Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Noah’

ዛሬ በኪዳነ ምሕረት ዕለት የማርያም መቀነት/ የኖህ ቀስተ ደመና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 25, 2023

‘የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ’ (በኢትዮጵያ አቅጣጫ) ቅዳሜ ፲፮ መጋቢት ፳፻፲፭ ዓ.ም

😇 ከአንድ ሰዓት በፊት፤ መልክአ ኪዳነ ምሕረትን እየሰማሁ ሳለ፤ ከቤቴ ፊትለፊት በሚገኘው ሰማይ ላይና እኔ “የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ” ብየ ከሰየምኩት ቦታ ላይ ይህ ድንቅ ክስተት ታየኝ። ይህ ሰሌዳ በስተ ደቡብ ምስራቅ ልክ በኢትዮጵያ አቅጣጫ ላይ ነው የሚገኘው። መጀመሪያ ላይ ድንቅ ቀስት ሠርቶ ሲታየኝ በጣም ደማቅ ነበር፤ ካሜራየን እስካወጣ እየደበዘዘ መጣ።

በመልክአ ኪዳነ ምሕረት ላይ ደግሞ የሚከተሉትን ቃላት ስሰማ ክንፍ አውጥቼ የበረርኩ እስክሚስለኝ ነበር የደስታ ስሜት የተሰማኝ።

💭 “የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጎ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም፡፡” መልክአ ኪዳነ ምሕረት

ይህ የማርያም መቀነት በጣም ኃይለኛ ምልክት ነው! በተለይ ሃገራችንና ዓለም ባጠቃላይ በሚገኙበት አስከፊ ሁኔታ ይህ የማርያም መቀነት ምልክት ለአንዳንዶቻችን የምህረት ቃል ኪዳን ምልክት ሲሆን ለብዙዎች ሌሎች ደግሞ የመሳለቂያ አርማ እየሆነ ይገኛል።

ከመንፈሳዊው ማንነታችንና ምንነታችን ጋር የተዋሐደው የማርያም መቀነት / የቀስተ ደመና ምልክት አሁን ላይ ባህርይ ጠባያችን ከማይፈቅደው ወግ ባህላችን ከማይወደው ነገር ጋር ተያይዞ እየተነሳ ነው።

አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከሥነ ፍጥረታቱ መሀከል እንደ ሰው አክብሮ የሠራውና የፈጠረው ፍጥረት አይገኝም።በተቃራኒው ደግሞ ከፍጥረቶች ሁሉ እንደ ሰው ልጅ እርሱን የበደለውና እለት እለት የሚያስክፋውም የለም። በመጽሐፍ ፦ ፈጣሪ ሰውን በመፍጠሩ ተፀፀተተብሎ እስኪጻፍ ድረስ የሰው ልጅ በደል እጅግ ከፍቶ እንደ ነበር እናያለን። በዛውም አያይዘን የአምላክን ትእግስት ካሰብን ደግሞ ልኩ እስከየት እንደሆነ ወሰን አናገኝለትም። አባታችን አዳምና እናታችን ሔዋን በጥፋታቸው ከገነት ተባረው ከተቀጡ በኋላ በሰው ልጅ ላይ የደረሰው ሌላኛው ትልቅ ቅጣት በኖኅ ዘመን የሆነውና ዓለም በንፍር ውኃ የጠፋችበት ክስተት ነው። እግዚእብሔር አምላክ ይህን ካደረገ በኋላ ኖኅ ከነቤተሰቡ ከተጠለለባት መርከብ ሲወጣ ዳግመኛ የሰው ልጅን በእንዲህ ባለ መዓት እንደማይቀጣ ቃል ኪዳን ይገባለትና ለውላቸው ማሠሪያ ምስክር ፤ ለምህረቱም ዘላለማዊነት ማሳያ እንዲሆን ቀስቴን በደመና አድርጌአለሁ፥ የቃል ኪዳኑም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል። “(ዘፍ 9:13) ብሎ ቀስተ ደመናን ምልክት አድርጎ ይሰጠዋል።

ይህን የምህረት ቃል ኪዳን ያልተገነዘቡ ከኖኅ ዘመን በኋላ የተነሱ የሰዶምና የገሞራ ሰዎች ደግሞ በድጋሚ በከፋ ኃጢያት ወድቀው እንደገና እግዚአብሔርን ስላስቆጡት በከተሞቹ ውስጥ ያለውን ፍጥረት ሁሉ እሳትና ዲን አዝንቦ እንዲያጠፋቸው ምክንያት ሆኑ። የከተሞቹ ብቸኛ ጻድቅ ሎጥ ግን ከልጆቹ ጋር በመሆን ከጥፋት ዳነ።ይህ ሁሉ ካለፈ ከረጅም ጊዜያት በኋላ አሁን በዘመናችን ደግሞ የእነዛ የሰዶምና የገሞራውያን የግብር ልጆች ተነስተው እግዚአብሔር አምላክ ዘውትር ቃል ኪዳኑን እንዳንዘነጋ ምህረቱን እንድናስብ በጠፈሩ ላይ ደመናን ዘርግቶ ቀስቱን በደመናው ላይ እየሳለ ሲያስታውሰን አይተውና የኪዳኑንም ቃል ለራሳቸው እንዲመች አድርገው አጣመው በመተርጎም ይህን የሚያደርገው ሁሉን እንድናደርግ፤ልባችን ያሻውንም እንድንፈፅም ስለፈቀደ ነውበማለት የቀስተ ደመናውን ምልክት አስነዋሪ ለሆነ ሥራቸው አርማ ለማንነታቸውም መታወቂያ አደረጉት።

ወዳጆቼ እስኪ ስለ እውነት እንመስክር የኖኅ ቀስተ ደመና የምህረት ቃል ኪዳን ምልክት ነው? ወይስ የግብረ ሰዶማውያኑ አርማ? በእርግጥ አባቶቻችን ሊቃውንት እንዳስተማሩት እግዚአብሔር አምላክ የቀስቱን ደጋን ወደ እራሱ መገልበጡ ወታደር በሰላም ጊዜ ጠመንጃውን ፊት ለፊት እንደማይወድርና ወደ ላይ አንግቦ እንደሚይዝ እርሱም ፍፁም ምህረት መስጠቱን ማሳያ ነው እንጂ እንዳሻን አጉራ ዘለል መረኖች እንድንሆን መፍቀጃ አይደለም። እነሱ ማለትም ግብረ ሰዶማውያኑ በአጭር ጊዜ ውስጥ በመላው ዓለም ተቀባይነት ባገኙባቸውም ሆነ ባለገኙባቸው ሀገራት ውስጥ ይህን አርማ በመያዝ ራሳቸውን በስፋት እየገለፁበት ይገኛሉ። ይባስ ብለውም ማንኛውም ሰው ሊገለገልባቸው በሚችል እቃወች ላይ ይህንኑ ምልክት እያኖሩ ሰውን ሳያውቀው የአላማቸው አራማጅና የሀሳባቸው አቀንቀኝ እንዲሆን እያደረጉ እራሳቸውንም ባላሰብነው መንገድ በደንብ እያስተዋወቁበት ይገኛሉ።

እኛስ የምህረት ቃል ኪዳኑ ወራሽ ተጠቃሚዎች የሆንን ሃይማኖተኞቹ ኢትዮጵያውያን በእነርሱ ጥላ ሥር ከመዋል አልፈን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሠራን? ምንስ አደረግን?

ካሁን በኋላ፤ በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን ወንጀል፣ ግፍና መከራ እንድናስተናግድ ከፈቀድን በኋላ፤

፩ኛ. የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የሚያውለበለብ፤ ወዮለት!

፪ኛ. ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች ከሻዕቢያ የወረሱትን እንዲሁም የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian ሁለትዮሽ/Dualistic)) ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለማንገስ ሲባል የተመረተውን ጎዶሎ የቻይና ባንዲራንተቀብሎ የሚያውለበለብ፤ወዮለት!

ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “ተጋሩየራሳቸው ያልሆነውን፣ ከኢአማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ረፈበት የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!” ለማለት ደፍሬ ነበር።

፫ኛ. የኢትዮጵያን ሰንደቅ እያውለበለበ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጥላቻን አንግቶ የሚዘምት ሁሉ፤ ወዮለት!

💭 ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። ካሁን በኋላ ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ወዮላችሁ!

በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የተከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ ጽዮናውያን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ የጽዮን ሰንደቃቸውን እና ተዋሕዶ ክርስትናቸውን ተነጥቀው እንደ ኤርትራውያን ኩላሊታቸውን በሲናይ በርሃ ያስረክቡ ዘንድ ትግራይን ለቀው እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው! ለኢትዮጵያ መቅሰፍት ያመጡት ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት አህመድ ሁሉም የስጋ ማንነትና ምንነት ካለው የኦሮሞ ዘር የተገኙ ናቸው። ሻዕቢያም፣ ሕወሓትም፣ ብእዴንም/ኢሕአዴግ/ኢዜማም፣ አብንም፣ ቄሮማ ፋኖም ሁሉም የእነርሱና የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸው ወኪሎች እንደሆኑ ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው!

  • የኢትዮጵያ ቀለማት / የማርያም መቀነት
  • የማርያም መቀነት ወርደሽ ንገሪያቸው
  • ወራሪና ባንዶች ካለ ባህሪያቸው
  • አይቶ ለመረዳት የታወሩ ናቸው
  • የኢትዮጵያ ሰንደቅ እኔ ነኝ በያቸው
  • በሠማዩ ላይ ሲታይ ቀለም
  • የሷ ነው እንጂ ሌላ አይደለም

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”

❖❖❖[ትንቢተ ኢዮኤል ምዕራፍ ፪፥፩፡፫]❖❖❖

የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፥ እርሱም ቀርቦአልና በጽዮን መለከትን ንፉ፥ በቅዱሱም ተራራዬ ላይ እሪ በሉ፤ በምድርም የሚኖሩ ሁሉ ይንቀጥቀጡ፤ የእግዚአብሔር ቀን መጥቶአልና፤ የጨለማና የጭጋግ ቀን፥ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው፤ ታላቅና ብርቱ ሕዝብ በተራሮች ላይ እንደ ወገግታ ተዘርግቶአል፤ ከዘላለምም ጀምሮ እንደ እነርሱ ያለ አልነበረም፥ ከእነርሱም በኋላ እስከ ብዙ ትውልድ ድረስ እንደ እነርሱ ያለ ከእንግዲህ ወዲህ አይሆንም። እሳት በፊታቸው ትባላለች፥ በኋላቸውም ነበልባል ታቃጥላለች፤ ምድሪቱ በፊታቸው እንደ ዔድን ገነት፥ በኋላቸውም የምድረ በዳ በረሃ ናት፤ ከእነርሱም የሚያመልጥ የለም።”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅዱስ ዑራኤል | አቤት በጋላ-ኦሮሞዎቹ ላይ እየመጣ ያለው የዘፍጥረት ፮ ፍርድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2022

💭 St. Uriel | The Judgment of Genesis 6 Coming Against The Gala-Oromo Genociders

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 የኖህ ዘመን መጥቷል – The Days of Noah Have Come 🔥

ከማዳጋስካር አካባቢ ወይም የሕንድ ውቂያኖስ ተብሎ በሚታወቀው ከቀድሞው የ’ኢትዮጵያ ውቅያኖስ’ ተገኝተዋል የሚባሉትና የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ጋላ-ኦሮሞዎች የኔፊልም ዝርያ ሊኖራቸው እንደሚችል ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጥርጣሪየን ገልጬ ነበር።

ዲቃላውና የስጋ ማንነትና ምንነት የነበራቸው ዳግማዊ ምኒልክ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ፬ን ገድለው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ከሆኑበት(፲፰፻፹፪-፲፱፻፮)ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬው ድረስ ለመቶ ሃያ/ መቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል ኢትዮጵያን አስረው በመግዛት ላይ ያሉት ጠፊዎቹና አራቱ የምንሊክ ትውልድ/ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ልጆች ናቸው።

ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/ኢያሱ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ቅዱስ መጽሐፋችን በግልጽ እንደሚጠቁመን፤ የእነዚህ የዘመናችን ኔፊሊም ዝርያዎች ጊዜ አክትሟል። “ጦርነት”፣ “የተኩስ ማቆም”፣ “ድርድር”/ሽርሽር “ተራዝሟል” ቅብርጥሴ እያሉ ሕዝቡን በማታለል ክፉ የስልጣን ምኞታቸውን ጊዜ ማራዘም ይፈልጉ ይሆናል፤ ነገር ግን ጊዜያቸው አሁን አክትሟል።

ዛሬም ላለፉት መቶ ሃያ ዓመታትም በአክሱም ጽዮን ላይ በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው “ጦርነት” ሳይሆን ከሁሉም አቅጣጫ የሚሠነዘር የጽዮናውያንን ዘር የማጥፊያ ጂሃድ ነው። እውነት ጀኔራል ፃድቃን የትግራይ ሠራዊት ዋና አዛዥ ከሆኑ ለምንድን ነው ከ”ጦር ግንባር” ወጥተው በደቡብ አፍሪቃ ለመቆየት የወሰኑት? ምን እየተካሄደ ነው? ለምንድን ነው በትግራይ እየተፈጸመ ስላለው ግፍ ምስሎችን፣ መረጃዎችን ለሕዝቡ እና ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ የማያቀርቡት?

ያው እንደምናየው እኮ አዲስ አበባን ጨምሮ በሌሎች የኢትዮጵያ ግዛቶች የሚገኙትን ጽዮናውያንን ለአውሬው ጋላ-ኦሮሞ አሳልፈው በመስጠታቸው እንዳሰኘው እየዋጣቸው እየሰለቀጣቸው ነው፤ ያውም ባንኩንም፣ ታንኩንም ሜዲያውን በነፃ አስረክቧቸው። ይህ እኮ በየትኛዋም ሌላ ሃገር ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ አሳፋሪ ክስተት ነው። ታዲያ እነዚህ የሕዝቡ ጠላት ካልሆኑ ሌላ ማን ሊሆን ይችላል? አንዴም እንኳን በጋላ-ኦሮሞው አገዛዝ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ፣ በጀነሳይድ ተጠያቂ የሆኑትን ሲያሸብሯቸው ወይንም በእሳት ሲጠርጓቸው አልታዩም። እስራኤላውያን እንደሚያደርጉት እነርሱም እውነት ለተደበቁበትና “ሕዝቤ” ለሚሉት የቆሙ ቢሆኑ ኖሮ ለመበቀል ግዴታቸው መሆን ነበረበት። ከጀነሳይድ ፈጻሚዎቹ አረመኔዎች ጋር በደቡብ አፍሪቃ የጋራ ሆቴል ተጋርተው እየተንሸራሸሩ ነው። እግዚኦ!

ገና አምና ላይ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር፤ ምንም የሚደብቁት ነገር ከሌለ ከትግራይ ወጥቶ ጦርነት ማካሄድ አያስፈልጋቸውም፤ በተፈጸመው ግፍና ወንጀል ብቻ ኢሳያሳን፣ ግራኝንና ፋኖዎችን ማሰር ይቻል ነበር። የቢቢሲው ስቴፋን ሳከር አቶ ጌታቸው ረዳን አምና ላይ እንዲህ በማለት አፋጦት ነበር፤

💭 ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ ፥ ዓርብ፤ ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም

“ስቴፈን ሳኩር ለአቶ ጌታቸው፡ “በትግራይ የተፈጸመውን ግፍ ለመመርመር የስምንት ወራት ጊዜ ነበረህ፤ እስካሁን ምን አገኘህ?”

ለማንኛውም ሁሉም ሕዝቡን በየጊዜው በቀላሉ የማታላል ‘ብቃት’ ኖሯቸው ሊሆን ይችላል፤ የፈጸሙት ግፍና ወንጀል እጅግ በጣም አስከፊ ነውና ተፈርዶባቸዋል። ቅዱስ ዑራኤል ነፍሳቸውን ወደ ዘላለማዊው ገሃንም እሳት ወስዶ ይጥለዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

❖[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፮]❖

  • ፩ እንዲህም ሆነ፤ ሰዎች በምድር ላይ መብዛት በጀመሩ ጊዜ ሴቶች ልጆች ተወለዱላቸው፤
  • ፪ የእግዚአብሔር ልጆችም የሰውን ሴቶች ልጆች መልካሞች እንደ ሆኑ አዩ፤ ከመረጡአቸውም ሁሉ ሚስቶችን ለራሳቸው ወሰዱ።
  • ፫ እግዚአብሔርም። መንፈሴ በሰው ላይ ለዘላለም አይኖርም፥ እርሱ ሥጋ ነውና፤ ዘመኖቹም መቶ ሀያ ዓመት ይሆናሉ አለ።
  • ፬ በእነዚያ ወራት ኔፊሊም በምድር ላይ ነበሩ፤ ደግሞም ከዚያ በኋላ የእግዚአብሔር ልጆች የሰውን ሴቶች ልጆች ባገቡ ጊዜ ልጆችን ወለዱላቸው፤ እነርሱም በዱሮ ዘመን ስማቸው የታወቀ ኃያላን ሆኑ።
  • ፭ እግዚአብሔርም የሰው ክፉት በምድር ላይ እንደ በዛ፥ የልቡ አሳብ ምኞትም ሁልጊዜ ፈጽሞ ክፉ እንደ ሆነ አየ።
  • ፮ እግዚአብሔርም ሰውን በምድር ላይ በመፍጠሩ ተጸጸተ፥ በልቡም አዘነ።
  • ፯ እግዚአብሔርም። የፈጠርሁትን ሰው ከምድር ላይ አጠፋለሁ፥ ከሰው እስከ እንስሳ እስከ ተንቀሳቃሽም እስከ ሰማይ ወፍም ድረስ፤ ስለ ፈጠርኋቸው ተጸጽቼአለሁና አለ።
  • ፰ ኖኅ ግን በእግዚአብሔር ፊት ሞገስን አገኘ።

❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፳፰፥፩፡፪]❖

“ለኤፍሬም ሰካሮች ትዕቢት አክሊል፥ በወይን ጠጅ ለተሸነፉ በወፍራም ሸለቆአቸው ራስ ላይ ላለችም ለረገፈች ለክብሩ ጌጥ አበባ ወዮ! እነሆ፥ በጌታ ዘንድ ኃያል ብርቱ የሆነ አለ። እንደ በረዶ ወጨፎ፥ እንደሚያጠፋም ዐውሎ ነፋስ፥ እንደሚያጥለቀልቅም እንደ ታላቅ ውኃ ፈሳሽ በጠነከረ እጅ ወደ ምድር ይጥላል።”

❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፴፯፡፴፱]❖

“የኖኅ ዘመን እንደ ነበረ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና። በዚያች ወራት ከጥፋት ውኃ በፊት፥ ኖኅ ወደ መርከብ እስከገባበት ቀን ድረስ፥ ሲበሉና ሲጠጡ ሲያገቡና ሲጋቡም እንደ ነበሩ፥ የጥፋት ውኃም መጥቶ ሁሉን እስከ ወሰደ ድረስ እንዳላወቁ፥ የሰው ልጅ መምጣት ደግሞ እንዲሁ ይሆናል።”

😇 ለሕንብርትከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ፤ አጋንንትን ሰይፎ አቃጥሎ በሚያጠፋው ነበልባላዊ ሰይፍን በታጠቀው ወገብህና ሕንብርትህ የኢትዮጵያ እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ላይ በአመጽ የተነሱትን ጋላ-ኦሮሞዎቹን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ የግብር ልጆች እነ፤

😈 አብዮት አህመድ አሊን ፣ ኢሳያስ አፈወርቂን ፣ ሳሕለ ወርቅ ዘውዴን፣ አቦይ ስብሀትን፣ ለማ መገርሳን እባብ ዱላ ገመዳን ፣ ታከለ ኡማን ፣ ሽመልስ አብዲሳን ፣ ጃዋር መሀመድን ፣ በቀለ ገርባን ፣ ሀሰን ኢብራሂምን፣ ጌታቸዉ ጉዲናን ፣ አስራት ዲናሮን፣ አለምሸት ደግፌን፣ ሀጫሉ ሸለማን፣ አብዱራህማን እስማኤልን ፣ ሹማ አብደታን፣ ይልማ መርዳሳን፣ ሰለሞን ኢተፋን፣ ብርሃኑ በቀለን፣ ናስር አባዲጋን፣ ህዝቄል ገቢሳን ፣ መራራ ጉዲናን፣ ዳውድ ኢብሳን ፣ አምቦ አርጌን ፣ ፀጋዬ አራርሳን ፣ አደነች አቤቤን ፣ ሞፈሪያት ካሜልን፣ አህመዲን ጀበልን፣ አህመድ ሸዴን፣ መአዛ አሸናፊን ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን፣ አገኘሁ ተሻገርን፣ ብርቱካን ሚደቅሳን ፣ ታዬ ደንደአን ፣ ሌንጮ ባቲን ፣ ሌንጮ ለታን ፣ ዳንኤል ክብረትን ፣ ብርሀኑ ነጋን ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን ፣ ደመቀ መኮንንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌን ፣ አንዱዓለም አንዳርጌን ፣ ታማኝ በየነን ፣ አበበ ገላውን እና ፀረ-ጽዮን መንጋዎቻቸውን ሁሉ

የመደምደሚያው ፍርድ ተሰጥቷቸዋልና እንደ ኖህ ዘመን ባፋጣኝ በጎርፍና በእሳት ተጠራርገው እንዲጠፉና ነፍሳቸውንም ወደ ዘላለማዊው ገሃንም እሳት ይገባ ዘንድ ጨብጠህ ውሰድላቸው።

እነዚህ ምስጋና-ቢስ አረመኔዎች እግዚአብሔር አምላክን ረስተውታልና አውቀውም ትተውታልና ወደ ዘላለማዊ እሳት ይወረወራሉ።

ዑራኤል ሆይ በምዕመን መስቀል ላይ የተሾምክ ታማኝ አገልጋይ ካህን ነህና፤ አሳሳች፣ ክፉና አረመኔ ከሆነው ከጋላ-ኦሮሞ ሰይጣናዊ አገዛዝ ነፃ አውጥተህ የመንፈስ ማንነታችንና ምንነታችንን እንዲሁም ማኅበራዊ አንድነታችንን ለሁልጊዜ ጠብቅልን። የሃማኖት ጥመኞችንም ታጠጣ ዘንድ የእጅህን ጽዋ ላክልን።

ዑራኤል ሆይ ማኅበርን የምትባርክ ደገኛ ካህን ነህ እኮን! በየጊዜው ርዳን ጠብቀንም ለጠላትም አሳልፈህ አትስጠን። ርዳታህ ሀገርን ከጥፋት ሕዝብን ከስደት ይድናልና።

ዑራኤል ሆይ፤ መልካም ባለሙያ መልአካዊ ገበሬ ነህና ከግብረ ዲያብሎስ እንክርዳድ የኃጥአንን ነፍስ ፍሬ በእርዳታህ መንሽ አበጥረህ አንጠርጥረህ ለይ።

አቤቱ የመላእክት ሁሉ አለቃ የሚሆን የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ሆይ በክርስቶስ ክርስቶሳውያን የተሰኘን የጥምቀት ልጆች እኛን አገልጋዮችህን፣ በአስኩም ጽዮን በመሰቃየት ላይ ያሉትን ጽዮናውያን ልጆችህን ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቀን፤ ለዘላለሙ አሜን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅዱስ ኡራኤል ከ፯/7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 🌞 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጥር ፳፪/22 | ቅዱስ ኡራኤል ቃል ኪዳን የተቀበለበትና የተሾመበት ቀን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 30, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 🌞 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

❖❖❖ ድርሳነ ዑራኤል ❖❖❖

ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም /ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።

የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን ! ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!

❖❖❖ ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን! ❖❖❖

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]✞✞✞

፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥

፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤

፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።

፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።

፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።

፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።

፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።

፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።

፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።

፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።

፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።

፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።

፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።

፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።

፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።

፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።

፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።

፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።

፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።

፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።

፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።

፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።

፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።

፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።

፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።

፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።

፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።

፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።

፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።

፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤

፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

_______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደብረ ታቦር ነፃ በወጣችበት በቡሄ ዕለት የጥፋት ውኃ በሰዶምና ገሞራ አዲስ አበባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2021

የጽዮንን ሕፃናት ሳይቀር የምታሳድድና የምታግት ከተማ ገና እሳት ከሰማይ ይዘንብባታል! አዲስ አበባ፤ እጅሽን ለአክሱም ጽዮን ስጭ!🙌

💭 አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚዋ እና በአርሜኒያ ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል በፈጸመችው ቱርክ በሚገኝበት ዕለት። በአጋጣሚ? በጭራሽ! ጉብኝቱ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ከሁለት ዓመት በፊት፤ “ግራኝ ቱርክን እስካሁን ያልጎበኛት ፀረ-ተዋሕዶ ክርስቲያን ተልዕኮውን ላለማሳየትና የቱርክ ወኪል ግራኝ አህመድ ዳግማዊ እንደሆነ ላለማስበላት ነው” ብዬ መጻፌን አስታውሳለሁ። ዛሬ ልክ በቡሄ ዕለት የክርስቶስ ተቃዋሚው ጭምብሉ በድጋሚ ተገለጠ። አልዋሽም፤ ግራኝን ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ያደረበት እርኩስ መሆኑን ከዓይኖቹ ያነበብኩት። ✝✝✝[መዝሙረ ዳዊት ፺፩፥፰]✝✝✝ “በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።” መንፈሳዊ ውጊያ እንግዲህ ይህን ይመስላል! ሁለቱ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አህመድ እና ኤርዶጋን በመጨረሻ በአካል ተገናኝተው ለማየት በቃን፤ እነዚህ አረመኔዎች አሁን ተሸንፈዋል፤ እግዚአብሔር ይመስገን!

የጽዮን ልጆች ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ! ግራኝ ዳግማዊ ወኪሏ “አል ነጃሽ”ን እንዲያፈርስ ትዕዛዝ የተቀበለው ከቱርክ ነው፤ ቀድም ሲል መስጊዱን ለመስራት ወደ ውቅሮ እንደገባች፤ አሁንም ላድሰው ብላ የመግቢያ ቀዳዳ በመፈለግ ላይ ነች። አክሱም ጽዮን የዲያብሎስ ጣዖት ማምለኪያ ቦታ አያስፈልጋትም፤ “የታሪክ ቅርስ” እንዲሆን ከተፈለገ “የሰይጣን ቤት” ተብሎ ቤተ መዘክር ያለውጭ ሰዎች ጣልቃ ገብነት በተጋሩዎች ሊሠራ ይቻላል።

👉 ኖኅ 👉 የጥፋት ውኃ 👉 አራራት ተራራ 👉 ሰዶምና ገምራ 👉 ሎጥ 👉አርሜኒያ 👉 ደብረ ታቦር

የሰዶም እና ገሞራ እንደ ነነዌ ሰዎች ወደ እግዚአብሔር ባለመመለሳቸዉ እሳት ከሰማይ ወርዶ አቃጥሎ አጥፍቶአቸዋል [ዘፍ ፲፱፡፳፫]

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፥፳፮፡፳፱]

በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ፥ በሰው ልጅ ዘመን ደግሞ እንዲሁ ይሆናል። ኖኅ ወደ መርከብ እስከ ገባበት ቀን ድረስ፥ ይበሉና ይጠጡ ያገቡና ይጋቡም ነበር፥ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም አጠፋ።

እንዲሁ በሎጥ ዘመን እንደ ሆነ፤ ይበሉ ይጠጡም ይገዙም ይሸጡም ይተክሉም ቤትም ይሠሩ ነበር፤ ሎጥ ከሰዶም በወጣበት ቀን ግን ከሰማይ እሳትና ዲን ዘነበ ሁሉንም አጠፋ።”

ቡሄ/ ደብረ ታቦር በቅድስት አርሴማ ሃገር በእኅት ሃገር በአርሜኒያ፤ ለዘመነ ኖኅ የጥፋት ውኃ መታሰቢያ ጭምር ተደርጎ እንደሚከበር ታች የቀረበው የእንግሊዝኛ መረጃ ይጠቁመናል። ከጥፋት ውኃ በኋላ የአባታችን ኖህ መርከብ በሁለቱ በዓለም ጥንታውያን የክርስቲያን ሃግራት፤ ወይ በአርሜኒያ ወይ በኢትዮጵያ አራራት ተራራ ነው ያረፈችው።

💭 አምና አረመኔው ግራኝ በአክሱም ጽዮን ላይ ደም አፍሳሹን የጭፍጨፋ ጂሃድ ከመጀመሩ በፊት የቀረበ፦

👉 የዛሬዋ ኢትዮጵያ ከማን ጋር ናት? ከሙስሊም ቱርክ/አዘርበጃን ወይንስ ከክርስቲያን አርሜኒያ?

የግራኝ ቄሮኦሮሞ አገዛዝና አህዛብ ዜጎቹ ከሙስሊም አዘርበጃን ጎን እንደሚቆሙ አያጠራጥርም፤ ኢትዮጵያውያን ከማን ጎን ይሰለፋሉ?

በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!

ባለፈው መስከረም የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የምትመራዋ ሙስሊም አዘርበጃን በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት ከፈተች። አርሜኒያ የቱርኮችን ድሮኖች በመጠቀም በናጎርኖ ካራባኽ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ጨፈጨፈች፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሰች።

የባለሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺንያን በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ልክ እንደ ግራኝ ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ አገሪቷ ላለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የተቃውሞ ማዕበል ላይ ትገኛለች። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!

ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ጦርነትቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው።

👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ

ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።

👉 Reflections on the Feast of Transfiguration

Two years ago, around this time, we arrived early Sunday morning in Armenia. Soon after, my son Hovsep and I attended badarak at the Saint Gregory The Illuminator Cathedral in Yerevan. The festivities of celebrating Vartavar on the streets of the Armenian capital had already started as church services were over. We witnessed a joyous day filled with the tradition of splashing water dating from the pre-Christian era of Armenia, honoring the goddess Asdghig as some say. Others claim that this tradition goes further back to the days of Noah and a remembrance of the flood.

The feast of transfiguration of our Lord Jesus Christ, one of the five prominent Tabernacle feasts of our church, is celebrated today. We read about the events of the transfiguration in the synoptic Gospels (Matthew, Mark and Luke). I invite you to focus on the details from the Transfiguration narrative according to the Gospel of Matthew where Jesus reveals His divinity through a sequence of events and actions that includes His face shining like the sun; his clothes became dazzling white, Moses’ and Elijah’s appearance, a bright cloud overshadowing the scene and the voice of God testifying: “This is my Son, the Beloved; with Him, I am well pleased; listen to Him!” (Matthew 17:5).

I would like you to pay attention to the dazzling white garment of Jesus. White garments are an expression of heavenly beings. In the book of Revelation, John speaks of white garments worn by those who have been saved (Revelation 7:9, 19:14). We find the practical inclusion of this notion in the life of the church in the sacrament of baptism, as we clothe the newly baptized child with white garments. Think about it; everyone baptized in the church has put on dazzling white garments of salvation. In other words, it is through baptism that we are united to the glory of Christ, and He reveals His glory to us through His passion and the crucifixion. The self-sacrifice of Christ is the purification that restores to us the original garment lost through sin. Through baptism, God clothes us in light, and we become light.

So, after all, the splashing of water and the popular mode of celebrating Vartavar, the feast of the transfiguration may not be fragments of pagan Armenia. Maybe it’s a powerful and practical way of reminding us that we are baptized and garmented with the dazzling white clothing of angels and the elect. God continues to administer His grace to us through our active participation in the life of the Church. God restores our old, dirty and torn garments into dazzling white clothes and prepares us to participate in the divine banquet.

Happy feast of transfiguration.

Source

__________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ ደመና በቅዱስ ኡራኤል ዕለት | መጽሐፈ ሔኖክ፤ የሊቀ መላእክት በቀል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 29, 2021

የሊቀ መለአክት ቅዱስ ዑራኤል ፀሎት በያለንበት ይድረስ!

💭 የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በቅዱስ ኡራኤል ዕለት

ሐሙስ ሐምሌ ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም✞

ኖኅ እንደ ሔኖክ ቅድመ አያቱ መላ ዘመኑን ከፈጣሪው ጋር በመጓዝ ስለ ፅድቁ ቅዱስ መፅሐፍ የመሰከረለት ሰው ነው። [ዘፍ ፮፥፱]

ቅዱስ ኡራኤል ምስጢረ ሰማይንና እውቀትንም ሁሉ ለሔኖክ እንደገለጸለት ሁሉ ለሔኖክ የልጅ ልጅ ለኖኅም በዚያ መከራ ቀን መርከብ ለመስራት በሚያዘጋጅበት ጊዜ ምክር በመለገስ ቁሳቁስ በማቅረብ ከመርከብም ከወጣ በኃላ በሽምግልናው ዘመን ቅዱስ ኡራኤል አልተለየውም ነበር።

👉 ኡራኤል የሚለው ስም `ኡርእና ኤልከሚሉ ሁለት ቃላት የተመሠረተ ስም ነው።

👉 ኡር ማለት በእብራይስጥ ብርሃን ማለት ሲሆን ኤልማለት ደግሞ አምላክ ማለት ነው ።

👉 አንድ ላይ ሲነበብ ኡራኤል ማለት የብርሃን አምላክ ወይም የብርሃን ጌታ ማለት ነው ።

ቅዱስ ኡራኤል ከ፯/7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ፣ ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ መልዓክ ነዉ። በመሆኑም መባርቅት ለጥጋብና ለበረከት እንዲበርቁ ነጎድጓድም ለሰላም እንዲሆን ያሰማራል። [መጽሐፈ ሔኖክ ፮፥፪] ፣ ምስጢረ ሰማይና እውቀትንም ሁሉ ለሄኖክ የገለጸለት የፀሀይን የጨረቃን የከዋክብትንና የሰማይ ሰራዊትን ብርሃንን የሚመራ እርሱ መሆኑን ለሄኖክ ነግሮታል። ፟[መጽሐፈ ሔኖክ ፳፰፥፲፫]

❖ ❖ ❖ ድርሳነ ኡራኤል ❖ ❖ ❖

ምድረ ኢትዮጵያ ፦ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዮሴፍና ሰሎሜ በደመና ተጭነው ከግብጽ ወደ ኢትዮጵያ ሲመጡ ናግራን ከተባለ ሀገር ደረሱ። በናግራን ሳሉ ጌታ እንዲህ አለ። ከቀኝ ጎኔ የሚፈሰው ደሜ በብርሃናት አለቃ በዑራኤል እጅ ተቀድቶ በቅድሚያ በዚች ሀገር ይፈሳል ወይም ይረጫል። እናቱንም እንዲህ አላት አንቺ በድንግልና ጸንሰሽ በድንግልና እንደወለድሽኝ አምነው የሚያከብሩሽ በእኔም የሚያምኑ ብዙ የተቀደሱ ሰዎች በዚህ ሀገር ይወለዳሉ። ከናግራን ተነስተው ለትግራይ ትይዩ ከሚሆን ሐማሴን ከሚባለው ሀገር ሲደርሱ በምሥራቅ በኩል ከፍተኛ ተራራ ተመለከቱና ወደ ተራራው ሄዱ። ጌታም በተራራው ላይ ሳሉ እናቱን እንዲህ አላት ይቺ ተራራ ምስጋናሽ የሚነገርባት ቦታ ትሆናለች። የተራራዋም ስም ደብረ ሃሌ ሉያ ወይም ደብረ ዳሞ ይባላል። ትርጓሜውም የአምላክ ልጅ የመስቀሉ ቦታና የስሙ መገኛ ወይም አደባባይ ማለት ነው።ከዚያም በኋላ ታቦተ ጽዮን ወደምትኖርበት ወደ አክሱም ደረሱ። ታቦተ ጽዮን ባለችበት ቦታ ሳሉ ባዚን የተባለው የኢትዮጵያ ንጉሥ ታቦተ ጽዮንን ለመሳለም መጣ። የካህናቱ አለቃ አኪን ለንጉሡ የኢሳይያስን መጽሐፍ አነበበለት። የተነበበውም የመጽሐፍ ክፍል ድንግል በድንግልና ጸንሳ በድንግልና ወንድ ልጅ ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ትለዋለች የሚል ነበር። ስደተኞቹ ግን ለንጉሡም ሆነ ለካህናቱ ሳይገለጡ የመጽሐፉን ቃል ከሰሙ በኋላ በደመና ተጭነው ወደ ደብረ ዐባይ ሄዱ ። ጌታም እናቱን እንዲህ አላት ይህች ሀገር እንደአክሱም ለስምሽ መጠሪያ ርስት ትሁን በኋላ ዘመን በቀናች ሃይማኖት ጸንተው ሕጌን የሚያስተምሩ አንቺን የሚወዱ ሰዎች ይኖሩባታል። ከዚያም በኋላ ከደብረ ዐባይ ተነስተው ዋሊ ወደ ሚባለው ገዳም /ወደ ዋልድባ / ሄዱ። በዋልድባ በረሃም ሳሉ በራባቸው ጊዜ ጌታ በዮሴፍ ብትር የአንዱን ዕንጨት ስር ቆፈረ። ሦስት መቶ አስራ ስምንት ስሮችን አወጣና ለእናቱ ብይ ብሎ ሰጣት። እናቱም ይህን የሚመር ዕንጨት አልበላም አለችው። ጌታም በኋላ ዘመን ስምሺን የሚጠሩ አንቺን የሚያከብሩ ብዙ መናንያን ይህን እየበሉ በዚህ ቦታ ይኖራሉ። ዕንጨቱም የሚጣፍጥ ይሆንላቸዋል አላት። ከዚህ በኋላ በደመና ተጭነው ከዋልድባ ወደ ጣና የባሕር ወደብ ሄዱ። በጣና ደሴትም ደጋግ ሰዎች ተቀብለዋቸው ሦስት ወር ከአስር ቀን ተቀመጡ። የኢትዮጵያ ሰዎች በደስታ ተቀብለዋቸዋል እንደ ግብፃውያን አላሰቃዩአቸውም ። በጥር አስራ ስምንት /18/ ቀን ዑራኤል መጥቶ የሄሮድስን መሞት ነገራቸው ወደ ሀገራቸው ይመለሱ ዘንድ በደመና ከተጫኑ በኋላ ጌታ እናቱን እንዲህ አላት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎች ሁሉ ለስምሽ መታሰቢያ ይሆኑሽ ዘንድ አሥራት አድርጌ ሰጥቼሻለሁ ። ብሎ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙትን ተራራዎችን ሜዳዎችን ኮረብታዎችን አሳያት። እመቤታችን ሁሉንም ቦታዎች እየተዘዋወረች እንድታይ ልጅዋን ጠየቀችው። ልጅዋም የሚመለሱበት ጊዜ እንደደረሰ ነገራት። በብሩህ ደመና ላይ ተቀምጠው ክፍላተ አህጉር እየተዘዋወሩ ተራራዎችን ወንዞቸን አስጐበኛት የኢትዮጵያን ምድር ከጐበኙ በኋላ በደመና ተጭነው ጥር 29 ቀን ምድረ ግብፅ ደረሱ። ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በቅዱስ ዑራኤል መሪነት ነው። ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ የመግባት ታሪክ በድርሳነ ዑራኤል ላይ በስፋት ተጽፏል።

የቅዱስ ኡራኤል በረከት ረድኤቱ ይደርብን ! ምልጃ ጥበቃዉ አይለየን!

❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል ኢትዮጵያን የጽዮንን ልጆችን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!❖❖❖

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Genetic Study Discovers The True Modern-Day Descendants Of The People Of Canaan

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2017

The land of Canaan is referred to many times in the Bible and other documents from the same period. Historians have been puzzled, however, as to who these Canaanites really were. They had a tremendous influence on the cultures of the people around them, but most of what we know comes from their enemies, and their origins and fate have been mysterious. Now the sequencing of genomes from one of their major cities has provided some answers.

Around 3700-3100 years ago much of the territory now marked as Israel, Palestine, Lebanon, Syria, and Jordan was inhabited by the Canaanites. They appear to have been the first people to create a systemic alphabet, and for a while represented such a superpower in the region they were able to establish numerous colonies and offshoots, including Carthage.

Yet for all their capacity with letters, few Canaanite written records survive, perhaps because they preferred papyrus to clay. Consequently, most of what we know of them comes from ancient Romans, Greeks and Israelites, none exactly unbiased sources. So we know little about their ancestry or what happened to them, assuming you take Biblical accounts of their annihilation with a grain of salt.

The Sanger Institute’s Dr Mark Haber extracted DNA from the skulls of five Canaanites buried 3,700 years ago in Sidon, a major city in what is now Lebanon, and sequenced their genomes. These were compared with the genomes of 99 modern Lebanese individuals. In the American Journal of Human Genetics Haber reveals that, far from disappearing from the region the Bible implies, the Canaanites were the dominant contributor to the genetics of the people living there today. The Sidon genomes were also similar to those from nomadic people of the day in what is now Jordan, who also called themselves Canaanites.

The burial site of one of the people from whose skulls Haber was able to get inctact DNA. Dr Claude Doumet-Serhal

The present-day Lebanese are likely to be direct descendants of the Canaanites, but they have in addition a small proportion of Eurasian ancestry that may have arrived via conquests by distant populations such as the Assyrians, Persians, or Macedonians,” Haber said in a statement. As to their origins; “The Canaanites were a mixture of local people who settled in farming villages during the Neolithic period and eastern migrants who arrived in the region about 5,000 years ago.”

“In light of the enormously complex history of this region in the last few millennia, it was quite surprising that over 90 percent of the genetic ancestry of present-day Lebanese was derived from the Canaanites,” said co-author Dr Chris Tyler-Smith.

Moreover, Haber and Tyler-Smith’s work shows that the Canaanites looked much like modern Lebanese, their genes indicating, hair and eye colors and slightly darker skin. Something to consider when you see portrayals of biblical peoples as fair haired and light-skinned.

Source

Noah’s Children and Grandchildren

JAPHETH

Gomer
(France, Spain,
Germany, Wales)

Magog
(Romania, Ukraine)

Madai
(Medes>Iran)

Javan
(Greek)

Tubal
(Georgia)

Meshech
(Moscow)

Tiras
(Macedonia, Yugoslavia)

HAM

Cush
(Ethiopia)

Mizraim
(Egypt)

Put
(Libya)

Canaan
(Palestine)
:Heth (Hittites, Jebusites, Amorites)

SHEM

Elam
(Iran)
Asshur
(Assyria)
Arpachshad
(Chaldea)
:Eber: Hebrew
:Joktan: Arabia
Lud
(Lydia)
Aram
(Syria)

I find the following text as a fascinating insight into the nakedness of Noah and the Cursing of Canaan [Genesis 9:18-10:32]

Ham was Never cursed!!! It was a BIG LIE started in the Middle Ages in Europe! Ham NEVER disrespected his father, Noah!!! Most of the world have not been told the truth about what happened on the mountains of Ararat. Noah was NOT the town drunk, no drinking problem! This is a metaphor: he had a problem with sex: Heard of “the wine of fornication”? Check the Book of Revelation. Noah waking up from “his wine” is not the same as “the wine”: his wine came from the vineyard; and the wine is Noah’s sex problem. Noah was sexually abusing Ham’s wife for years, and Ham didn’t know it. Shem and Japheth knew this about their father, and they covered it up, for they wanted “the blessing.” Noah got Ham’s wife pregnant, and the child was Canaan; he was the 4th son, and illegitimate. He found out when he got older when he walked in Noah’s tent and caught Noah with Mrs. Ham. Noah was unconvered in the tent, sexual abusing his daughter-in-law. Canaan was going to tell everyone about this, but Noah told Canaan that he was his father, not Ham. Canaan lost his mind! True! Canaan calmed down, and realized he was better off being the 4th son of Noah than the youngest son of Ham. Canaan started to blackmail Noah. Noah would NOT recognize Canaan as his son publicly! To make the story short, Noah coursed Canaan because of the blackmailing, and he thought the Canaan tried to kill him with poison wine which made people think that Noah was drunk! Ham was in Noah’s tent to clean him up, that was his role. He left, and Canaan came into the tent. Noah remarried to a young woman, a Japhethite princess; Canaan seduced her. Then Ham came back into the tent and saw them together: Yes, his father’s nakedness is another metaphor for “his father’s wife.” Canaan got into a fight with his step-father Ham: Ham was angry about “his son” being with his grandfather’s new wife. Ham didn’t know that he was fighting with his half-brother! The fight woke up Shem and Japheth. Canaan got out of Noah’s tent before the older brothers got there. Ham came out, and he came face to face with Shem and Japheth demanding what was going on in Noah’s tent. Ham lied to his brothers about what he saw, to protect Canaan! Yes, Ham told his brothers WITHOUT THE TRUTH—He lied!!!

How do I know these things because my ancestors traded with the Canaanites, and they told the story: Who they were and what happened to Canaan. The story was passed down to me by my father who got it from his grandmother, and she got it from her ancestors. There are people who know this story, but they don’t want it to come out!

Curse of Ham – Curse of Canaan – Book of Jubilees

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Ethnicity, Genetics & Anthropology, Faith | Tagged: , , , , , , , , | 2 Comments »

Stealing The Rainbow

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2013

ReadyThe Almighty Egziabher-God sent snakes / serpents- not to hurt but to get them to move from where they were back to trusting in Him. The Lord may have to hurt us in order to help us.

The sneaky snake, Satan comes out unexpectedly to hypnotize and bite. It comes obstructively, imitating, confusing, stealing… We start dying the moment we are bitten by it. We don’t know how long it will be, hours or years. But the snake’s poison is in our veins. In this situation we have only two choices:

  1. Either lie down and die like most – ignore the condition, don’t believe it will happen to us. This is the condition of the masses today. They are bitten by the snake
  2. Recognize the condition and reach for the cure. There is only one anti-venom

መፍትሔውANTI-VENOM

And the Lord said to him: “Make a bronze serpent, and place it as a sign. Whoever, having been struck, gazes upon it, shall live. Therefore, Moses made a bronze serpent, and he placed it as a sign. When those who had been struck gazed upon it, they were healed.” [Numbers 21:8-9]

Instead, Jesus emptied himself, taking the form of a servant, being made in the likeness of men, and accepting the state of a man. He humbled himself, becoming obedient even unto death, even the death of the Cross.” [Phil. 2:7-8]

Christ has redeemed us from the curse of the law, since he became a curse for us. For it is written: “Cursed is anyone who hangs from a tree.” [Gal.3:13]

Egziabher God gives us many things, He permanently communicates with us showing different signs and miracles. Tragedies and disasters occur all over their world, and He shows his presence through pain and suffering to redeem us from the curse of the Law, being made a curse for us.

Last June, when tornadoes plowed through the US state of Oklahoma, and many were caught in heavy rains and flash flooding the three most powerful colors (Green – Yellow – Red) of the Ethiopian flag were seen in one of the street corners of Moore, Oklahoma.

What has the flag got to do with the disaster?

EthioCupThe Ethiopian Flag has a very long history. The Tricolors of the flag were taken from Ethiopian Orthodox Tewahedo church. The Ethiopian Church adopted the three popular colors of the flag from the seven basic colors of the rainbow revealed to Noah (one of the well-known Biblical Fathers of the Old Testament) as the sign of the Covenant between God and himself. The rainbow was an indication of the promise of God to Noah not to destroy the world with the flood anymore. In this connection, it is common to see the green-yellow-red colored flag in the Ethiopian Orthodox Church during ceremonies.

To learn more about the Ethiopian tricolor and its symbolic significance, I bring up the following perfect explanation from Ethiopian theologian, Nibure-Id Ermias Kebede Wolde-Yesus’ book, “Ethiopia:The Classic Case”

For the Ethiopians, the rainbow, from the beginning of their existence, was not only a physical manifestation of their Creator’s presence in their midst. It was also a spiritual assertion of the imprint of the Divine Seal of the Covenant on their hearts wherein it is enshrined by faith since then.

That’s why they (the Ethiopians) always looked to it (the Rainbow) outwardly and inwardly: first, as a testimony of their covenantal relationship with the Only God they worship, secondly, as an eternal assurance of His Divine Protection from the enemy, and thirdly, as a guarantee of their security from total annihilation by destructive forces or human perversity.

Every Ethiopian child, since the Era of the New Covenant, is instructed to address the Rainbow as “የማርያም መቀነት” (The Waist-band of Mary). By means of this tradition, the body and the life of the Virgin Mary, imaged as Ethiopia, became the personification and externalization of the sign of the Rainbow. The Holy Mother proved to be instrumental, through her Son Jesus Christ, for the complete deliverance of humanity from extinction as well as for its absolute assurance of the everlasting mercy.

Later, in the course of time, when it was required to maintain a national banner for identification purpose, the Ethiopians did not need another man-made flag to replace the Divine One. Rather, they decided to consolidate their faith in their God by reducing the sign of the Divine Covenant of the Rainbow to the (የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ) Ethiopian flag of Green, Yellow and Red: the prominent and representative tricolors of the Rainbow.

They adopted this flag as their national banner that remained unchanged to this day.

Thus the triple/colored Ethiopian flag of Green-Yellow-Red stripes, is symbolic not only of the Rainbow but also of the manifold phenomena.

It represents, among other things, the Trinity of God and that of the human race descende from the three sons of Noah: Shem, Ham and Japhet. As in the doctrine of the Trinity, the oneness of the flag symbolizes the unity of the three races in the person of the Ethiopian whose birth was rooted in that of Melchizedek -the seed of the three children of Noah.

The significance of this Covenant (the Second Covenant) is effectively enhanced by the Third Covenant of God with Melchizedek, the patriarch of Ethiopianism, whose Foundation and Crown is none other than God the Son, Jesus Christ, Himself.”

The appearance ot the Ethiopian tricolors at the recent Oklahoma disaster could be taken as a sign to those sodomite forces who have decided to lift up arms to fight against the aforementioned Covenant. They use the divine colors of the Rainbow as their own, and stubbornly revolt against the Laws of The Almighty. The moment they decided to raise the banner of the ‘fake’ rainbow, they’ve declared an open spiritual war against the God of Noah. So, is Egziabher God now saying, ‘enough is enough’ by unleashing his wrath due to the West’s acceptance of homosexuality? Possibly! We now seem to be in a situation where we are liable for God’s judgment, which is intended to call us to repentance.

In a free society one can do what he or she wants in private, but they should not impose their sinful way of life on others. They want attention, they want to show their presence in public places, they aggressively attack Christians in private, in public, they use the media to demonize them and their God. But, they are terribly wrong! No one will be able to secure divine favor in a nation for which the divine is unconstitutional. A nation that rejects the idea of a blessing is a prideful nation. A nation that allows to use the perverted version of the rainbow colors is a nation which is going to reap the consequences of its moral degradation. Few days before the celebration of American independence day, 4th of July, the original rainbow appeared over Washington DC.

Ethiopians love country music. In a live CNN broadcast, (The video) — overlooking the Ethiopian tricolors – County star, Tobey Keith expresses his sadness about the recent tragic disaster in Oklahoma state.

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | 4 Comments »

 
%d bloggers like this: