ባለፈው ማክሰኞ፡ ሚያዝያ ፳፫፡ ፪ሺ፲ ዓ.ም (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ነበር በመካከለኛው አፍሪቃ ሪፓብሊክ ዋና ከተማ፡ በባንጂ በሚገኝና በሙስሊሞች በተከበበው በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ይህ ዲያብሎሳዊ የግድያ ጥቃት የተፈጸመው። ምዕመናኑ የጠዋት ጸሎት ሥነስርዓት ላይ እያሉ። በቪዲዮው ሁለተኛ ክፍል ላይ የተኩስ ድምጽ ይሰማል፣ ሰዎች ህይወታቸውን ለማዳን ሲሯሯጡ ይታያሉ።
ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2018
ባለፈው ማክሰኞ፡ ሚያዝያ ፳፫፡ ፪ሺ፲ ዓ.ም (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ነበር በመካከለኛው አፍሪቃ ሪፓብሊክ ዋና ከተማ፡ በባንጂ በሚገኝና በሙስሊሞች በተከበበው በአንድ ቤተክርስቲያን ላይ ይህ ዲያብሎሳዊ የግድያ ጥቃት የተፈጸመው። ምዕመናኑ የጠዋት ጸሎት ሥነስርዓት ላይ እያሉ። በቪዲዮው ሁለተኛ ክፍል ላይ የተኩስ ድምጽ ይሰማል፣ ሰዎች ህይወታቸውን ለማዳን ሲሯሯጡ ይታያሉ።
ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መካከለኛው አፍሪቃ ሪፓብሊክ, ሙስሊሞች, ባንጂ, ቤተክርስቲያን, ክርስቲያኖች, ግድያ, ጥላቻ, Bangui, Central African Republic, Christian Persecution, Church Massacre, Islamic Terror, Notre-Dame de Fatima | Leave a Comment »