደርጓል፣ ሰይጣን ለ6ሺህ ዓመታት ያህል የተዋጋለትን ክቡር ነፍሡን ለሰይጣን አርበኞች አሳልፎ በመስጠት አንድ ቀን የማይቆየውን ጊዜአዊ እርካታ በመሸመት ላይ ይገኛል።

“ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል?” – [ማር. ፰፥፴፮]

በመጨረሻ ብዙ ተዓምር እንደምናይ፡ የኢትዮጵያ ጠላቶችም አንድ በአንድ እንደሚቀነጠሱ፡ ዓለምም ለመገረም እንደሚበቃ አንጠራጠር። አንመለስም፤ ንስሐ አንገባም ብለው የከበቡን ኃይሎች ውጊያውን የተያያዙት እጅግ በጣም ግዙፍ ከሆነውና ከማይሸነፈው ኃይል ጋር ነው።

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UK Parliamentary Debate on #TigrayGenocide | Shocking War Crimes

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2021

አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! እህ ህ ህ!

😠😠😠 😢😢😢

______________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በካቶሊኮች ትንሣኤ | ዘረ-ኢትዮጵያዊው የመጀመሪያው ጥቁር የቼክ ሪፐብሊክ ፓርላማ አባል በዘረኞች ተደበደበ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2019

በካቶሊኮች ትንሣኤ እሑድ ዕለት ሞራቪያ ግዛት ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆነው ዶሚኒክ ፌሪ ሲጃራውን ለመለኮስ ወደ መንገድ ወጣ እንዳለ ነበር በሁለት ዘረኞች የተደበደበው።

ባሪያዎች በፖለቲካ ውስጥ ለመሳተፍ ምንም መብት የላቸውም”

የሚል ስድብ የተሞላበትን ዓረፍተ ነገር እንደሠነዘሩበት የዓይን ምስክሮች ተናግረዋል።

ፖሊስ ይህን በዘረኝነት ላይ የተመሠረተ ጥቃት እያጣራ ነው።

ዶሚኒክ ፌሪ በአካባቢው ሆስፒታል ታክሞ በደህና ተመልሷል።

የሁሉም ፓርቲዎች ፖለቲከኞች የዘረኝነት እና ዓመፅ የተሞላበት ድርጊት አውግዘዋል።

በአባቱ በኩል ኢትዮጵያ ዝርያ ያለው ዶሚኒክ ፌሪ የመሃል ወግአጥባቂው የTOP 09 ፓርቲ አባል ነው

ዶሚኒክ ፌሪ የሃያ ሁለት ዓመት እድሜ ሲኖረው፤ በቼክ ሪፐብሊክ ታሪክ በጣም ወጣቱ እና የመጀመሪያው ጥቁር ፖለቲከኛ ነው። በተለይ በወጣቶች ዘንድ ተወዳጅነት ያለው ይህ የህግ ተማሪ እና ፖለቲከኛ በትርፍ ጊዜው ጃዝፒያኖን በየክለቦች ይጫወታል

ሌላው ታዋቂ ቼክኢትዮጲያዊ ቴዎድሮስ ገብረ ሥላሴ ይባላል፤ የቼክ ሪፓብሊክ ብሔራዊ ቡድን እና የጀርመኑ ቬርደር ብሬመን እግር ኳስ ተጫዋች ነው።

መልካሙን እንመኝላቸዋለን!

በውኑ ኢትዮጵያዊ መልኩን ወይስ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ይለውጥ ዘንድ ይችላልን?

ለኢትዮጵያውያን የሆነች አንዲት አገር ብትኖር ኢትዮጵያ ትባላለች። አውሮፓ፣ አሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ደቡብ አፍሪቃ አረብ አገር ወይም እስራኤል ብንሄድ፡ ሁሌ እንደ ሁለተኛ ዜጋ ነው የምንኖረው፤ ስኬታሞች ሆነንም። ክፉውን የመቻል ፀጋ ስለተሰጠንና በቀላሉ ካለንበት ማሕበረሰብ ጋር ተዛምደን የመኖር ችሎታና ትዕግስቱ ስላለን ነው እንጅ ብዙ ሁኔታዎች ለብዙዎች በቀላሉ የማይታለፉ ናቸው።

ወገናችን እርስበርስ ተስማምቶ በኢትዮጵያዊነቱ ብቻ የመኖር ግዴታ አለበት፤ አሊያ ኢትዮጵያን ለቅቆ መውጣት እና እንዲህ በየባዕድ አገሩ መሰቃየት ግድ ይሆንበታል። በቅርቡ በአገራችን፡ “ኢትዮጵያዊ ነህ/ነሽ፣ አይደለህም/ሽም?“ ብለን የምንጠይቅበት ሁኔታ መፈጠር ይኖርበታል፤ በዚህም “ኢትዮጵያዊ አይደለሁም”የሚል ከሃገረ ኢትዮጵያ እንዲወጣ ይገደዳል፤ ይጠረፋል ማለት ነው። ሌላ አማራጭ የለም፤ እግዚአብሔር ለሁሉም ሕዝቦች የራሳቸውን ሃገር ሰጥቷቸዋልና።


Czech MP Taken To Hospital After Two Men Physically Assault Him And Racially Abuse Him


The police are investigating a racial attack against lower house deputy Dominik Feri in Moravia on Sunday.

Witnesses said one of the attackers shouted “niggers had no right to be in politics at all,” Feri was quoted by Czech news outlet Novinky as saying.

The incident happened in the town of Borsice where Feri was attending a cultural event. He was attacked on the streets of the town by two men who knifed and punched him yelling that „niggers had no place in politics“.

Feri was treated at the local hospital and is said to be recovering.

Politicians condemn racist and xenophobic violence

The chair of the TOP 09 club in the lower house, Miroslav Kalousek, said the assault was yet another racially-motivated attack on Czech territory. “Yet another racial attack on our territory. It wasn’t by the Islamists this time either, but by ‘the real decent Czechs’. I hope they will be strictly punished,” Kalousek said.

Dominik Feri, who has Ethiopian roots, is an MP for the center-right TOP 09 party.

Continue reading…

Dominik Feri – THE YOUTH VOTER

Dominik Feri marked his 22nd birthday earlier this year by voting against Prime Minister Andrej Babiš in a failed motion of no confidence in the Czech parliament. “Thank you so much for your wishes,” he wrote in a Facebook post bemoaning the government’s survival. “When you complain about socks or underwear, remember this really stupid birthday present.”

Feri isn’t just the youngest parliamentarian in the country’s history. He’s the first black one — and conspicuously so. He wears his hair in a bushy afro and enjoys playing Fats Waller-style jazz piano in local clubs. A member of the city council in his hometown of Teplice since the age of 18, he easily won a seat in parliament last year, despite being placed last on the electoral list of his center-right TOP 09 party. In the Czech Republic, voters can cast preferential ballots for individuals, and the then-21-year-old received more than 15,000 preferential votes in Prague. Only three other candidates in the city tallied more, all of them well-known veteran politicians.

His secret: the youth vote — and a prolific and outspoken presence on social media, especially Instagram, where his choco_afro account has over 100,000 followers, roughly 1 percent of the Czech population. He uses it to forcefully — and often wittily — express his enthusiasm for the EU and his contempt for the illiberal populism of the Czech president and prime minister, the Czech Communists and the virulent xenophobia of the far right.

It’s not easy being young and black in the Czech Republic, where the number of residents of African descent remains minuscule and racial intolerance is widespread. The issue, says Feri — who is partly of Ethiopian ancestry — is “constant mockery and threats by some people. Or, even worse, many people won’t even take you seriously.”

While he says the EU could do more to sell itself in Central Europe, he remains optimistic. For years, Feri visited schools around the country to lecture students on politics and the EU. His parliamentary obligations and his studies — he’s working toward a law degree at Prague’s Charles University — keep him from doing that now, which is why he is so active on social media. “Young Czechs are less interested in politics or traveling around the EU [than their elders],” he says. “But that will change.”

IN HIS OWN WORDS

What is your definition of “European values?”

They have been shaped by Roman law, Christianity and humanism. Thankfully, they have endured all the war atrocities and have been substantially strengthened after World War II. Roman law has influenced our laws and thus affected the way we live — for example, the law of succession. It might not be the most popular way to think about European values, yet the influence of Roman law is what we have in common.”

Source

____________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን የሚተናኮሉት ሊሲፈራውያን ተዋረዱ | ኮሙኒስቱ ኮርቢን ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” ብሎ ሰደባት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2018

ያውም የፓርላማ ስብሰባ ላይ

ቅሌታሙ ፀረሴማዊ የሽብርተኞች ጠበቃና የተቃዋሚው የሌበር ፓርቲ መሪ ጀሬሚ ኮርቢን ጠ/ሚንስትር ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” በማለት ሲናገር በግልጽ ይታያል።

ከዚህ የተሻለ ቃና ቴሌቪዥን አለ?!

ሰውዬው አልተሳሳተም! ነገር ግን እርሱ እራሱ ከእርሷ የበለጠ ደደብ ነው። እነዚህን የስድብ ቃላት ከሠነዘረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ “አረ በፍጹም አልወጣኝም፤ ያልኩት “ደደብ ሰዎች” ነው” በማለት ከሜይ የበለጠ ደደብ መሆኑን በመቅጠፍ አረጋግጧል። መሳደቡ ነው ወይስ መዋሸቱ በይበለጥ ደደብ የሚያደርገው? እንግዲህ እነዚህ ናቸው የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ለማንኛውም፡ ታላቋ ብሪታኒያ ትንሽ እየሆነች ነው።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፳፱፡፴፩]

የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።

እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤

ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና

______

Posted in Conspiracies, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: