
✞ አሳዛኝ ግን በጣም አስገራሚ ተዓምር፤ በዩክሬን ኪቭ ታሪካዊ ፔቸርስክ-ላቫራ ኦርቶዶክስ ገዳም ጥቃት አስተባባሪ ከሆኑት መካከል አንዱ የካህኑን መስቀል ይዞ መሬት ላይ ከጣለው በኋላ ህይወቱ አለፈ። ኃይለ መስቀል ማለት ይህ ነው!
❖ ፈጣን ፍርድ፡-
በአካባቢው ያሉ ምስክሮች እንደሚሉት ሴምትሶቭ ገዳሙን ለመቆጣጠር ከመጡት ዘራፊዎች መካከል አንዱ ነበር። ከቀሳውስት ጋር በተካሄደው ግጭት ወቅት ሴምትሶቭ መስቀሉን ከካህኑ ነጥቆ መሬት ላይ ወረወረው። ከዚህ ክስተት በኋላ በድንገት የደም መፍሰስ ችግር አጋጥሞታል እና በቦታው ሞተ።
እንደነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ያሉትን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቆሻሾችማ ምን ዓይነት ፍርድ እንደሚጠብቃቸው መገመት አያዳግትም። ለጊዜው ይፈንጩ። ግራኝ የለመደውን ጭፍጨፋውን፣ ማስራቡንና ማሳደዱን ለመቀጠል ብሎም በትግራይ ከፈጸመው ካለፈው ወንጀሉ ሕዝቡንና ዓለምን ለማዘናጋት ሲል ከከሃዲዎቹ ከእነ ጌታቸው ረዳና ‘ክርስቲያን ታደለ’ ከተባለው ወስላታ ጋር ድራማ ሠራ፣ ከዚያም ልክ ከአራት ዓመታት በፊት ወደ አክሱም ጽዮን እና ላሊበላ አምርቶ አጋንንቱን እዚያ እንዳራገፋቸው፤ ተመሳሳይ ተልዕኮውን ለመፈጸም ወደ ጣና ገዳማትም አመራ። ግን እንዴት ፈቀዱለት? የመስቀሉንስ ኃይል እንዴት አላሳዩትም? ወይንስ ተገቢውን የድግምት ሥራ ሠርተውበታል? እስኪ ትንሽ እያስታወስን እናሳስብ፤ አክሱም ጽዮንን በኅዳር ጽዮን ዕለት፣ ማርያም ደንገላትን በቅድስት ማርያም ዕለት ለመጨፍጨፍ የወሰኑት፣ ቅዱስ ጊዮርጊስን በዕለቱና በአድዋው ድል አከባበር ወቅት በመድፈር ካህኑን የገደሉ፣ ምዕመናኑ በአስለቃሽ ጢስ የበከሉ፤ አሁን ደግሞ በተቀደሰው የሕማማት ሳምንት ሕዝብ ክርስቲያኑን በመግደል፣ በማሸበርና ሰላም በመንሳት ላይ ያሉት አረመኔ አረማውያን ጋላ-ኦሮሞዎች ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!
- ፲፱ ሄሮድስም አስፈልጎ ባጣው ጊዜ ጠባቂዎችን መረመረ ይገድሉአቸውም ዘንድ አዘዘ፤ ከይሁዳም ወደ ቂሣርያ ወርዶ በዚያ ተቀመጠ።
- ፳ ከጢሮስና ከሲዶና ሰዎችም ጋር ተጣልቶ ነበር፤ በአንድ ልብ ሆነውም ወደ እርሱ መጡ፥ የንጉሥንም ቢትወደድ ብላስጦስን እሺ አሰኝተው ዕርቅ ለመኑ፥ አገራቸው ከንጉሥ አገር ምግብ ያገኝ ነበረና።
- ፳፩ በተቀጠረ ቀንም ሄሮድስ ልብሰ መንግሥቱን ለብሶ በዙፋን ተቀመጠ እነርሱንም ተናገራቸው፤
- ፳፪ ሕዝቡም። የእግዚአብሔር ድምፅ ነው የሰውም አይደለም ብለው ጮኹ።
- ፳፫ ለእግዚአብሔርም ክብር ስላልሰጠ ያን ጊዜ የጌታ መልአክ መታው በትልም ተበልቶ ሞተ።
- ፳፬ የእግዚአብሔር ቃል ግን ያድግና ይበዛ ነበር።
❖ ፈጣን ፍርድ
ፍትህ በዚህ ህይወት በጣም አስፈላጊና ወሳኝ ነገር ነው። አንባገነኖች እንደ ሄሮድስ በአስደናቂ ሁኔታ ሲሞቱ አናይም፤ ነገር ግን በአጽናፈ ሰማይ ውስጥ ፍትህ እንዳለ እናምናለን። የእግዚአብሔር ፍርድ እውነታ በመስቀል ላይ ይታያል። በእምነት ሁላችንም በእግዚአብሔር እንድንፈርድ እና የአምባገነኖች ጽንፈኛ ኃጢያት የሰው ልጅ አጠቃላይ ኃጢአተኝነት አካል ብቻ እንደሆነ እንቀበላለን። እዚህ በዩክሬን ወይም በሌላ ቦታ ሲከሰት እንደሚታየው በጊዜያዊ ፍርድ ማሳያ እምነታችን እምብዛም አይበረታታም። ኢየሱስ የአምላክ ፍርድ በሰዎች ላይ እንዴት እንደሚመጣ ያለጊዜው ስለምናደርገው መደምደሚያ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶናል (ሉቃስ ፲፫፥፩፡፭)ነገር ግን ከኃጢአታችን ንስሐ መግባት ወይም መጥፋት እንዳለብንም ነግሮናል።
❖ Instant Judgment:
According to local witnesses, Semtsov was one of the organizers of the raider seizure of the church. During the conflict Semtsov snatched the cross from the priest and threw it on the ground, after this incident he suddenly suffered a stroke and died on spot.
„After Herod had a thorough search made for him and did not find him, he cross-examined the guards and ordered that they be executed. Then Herod went from Judea to Caesarea and stayed there. He had been quarreling with the people of Tyre and Sidon; they now joined together and sought an audience with him. After securing the support of Blastus, a trusted personal servant of the king, they asked for peace, because they depended on the king’s country for their food supply. On the appointed day Herod, wearing his royal robes, sat on his throne and delivered a public address to the people. They shouted, “This is the voice of a god, not of a man.” Immediately, because Herod did not give praise to God, an angel of the Lord struck him down, and he was eaten by worms and died. But the word of God continued to spread and flourish.”
❖ Justice is an important quest in this life. Rarely do we see tyrants die as dramatically as Herod, but we believe that there is justice at the heart of the universe. The reality of God’s judgment is seen at the cross. By faith we accept that we shall all be judged by God and that the extreme sins of tyrants are only a part of the general sinfulness of humankind. Rarely is our faith encouraged by a visible demonstration of temporal judgment as happens in today’s reading. Jesus gives us a warning about premature conclusions about how God’s judgment might fall on people (Luke 13:1-5), but he also tells us that we should repent of our sins or perish.
💭 Ukranian Orthodox Faithful Guarding Monastery Lavra, Blocking Zelenskyy’s Nazis From Entering

💭 Antichrist Zelensky: All Ukrainian Orthodox Monks Must Leave The Historic Kyiv-Pechersk Lavra Monastery
💭 የክርስቶስ ተቃዋሚው ‘አይሁድ‘ ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፤ “ሁሉም የዩክሬን ኦርቶዶክስ መነኮሳት አንድ ሺህ ዓመታት ያስቆጠረውን ታሪካዊውን የኪየቭ–ፔቸርስክ ላቫራ የዋሻ ገዳምን መልቀቅ አለባቸው” በማለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

💭 Ukraine: Antichrist Zelensky Puts Orthodox Church Leader Under House Arrest
💭 ዩክሬን: የክርስቶስ ተቃዋሚ ዘሌንስኪ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሪን በቤት እስር ቁጥጥር ስር አዋላቸው።
💭 Tucker: ‘No One Seems To Care That Zelenskyy Is Closing Down Orthodox Churches & Putting Christians in Jail’
💭 ተከር ካርልሰን፤ የዩክሬይኑ ናዚ መሪ ዘለንስኪ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትን እየዘጋ ክርስቲያኖችን እያሰረ መሆኑን የሚያሳስበው ቡድን፣ ድርጅት ወይም ፖለቲከኛ ለምን ጠፋ?
______________