Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Opostion’

Senegal | ቀጣዩ የሉሲፈራውያኑ ጥቃት የኢትዮጵያን ቀለማት በተዋሰችዋ በሴኔጋል ላይ | ኢትዮጵያውያኑ ግን እያለቁም ያንቀላፋሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2021

የመንግስት ተቃዋሚ መሪውን ኦስማን ሶንኮን መታሰር ተከትሎ የሴኔጋል ተቃውሞ ክፉኛ ተባብሷል። ይህ ለሴኔጋል ያልተለመደ ነው።

ሴኔጋል አስራ አምስት ሚሊየን ነዋሪዎች ሲኖሯት ፺፭/95% ሙስሊም ፭/5% ክርስቲያኖች ናቸው። አንድ ተቃዋሚ ታሰረ ተብሎ በዩጋንዳ፣ በሴኔጋልና በሌሎች አፍሪቃ አገራት አመጽ ሲካሄድ ይታያል፤ በሃገራችን ግን የበሰሜኑ ጀነሳይድ እየተፈጸመ፣ በመሓል አገር ግድያዎች እየተካሄዱ፣ ተቃዋሚዎች እየተገደሉና እየታሠሩ ለሆዱ ብቻ የሚያስበው አማራውና ጋላማራው ጭጭ ብሎ ተኝቷል። የታሰረውን የሴኔጋሉን ተቃዋሚ ከጃዋር እና እስክንድር “መታሰር” ጋር እናነጻጽረው። ጃዋር እንኳን ለኦሮሙማ አጀንዳ ማስፈጸሚያ በስልት ነው እንጂ “የታሰረው” ትክክለኛ እስረኛ አይባልም፤ ለአመጽ እንደ ሮኬት የሚምዠገዠጉት ቄሮዎች የት አሉ? አዎ! ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ጃዋር መሀመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ እና ለማ መገርሳ የዘረጉላቸውን የዋቄዮ-አላህ ጂሃድ ፍኖተ ካርታ ተከትለው በተዋሕዷውያን ላይ ጭፍጨፋ በማድረግ ላይ ናቸው። በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ላይስ እንደ ሴኔጋሉ በወኔ አመጽ ሊቀሰቅሱ የሚሹ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችና አማራዎች የት ጠፉ? አዎ! እነርሱም በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ ቁጥጥር ሥር ስለሆኑ ወኔያቸው የሚቀሰቀሰው በተዋሕዶ ትግራዋያን ላይ ሲሆን ብቻ ነው። እስኪ እናስበው ባለፉት ሦስት ዓመታት ያ ሁሉ በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ ጉድ በሃገራችን ሲከሰት ጠቅላይ ሚንስትሩ መለስ ዜናዊ ቢሆን ኖሮ ምን ዓይነት ከባድ አመጽ ሊቀሰቀስ እንደሚችል። ግን ክአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር ሲነጻጸር መለስ ዜናዊ መልአክ እንደነበር አሁን እያየነው ነው።

ለማንኛውም፤ ሉሲፈራውያኑ በያዙት የዓለምአቀፍ ሕዝብ ቁጥር ቅነሳ አጀንዳ በተለይ የአፍሪቃን የሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ዛሬ ከመቼውም በተጠናከረ እየሠሩ ነው። ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪቃ የሕዝብ ቁጥር ማደግ ከፍተኛ መለኮታዊ ሚና የምትጫወተው አክሱም ጽዮን እንደሆነች ደርሰውበታል፤ ስለዚህ ይህን በረከትሰጪ የንብ ቀፎ በማፈራረስ ንቡቹን መጨረስ ይሻሉ። ከፊሉን በጦርነት፣ ከፊሉን በበሽታ፣ ከፊሉን በተበከለ ምግብና መጠጥ፣ ከፊሉን በክትባት፣ ከፊሉን በስደት! ለአፍሪቃ የተመደበላት የሕዝብ ቁጥር ከ ኅምሳ ሚሊየን አይበልጥም። የሚተርፉት እነዚህ ኅምሳ ሚሊየንም የዱር አራዊቱን ይንከባከቡ ዘንድ በክፍትአየር የዱር እንስሳት መካነ የሚያገለግሉ ባሪያዎች ይሆናሉ።

ሰሞኑን በአህጉራችን በአፍሪቃ በመናወጥ ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ብቻ አይደለችም። በሴኔጋል፣ በመካከለኛው አፍሪቃ ሪፐብሊክ፣ በኒጀር፣ በማሊ፣ በናይጄሪያ፣ በሶማሊያ ከፍተኛ አመጾች እየተካሄዱ ነው። በእዚህ ህውከት እንደተለመደው ጂሃዲስቶች ናቸው ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱት። በ ሞዛምቢክ የእስልምና አመጽ 670,000 በላይ ነዋሪዎቹን አፈናቅሏል፣ ለረሃብ አጋልጧል

ከዲቪዲ ስብስቤ አንድ የምወደው ፊልም “The Blast from The Past“ ይባላል፤

በዚህ ፊልም ራንዲ ኒውማን የተባለው ታዋቂ አሜሪካዊ የሙዚቃ ሰው የሚከተለውን ዘፍን ጽፎ ነበር፦

🔥 Randy Newman – Political Science

No one likes us

I don’t know why.

We may not be perfect

But heaven knows we try.

But all around even our old friends put us down.

Let’s drop the big one and see what happens.

We give them money

But are they grateful?

No they’re spiteful

And they’re hateful.

They don’t respect us so let’s surprise them;

We’ll drop the big one and pulverize them.

Now Asia’s crowded

And Europe’s too old.

Africa’s far too hot,

And Canada’s too cold.

And South America stole our name.

Let’s drop the big one; there’ll be no one left to blame us.

Bridge:

We’ll save Australia;

Don’t wanna hurt no kangaroo.

We’ll build an all-American amusement park there;

They’ve got surfing, too.

Well, boom goes London,

And boom Paris.

More room for you

And more room for me.

And every city the whole world round

Will just be another American town.

Oh, how peaceful it’ll be;

We’ll set everybody free;

You’ll have Japanese kimonos, baby,

There’ll be Italian shoes for me.

They all hate us anyhow,

So let’s drop the big one now.

Let’s drop the big one now.

______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: