
💭 በኒውዮርክ ከተማ ‘ለተከተቡት ብቻ’ በሮቹን ወደሚከፍተው ወደ ታሪካዊው የቅድስት ሥላሴቤተክርስቲያን ሕንፃ ክርስቲያኖች እንዳይገቡ ታገዱ
ተቃዋሚዎቹ፤ “ለተከተቡት ብቻ የመግቢያ ፈቃድ ወደሚሰጠው የኒውዮርክ ከተማ የሥላሴ ቤተክርስቲያን ሕንጻ እንዳይገቡ በመከልከላቸው፤ “የኒው ዮርክ ፖሊስ መምሪያ/ NYPD አሳፋሪ ነው!” በማለት መፈክራቸውን ያሰማሉ።
💭 The Protesters Chant “Shame On The NYPD” While Being Blocked From Entering Vaccinated Only Trinity Church in lower Manhattan.
💭 Thousands of Migrants Bussed From Texas Are Left Wandering The Streets of NYC after Being DENIED Shelter
______________