Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Obesity’

የግብፅ ሙፍቲ እና ዝነኛ ኢማም፡ “ተርበናል” ለሚሉት ቦርጫማ ግብጻውያን “ስጋ ካላገኛችሁ ኬክ ብሉ” አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 12, 2018

ኢማም ጎማ (ጎማ ይብላና)በግብጽ ቴሌቪዥን ይህን የተናገረው፡ ከኑሮ ውድነት የተነሳ ብዙ ግብጻውያን ስጋ መብላት አልተቻለንም” ብለው ማማረር ሲጀምሩ ነው። ኢማሙ ስለ አመጋገብ ጠቃሚ ነው የሚለውን ምክር ለግብጻውያን ሲሰጥ እንዲህ ብሏል፦

ሰዎች በቀን 3200 ካሎሪን እንደሚያስፈልገን አድርጎ ነው አላህ የፈጠረን፣ በስጋ ፈንታ 2 ኬክ ለቁርሳችሁ በየቀኑ ብትበሉ፡ ምሳም እራ ትም መብላት አያስፈልጋችሁም፤ አንዱ ኬክ ብቻ 900 ካሎሪዎች አሉትና

ይህ በሱኒ እስልምናው ዓለም ከፍተኛ ተደማጭነት ያለው ኢማም ግብጻውያኑን በጣም አሳፍሮአቸዋል፤ ድህነትና ረሃብ፣ ውፍረትና የስኳር በሽታ በጣም በተስፋፋባት በግብጽ፡ ሙስሊሞች ሊቅ ነው፣ አባታችን ነው የሚሉት ሰው ይህን ያህል መጨከኑ አስደንግጧቸዋል፤ አንዳንዶች እንዲያውም በሱ ምክኒያት ፕሬዚደንት አልሲሲ ከስልጣን እንዲወገዱ ምኞታቸውን በመግለጽ ላይ ናቸው።

18ኛው ምዕተ ዓመት ፈረንሳይ፡ ጨካኟ ንግሥት ማሪ አንቶይኔት በተመሳሳይ መልክ ድሆችን የሚኮንን ነገር ተናግራ ነበር፦

“ድሆች ዳቦ ካላገኙ፡ ኬክ ይብሉ!” ብላ።

በረሃ ላይ ሆነው የአባይን ውሃ ለዘመናት በነፃ እየጠጡ ያለቅጥ በቀን ስደስት ጊዜ ሆዳቸውን ሲሞሉና ልጆችን እንደ ጥንቸል ሲፈልፍሉ የነበሩት ግብጻውያን አሁን ከፍተኛ ችግር ላይ ወድቀዋል፤ ኑሮው ተወዷል፤ በርሚል ሆዳቸውንም መሙላት አቅቷቸዋል፣ በኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የሚፈጽሙት በደል መንፈሳዊ ኪሳራን አስከትሎባቸዋል፣ በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጽሙት ተንኮል መቅሰፍት አምጥቶባቸዋል። አቤት ጉዳቸው!

ግብጾች በውፍረት በዓለም 5ኛውን ቦታ ይዘዋል። ሚዛን ላይ በዓለም በጣም ከባድ ነች የምትባለዋ ሴትም ግብፃዊት ናት፡ የምትመዝነውም 500 ኪሎግራም ያህል ነው። በዓለም ብዙ ወፍራሞች ከሚኖሩባቸው አሥር አገሮች መካከል አምስቱ የአረብ አገሮች ናቸው፦

1) ናውሩ

2) ኩዌት

3) ሳውዲ አረቢያ

4) ቤሊስ

5) ግብጽ

6) አረብ ኤሚራቶች

7) ደቡብ አፍሪቃ

8) ካታር

9) ሜክሲኮ

10) ዩ ኤስ አሜሪካ

ወገኖች የገንዘብ እጦታችንን አንጥላው፤ ድህነታችን ኃብታችን ነው!

[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፩፡፮]

አሁንም እናንተ ባለ ጠጎች፥ ስለሚደርስባችሁ ጭንቅ ዋይ ዋይ እያላችሁ አልቅሱ።

ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፥ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል።

ወርቃችሁም ብራችሁም ዝጎአል፥ ዝገቱም ምስክር ይሆንባችኋል ሥጋችሁንም እንደ እሳት ይበላል። ለኋለኛው ቀን መዝገብን አከማችታችኋል።

እነሆ፥ እርሻችሁን ያጨዱት የሠራተኞች ደመወዝ በእናንተ ተቀምቶ ይጮኻል፥ የአጫጆችም ድምፅ ወደ ጌታ ፀባዖት ጆሮ ገብቶአል።

በምድር ላይ ተቀማጥላችኋል በሴሰኝነትም ኖራችኋል፤ ለእርድ ቀን እንደሚያወፍር ልባችሁን አወፍራችኋል።

ጻድቁን ኰንናችሁታል ገድላችሁትማል፤ እናንተን አይቃወምም።”


Egypt’s former mufti has told Egyptians who can’t afford to eat meat to stop complaining and have a slice of cake instead.



The former Grand Mufti of Egypt, Ali Gomaa, had made remarks suggesting an “effective” solution for Egyptians to face high prices.

As Egyptians have been struggling to earn enough to survive, fake nutritional information from a government supported imam is here to save the day.

Ali Gomaa, the former grand Mufti of Egypt and one of the most prominent imams in the country was defending the latest austerity measures that had hardened the Egyptians daily lives, yet he might have taken it too far…

On a local TV channel, Gomaa was addressing Egyptians who complain the increase in meat prices as they became unable to afford it anymore. He went on to give nutritional advice about the number of needed calories for individuals per day, suggesting substituting meat with cakes, could be the answer!

“You all complain that meat is too expensive and you say what are we going to eat?… If you eat two pieces of cake, then that is it, you won’t need a breakfast or dinner..”

Ali Gomaa: Eat two pieces of cake if you could not afford meat, “If ye are grateful, I will add more (favours) unto you”. [The last quote is a verse from Quran]

Gomaa went on to explain his point of view: “Allah created us needing 3200 calories per day, and one piece of cake contains 900, which means if I ate two pieces then that will be enough and I won’t need a breakfast or a dinner or whatever else.”

So, the two pieces of cakes will count a 1800 calories, where are the rest of the 3200 [the needed amount].”

The imam who seems obviously ignorant of any nutritional knowledge, made himself a subject of mockery. Egyptians are already calling for President Abdel Fattah Sisi to resign, following the latest slash in fuel prices and transportation.

The video flooded the Egyptian social media as users went to criticize the imam for justifying any decision taken by the government, as if for the benefit of the people.

Some users described the imam as the Egyptian version of Marie Antoinette, the French Queen who is famous for her phrase: “Then let them eat bread”, when told that the peasants had no bread.

He is exactly like Marie Antoinette when she said: “If there was not bread for the poor, let them eat cake”, and she ended up executed with her husband.”

Mohamed addressed the imam, sarcastically, asking him what should he do if he had Diabetes.

But what people who had Diabetes, like me, should eat?”

Ahmed Elkhateeb pretended he was convinced by the imam’s solution, but found meat cheaper if he wanted to get each individual of his family two pieces of cakes on daily basis.

A family of two individuals will need 20 pieces of cake per day. The average price of each piece is 15 EGP, which amounts to 300 EGP per day. No Sir, I am going to keep it on meat, as it is cheaper.”

In fact, the imam’s humourous attempt to justify his government’s decisions do have a serious side, as many Egyptians can no longer provide enough to look after thier children.

Sisi floated the Egyptian pound in 2016, in addition to crackdowns on many freedoms inside the country.

Source

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዲስ አበባ | ወገኔ፡ አሳሳቢና አስደንጋጭ የሆነ ውፍረት በእህቶቻችን ላይ እየታየ ነው!!!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2017

በየአብያተክርስቲያናቱ አባቶች፦“ሴቶቻችን ውስጥ የገባው ጋኔን ይውጣልን!”

እያሉ ጸሎት ማድረስ ጀምረዋል።

ዛሬ፤ እንደገና፡ ቀኑን ሙሉ ሲያሳስበኝ የዋለ ጉዳይ ነው

ጌታዬ አምላኬ፣ ፈጣሪዬ ሆይ፡ ጠላቶችህ፡ በጥቁር አሜሪካውያን ላይ የተጠቀሙትን ዓይነት ዲያብሎሳዊ ትሪክ በየዋሆቹ እህቶቼ ላይ እየተጠቀሙ ነው፤ አባቴ ሆይ፡ አንተ ታያቸዋለህና ዝም አትበል

በጣም ብዙ የሆንት እህቶቻችን የወሊድ መከላከያውን እንደ ክረሜላ ነው የሚወስዱት፤ የሚያስጠነቅቃቸው፣ የሚመክራቸውና የሚያስተምራቸው አካል የለም፤ በጣም ነው የሚያሳዝነው።

ምግብንም በሚመለክት፤ እንደ ምሳሌ አድርጌ ቪዲዮ ውስጥ “በርገር” ቤቱን አቅርቤዋለሁ፦

ቦሌ መድኃኔ ዓለም ፊት ለፊት፤ መድኃኔ ዓለም እየተባለ የሚጠራው ህንፃ ሥር፡ በእንግሊዝኛው ይጠራል፡ “InN Out Burgerየሚባል ትልቅና “ዘመናዊ/ፈረንጃዊ” የፈጣን ምግብ ቤት አለ። ዶሮና ድንች ጥብስ፣ በርገሮችና የመሳሰሉትን የፈረንጅ ምግቦች ነው የሚያቀርቡት። ባጠቃላይ፡ ቦሌና ሃያሁለት በመሳሰሉት አካባቢዎች ጣፋጩንና ጤነኛውን ኢትዮጵያኛ የእንጀራ ምግብ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። የሚገኝ ከሆነ እንኳን ምግቡ ሁሉ በአደገኛው ዘንባባ ዘይት የተሠራ ነው።

አንን ቀን አመሻሽ ላይ፡ እስኪ ልቅመሰው ብዬ በረንዳው ላይ ቁጭ አልኩ፤ የተቆራረጡ ዶሮዎችና (ሁሉ ነገር በእንግሊዝኛ ነው„Chicken Nuggetsብለውታል)የድንች ጥብሶች አቀረቡልኝ። ለመግለጽ ያዳግተኛል፤ አንዷን ቁራጭ ዶሮና ድንቹን እንደቀመስኩ በጣም አጥወለወልኝ፣ አፈር አፈር ይላል ብል አፈርን መስደብ ይሆንብኝል፤ አፈር የተሻለ ይጣፍጣል፡ የበለጠም ጥቅም ይኖረዋል፤ ይህ ግን ዶሮውም ድንቹም፡ ከፈርንጅ አገሩ እንኳን ሲነጻጸር በጣም የተለየ ነው።

አሳላፊውን ጠርቼ ይቅርታ ስለምቸኩል አልጨረስኩትም ብዬ ሂሳቤን ከከፈልኩ በኋላ ወርጄ ሄድኩ። ምነው ብለው ደነገጡ። ትንሽም ሄደት እንዳልኩ፤ አንዲት ወጣት እህታችን መንገድ ዳር ቁጭ ብላና ጨቅላዋን አቅፋ ትለምናለች…..ኩምሽሽ ብዬ አብሪያት ቁጭ አልኩእዚያ ሬስቶራንት ለዚያ ምግብ 95 ብር ነበር የከፈልኩትሬስቶራንቱ ውስጥ እስከ መቶ የሚጠጉ ወጣቶች እየተጯጯሁ ይመገባሉ፤ በብዙ ብር የሚገመት ምግብ ያዛሉበሽተኞች የሚያደርጋቸውን/ የሚያደርገንን ምግብ ይወስዳሉ/ እንወስዳለንእዚህ ደግሞ እህታችን፡ ልክ እንደ ማርያም ልጇን አቅፋ፡ ትለምናለች….. ያው እስካሁን ልረሳው የማልችለው ገጠመኝ ነው፣ ልክ እንደ ኃይለኛ ነገር ሆኖ ነው የሚትየኝ።

እዚያ ምግብ ቤት እንዲሁ ለመታዘብ አልፎ አልፎ አለፍ እያልኩ ወደ ውስጥ አይ ነበር። ሁሌ ሙሉ ነበር። አንድ ሌላ የታዘብኩት ነገር ቢኖር፦ ባካባቢው የሚገኙት ብዙ ፈረንጆች ወደ እዚህ ቤት ገብተው ሲመገቡ አለማየቴ ነው። እለምን ይሆን? የሚያውቁት ነገር ይኖር ይሆን? ለነገሩማ ለእነርሱ የት፣ ምን መብላት እንዳለባቸው ብዙ ጊዜ አስቀድሞ ባገራቸው/በኢንባሲዎቻቸው በኩል ይነገራቸው የለ!?

ዔዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የሳጥናኤል ልጆች በተገኘው ቀዳዳ ሁሉ ነው እየገቡብን ያሉት፣ ዓይናችን እያየ ጆሮአችን እየሰማ ዲያብሎሳዊ ድርጊታቸውን በፈርኦናዊ ትዕቢትና ድፍረት በመፈጸም ላይ ናቸው። በተለይ አሁን ትኩረቱን ያደረጉት የሕብረተሰባችን ምሶሶዎች በሆኑት ሴቶቻችን እና ህፃናቶቻን ላይ ነው፤ በቅርቡ ደግሞ የወንዱን ዘር ለማድከም የተለያዮ ኬሚካሎችን፣ ጀርሞችንና ባክቴሪያዎችን እያዘጋጁልን ነው። ይህን እያንዳንዳችን ያልቸልተኝነት ልናውቅና ልናሳውቅ ግዴታ አለብን።

ለእህቶቻችን ውፍረት፦

መንስዔ

ዲያብሎሳዊ ምግብና መጠጥ

ይህ ምግብ ፈረንጁ አገር “ጃንክ/ቆሻሻ” ምግብ ይባላል፤ የሚመገቡትም፤ ብዙ ያልተማሩና ድኾች የሚባሉት ናቸው።

በአዲስ አበባችን ደግሞ፣ ተምሯል፣ ያውቃል፣ ኃብታም ነው የሚባለው ነው በፈቃዱ ይህን ቆሻሻ የሚበላው።

+ የሚረጋ የዘንባባ(ፓልም)ዘይት(በውስጡ ፓልሚክ አሲድ የተባለ አደገኛ ኬሚካል የያዘ ነው)

+ ኦርጋኖፓስፌት በተባለ መርዝ የተቀቀለ የእርዳታ(አሜሪካ)ስንዴ

+ የፈረንጅ በርገር እና ጥብሳጥብስ

+ የ ”ፈረንጅ” ዶሮና እንቁላል

+ የ “ፈረንጅ” ወተትና እርጎ

+ ሚሪንዳና ኮካኮላ

+ የአረብ ዱቄቶች

+ የቱርክና ፓኪስታን ስኳር

+ ኤታኖል የተሽከራሪ ነዳጅ

መንስዔ ፪

ዲያብሎሳዊ የወሊድ መከላከያዎች

+ ውርጃ

+ እንክብሎች

+ ክትባቶች

+ ቅባቶች

መንስዔ ፫

ዲያብሎሳዊ የማሕበረሰብ ግኑኝነት መርዞች

+ በየጎረቤቱ ምግብና ውሃ ውስጥ የሚቀላቀሉ የአረብ ቅመሞች፣ ሽታዎች(መርዝ ጂሃድ)

+ በጎረቤት እንስሶች ላይ የሚካሄድ ጭካኔ፤ በተለይ በውሻ ላይ

+ በየትምህርት ቤቱ በህፃናት የምሳ እቃ ውስጥ በድብቅ የሚጨመሩ ጠብታዎች(መርዝ ጂሃድ)

+ የቱርክ የ”ፍቅር” ድራማዎች (የፍቅር ጂሃድ)

መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፫:

አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።

እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።

ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።

ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤

የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥

ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤

አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

______

Posted in Conspiracies, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Real Link Between Alcohol And Weight Gain

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 6, 2017

[Timothy 5:23]

No longer drink only water, but use a little wine for the sake of your stomach and your frequent ailments.

You’ve probably heard that alcohol contains empty calories and, if you want to lose weight, it’s a good idea to scale back on how much you drink. But there’s a difference between hearing your friend’s cousin lost a bunch of weight after she stopped drinking beer and knowing the actual science around weight and alcohol.

According to a new study published in the American Journal of Preventative Medicine, people who drink heavily when they’re younger have a higher risk of gaining excess weight and becoming overweight or obese when they’re older. For the study, researchers analyzed data from the U.S. National Longitudinal Study of Adolescent to Adult Health from people when they were in their late teens and early twenties and again when they were in their mid- to late-twenties and early thirties. People who were heavy drinkers (which is defined by the Dietary Guidelines for Americans as having four or more drinks on any day or eight or more drinks per week for women) had a 41 percent higher risk of going from a normal weight BMI to an overweight BMI when compared with people who weren’t heavy drinkers, and a 36 percent higher risk of going from an overweight BMI to an obese BMI by the time they hit their mid-twenties. If someone was already obese, they had a 35 percent higher risk of staying that way and gaining more weight.

Add all of this together and it’s easy to see how drinking heavily can cause you to gain weight over time. That doesn’t mean you have to totally swear off alcohol if you want to lose weight—you just need to be smart about drinking. “The extra calories from moderate drinking (one serving of alcohol for women a day or two servings for men per day) can certainly fit into the calorie allotment for weight maintenance,” Angelone says. The important thing is that you factor those calories in along with what you eat, she says.

Source

______

Posted in Curiosity, Faith, Life | Tagged: , , , , | 3 Comments »

 
%d bloggers like this: