Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Nashville’

Rabbi Jonathan Cahn: The Stunning Secret Behind The Shooting At The Christian School in Nashville

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 17, 2023

💭 ረቢ ጆናታን ካን፤ በናሽቪል በሚገኘው የክርስቲያን ትምህርት ቤት ከተኩስ ግድያ ጀርባ ያለው አስደናቂ ሚስጥር

😈 ሚዲያዎች የማይነግሩዎት ጨለማ እና አጋንንታዊ ሚስጥር ሊኖር ይችላል ፥ አዎ! ከዚያ ሰዶማዊ ወንዳገረድ ተኳሽ ጀርባ እና በናሽቪል የክርስቲያን ትምህርት ቤት ውስጥ ከተፈጸመው ግድያ ጀርባ ያለው ያ ጨለማና አጋንንታዊ ሚስጥር ነው።

😈 Could there be a dark and demonic secret that the media will never tell you – but that lies behind the shooter and the shooting at the Christian school in Nashville.

💭 666 in Nashville Christian School Shooting + Christian Genocide in Ethiopia

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 666 በናሽቪል የክርስቲያን ትምህርት ቤት ግድያ+ የክርስቲያን የዘር ማጥፋት በኢትዮጵያ

  • ☆ በተኩስ ሶስት የ9 አመት ህጻናት የተገደሉ ይመስላል፡ 999 👉 666
  • ☆ የሞቱት 3 ጎልማሶች 6061 እና 61 👉 666 ናቸው።
  • ☆ ተኳሹ እድሜው 28 ሲሆን በተጨማሪም የቃል ኪዳን ትምህርት ቤት የተኩስ እሩምታ የሚያሳየውን/የሚያሰማውን የሆነውን የፖሊስ አካል ካሜራ ቀረጻ ለመጋቢት 28 በፍጥነት አውጥተዋል 👉 82 = 6

😈 ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሆኑት፡-

  • 🛑 ሰዶማዊነት (ትራንስጀንደርዝም)
  • 🛑 ሰይጣንነት
  • 🛑 አረማዊነት
  • 🛑 እስልምና
  • 🛑 ቡዲዝም
  • 🛑 ሂንዱዝም
  • 🛑 ፋሺዝም
  • 🛑 ኮሚኒዝም
  • 🛑 ካፒታሊዝም
  • 🛑 ሊበራሊዝም
  • 🛑 ፌሚኒዝም

👉 እኅታችን ቲምኒት ገብሩ ያከለችበት፤

  • 🛑 ትራንስ ሰብአዊነት (ሰው ያልሆነ)
  • 🛑 ኤስክስቶፒያኒዝም
  • 🛑 ነጠላነት
  • 🛑 ኮስሚዝም
  • 🛑 ምክንያታዊነት
  • 🛑 ውጤታማ አልትሪዝም
  • 🛑 ረጅም ጊዜ ነዋሪነት

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚው ዲያብሎስ መኮረጅ፣ መስረቅና ማታለል በጣም ይወዳልና፤ ከአምላካችን ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገሮችን ወስዶ በመጠቀም ብዙዎችን በማሳት ላይ ይገኛል። ከዚህም አንዱ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች መጠቀም የሚወዱትን 33/፴፫ ቍጥርን ነው።

ጌታችን ሥጋው ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ሲቆይ በአካል ነፍስ ወደ ሲዖል ሄዶ በግዞት የነበሩ ነፍሳትን (አዳምን ከነልጆቹ) ወደ ቀደመ ቦታቸው ከመለሰ በኋላ ቅድስት ነፍሱንና ቅዱስ ሥጋውን በፈቃዱ አዋሕዶ ቅዳሜ ማታ ለእሑድ አጥቢያ ከሌሊቱ በ6/ሠዓት ተነሳ። መለኮት ግን (ሳይከፈል) ከነፍስ ጋር በሲዖል፤ ከሥጋ (በመቃብር) ጋር አልተለየም። ጌታችን በአካለ ነፍስ በሲዖል የቆየው (ዓርብ ከቀኑ 9/ ሠዓት እስከ ቅዳሜ 6/ ሠዓት)ለ32/፴፪ ሠዓታት ያህል ነው። ጌታችን በሥጋው 33/፴፫ ዓመታት በምድር፤ ነፍሱ ከሥጋው እስከተዋሃደችበትና እስከተነሳበት ጊዜ 33/፴፫ ሠዓታት በሲዖል መቆየቱን እንረዳለን።

  • 33 Burton Hills Blvd – የቃል ኪዳን ቤተክርስቲያን/ትምህርት ቤት አድራሻ
  • 33 ሠራተኞች/ መምህራን በትምሕርት ቤቱ ይሠራሉ
  • 33 የ “ጀግናው” መኮንን ባጅ ቁጥር (ገዳዩን ሲገድለው በአካል ካሜራ ቀርጾታል)
  • 3 ልጆች እና 3 ጎልማሶች 3/3 ተገድለዋል።

መዝሙረ ዳዊት 33:12 (አምላኩ እግዚአብሔር የሆነለት ሕዝብ የተባረከ ነው…)

  • ☆ Apparently three 9 year olds were killed in the shooting: 999 👉 666
  • ☆ 3 adults who died were 60, 61, & 61 👉 666
  • ☆ The ‘trans’ shooter is 28 years of age, plus they rushed out the Police Body Camera footage of the Covenant School shooting for March 28 👉 8 – 2 = 6

😈 Of the spirit of the ANTICHRIST are:

  • 🛑 Sodomism (Transgenderism)
  • 🛑 Satanism
  • 🛑 Paganism
  • 🛑 Islamism
  • 🛑 Budhism
  • 🛑 Hinduism
  • 🛑 Fascism
  • 🛑 Kommunism
  • 🛑 Kapitalism
  • 🛑 Liberalism
  • 🛑 Feminism
  • 👉 According to our sister ‘Timnit Gebru’ (Next Video):
  • 🛑 Transhumanism
  • 🛑 Extropianism
  • 🛑 Singularitarianism
  • 🛑 Cosmism
  • 🛑 Rationalism
  • 🛑 Effective Altruism
  • 🛑 Longtermism

Psalms 33:12 (Blessed is the nation whose God is the Lord…)

😈 The devil loves to imitate, steal and deceive. He is using many things from our Lord Jesus Christ to mislead many people. One of these is the number 33, which the Luciferian Freemasons like to use.

When our Lord’s body stayed in the grave for 3 days and 3 nights, he went to Sheol in his body and soul, and returned the exiled souls (Adam and his children) to their former place. But the divinity (undivided) with the soul in Sheol; It is not separated from the body (in the grave). Our Lord stayed in Sheol as a body and soul (from Friday 9:00 p.m. to Saturday 6:00 p.m.) for 32 hours. Our Lord in his body 33/33 years on earth; We understand that he stayed in Sheol for 33 hours until his soul was united with his body and rose.

  • 33 Burton Hills Blvd – Covenant Church/School
  • 33 teachers on staff
  • 33 in the badge number of the “hero” officer
  • 3 kids and 3 adults killed 3/3
  • ☆ Ages of the children 9, 9, 9 (666)
  • ☆ Ages of the adults. 61, 60, 61 (666)
  • ✞ Tennessee Christian Massacre
  • ✞ Tigray /Ethiopia Christian Genocide

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

TE(I)GRAY CHILDREN

The ARK OF THE COVENANT

“CHILDREN” + “LUNCH”

💭 The Tennessee Tragedy Brought Me to 666 Sodom-Egypt

💭 የቴነሲው አሳዛኝ ክስተት ወደ 666 ሰዶምግብፅ አመጣኝ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

666 in Nashville Christian School Shooting + Christian Genocide in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 666 በናሽቪል የክርስቲያን ትምህርት ቤት ግድያ+ የክርስቲያን የዘር ማጥፋት በኢትዮጵያ

  • ☆ በተኩስ ሶስት የ9 አመት ህጻናት ተገድለዋል፤ 999 👉 666
  • ☆ የሞቱት 3 ጎልማሶች 6061 እና 61 👉 666 ናቸው።
  • ☆ ሰዶማዊው ተኳሽ እድሜው 28 ሲሆን በተጨማሪም የቃል ኪዳን ትምህርት ቤት የተኩስ እሩምታ የሚያሳየውን/የሚያሰማውን የሆነውን የፖሊስ አካል ካሜራ ቀረጻ ለመጋቢት 28 በፍጥነት አውጥተዋል 👉 82 = 6

😈 ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሆኑት፡-

🛑 ሰዶማዊነት (ትራንስጀንደርዝም)

🛑 ሰይጣንነት

🛑 አረማዊነት

🛑 እስልምና

🛑 ቡዲዝም

🛑 ሂንዱዝም

🛑 ፋሺዝም

🛑 ኮሚኒዝም

🛑 ካፒታሊዝም

🛑 ሊበራሊዝም

🛑 ፌሚኒዝም

😈 ዲያብሎስ መኮረጅ፣ መስረቅና ማታለል በጣም ይወዳልና፤ ከአምላካችን ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገሮችን ወስዶ በመጠቀም ብዙዎችን በማሳት ላይ ይገኛል። ከዚህም አንዱ ሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች መጠቀም የሚወዱትን 33/፴፫ ቍጥርን ነው።

ጌታችን ሥጋው ሦስት መዓልትና ሦስት ሌሊት በከርሠ መቃብር ሲቆይ በአካል ነፍስ ወደ ሲዖል ሄዶ በግዞት የነበሩ ነፍሳትን (አዳምን ከነልጆቹ) ወደ ቀደመ ቦታቸው ከመለሰ በኋላ ቅድስት ነፍሱንና ቅዱስ ሥጋውን በፈቃዱ አዋሕዶ ቅዳሜ ማታ ለእሑድ አጥቢያ ከሌሊቱ በ6/፮ ሠዓት ተነሳ። መለኮት ግን (ሳይከፈል) ከነፍስ ጋር በሲዖል፤ ከሥጋ (በመቃብር) ጋር አልተለየም። ጌታችን በአካለ ነፍስ በሲዖል የቆየው (ዓርብ ከቀኑ 9/ ፱ ሠዓት እስከ ቅዳሜ 6/፮ ሠዓት) ለ32/፴፪ ሠዓታት ያህል ነው። ጌታችን በሥጋው 33/፴፫ ዓመታት በምድር፤ ነፍሱ ከሥጋው እስከተዋሃደችበትና እስከተነሳበት ጊዜ 33/፴፫ ሠዓታት በሲዖል መቆየቱን እንረዳለን።

  • 33 Burton Hills Blvd – የቃል ኪዳን ቤተክርስቲያን/ትምህርት ቤት አድራሻ
  • 33 ሠራተኞች/ መምህራን በትምሕርት ቤቱ ይሠራሉ
  • 33 የ “ጀግናው” መኮንን ባጅ ቁጥር (ገዳዩን ሲገድለው በአካል ካሜራ ቀርጾታል)
  • 3 ልጆች እና 3 ጎልማሶች 3/3 ተገድለዋል።

መዝሙረ ዳዊት 33:12 (አምላኩ እግዚአብሔር የሆነለት ሕዝብ የተባረከ ነው…)

  • ☆ Apparently three 9 year olds were killed in the shooting: 999 👉 666
  • ☆ 3 adults who died were 60, 61, & 61 👉 666
  • ☆ The Trans Shooter is 28 years of age, plus they rushed out the Police Body Camera footage of the Covenant School shooting for March 28 👉 8 – 2 = 6

😈 Of the spirit of the ANTICHRIST are:

🛑 Sodomism (Transgenderism)

🛑 Satanism

🛑 Paganism

🛑 Islamism

🛑 Budhism

🛑 Hinduism

🛑 Fascism

🛑 Kommunism

🛑 Kapitalism

🛑 Liberalism

🛑 Feminism

😈 The devil loves to imitate, steal and deceive. He is using many things from our Lord Jesus Christ to mislead many people. One of these is the number 33, which the Luciferian Freemasons like to use.

When our Lord’s body stayed in the grave for 3 days and 3 nights, he went to Sheol in his body and soul, and returned the exiled souls (Adam and his children) to their former place. But the divinity (undivided) with the soul in Sheol; It is not separated from the body (in the grave). Our Lord stayed in Sheol as a body and soul (from Friday 9:00 p.m. to Saturday 6:00 p.m.) for 32 hours. Our Lord in his body 33/33 years on earth; We understand that he stayed in Sheol for 33 hours until his soul was united with his body and rose.

😈 The devil loves to imitate, steal and deceive. He is using many things from our Lord Jesus Christ to mislead many people. One of these is the number 33, which the Luciferian Freemasons like to use.

When our Lord’s body stayed in the grave for 3 days and 3 nights, he went to Sheol in his body and soul, and returned the exiled souls (Adam and his children) to their former place. But the divinity (undivided) with the soul in Sheol; It is not separated from the body (in the grave). Our Lord stayed in Sheol as a body and soul (from Friday 9:00 p.m. to Saturday 6:00 p.m.) for 32 hours. Our Lord in his body 33/33 years on earth; We understand that he stayed in Sheol for 33 hours until his soul was united with his body and rose.

  • 33 Burton Hills Blvd – Covenant Church/School
  • 33 teachers on staff
  • 33 in the badge number of the “hero” officer
  • 3 kids and 3 adults killed 3/3

Psalms 33:12 (Blessed is the nation whose God is the Lord…)

  • ☆ Ages of the children 9, 9, 9 (666)
  • ☆ Ages of the adults. 61, 60, 61 (666)
  • ✞ Tennessee Christian Massacre
  • ✞ Tigray /Ethiopia Christian Genocide

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

TE(I)GRAY CHILDREN

The ARK OF THE COVENANT

“CHILDREN” + “LUNCH”

💭 The Tennessee Tragedy Brought Me to 666 Sodom-Egypt

💭 የቴነሲው አሳዛኝ ክስተት ወደ 666 ሰዶም-ግብፅ አመጣኝ

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Tennessee Tragedy Brought Me to 666 Sodom-Egypt

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የቴነሲው አሳዛኝ ክስተት ወደ 666 ሰዶም-ግብፅ አመጣኝ

በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በተለያዩ ሃገራት ያሉ የሰዶም ዜጎች ማመን የሚከብድ ድርጊቶችን በመፈጸም ላይ ናቸው። ልክ እንደ ዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች በተለይ በክርስቲያኖች ላይ ጂሃድ ለማካሄድ ቆርጠው ተነስተዋል። የትናንትናው የናሽቪል ክርስቲያን ትምህርት ቤት ጥቃት አንዱ ማሳያ ነው። በሚቀጥሉት ቀናትና ሳምትናት ተመሳሳይ ቅጣት ለመፈጸም እንዲህ ዓይነት የበቀል ዛቻ በየማህበረሰባዊው ሜዲያ በግልጽ በማሰራጨት ላይ ናቸው። በዚህ ቪዲዮ የሰዶም ዜጎች፤ እንደነርሱ አባባል፤ “ከክርስቲያናዊ ጥምቀት እራሳቸውን ለማላቀቅ” የተዘዘቀዘውን መስቀል በግንባሮቻቸው ላይ ሲያስቀቡ ይታያሉ። የሰዶም ዜጋ የሆነው አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድና ጭፍሮቹም መስቀሉን በመዘቅዘቅ ላይ ናቸው፤ ግድያውንም ቀጥለውበታል።

በጣም የሚገርመው በእነዚህ የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎች አማካኝነት እርስበርስ እንዲባሉ የተደረጉት ሰሜናውያኑ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ምስጢሩን ባግባቡ ሊረዱት ስላልቻሉና ነቅታው ተገቢውን እርምጃ መውሰድ ስላልቻሉ ዛሬም ቀሪውን ሕዝባቸውን ማስጨረሱን ሊቀጥሉበት ነው የሚል ስጋት አለኝ። እንዴት ነው በጎቻቸውን ባግባቡ ሊመሩ፣ ሊያስተምሩና ሊያስጠነቅቁ የሚችሉ ትክክለኞቹ አባቶች የጠፉት? የሰዶም ዜጋ የሆኑት የዋቄዮአላህሉሲፈር ጥንብ አንሳዎች እኮ ሰሜኑን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እርስበርሱ ይተላለቅና መውረስ የሚመኙትን ሁሉ ለመወረስ እነርሱ በክርስቲያኑ አጽምና ደም ላይ በተከሏቸው ኦዳ ዛፎች ላይ ሆነው በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

ሌላው የሚገርመው፤ ከኢትዮጵያ በኋላ እስራኤል ዘስጋ እንዲሁ እርስበርሷ ለመተላለቅ በመዘጋጀት ላይ መሆኗ ነው። እዚያም የዋቄዮአላህሉሲፈር ጥንብ አንሳዎች ኢየሩሳሌምን (ሰዶምና ግብጽ) ለመውረስ በድንኳኖቻቸው ውስጥ እያመነዘሩ በመጠባበቅ ላይ ናቸው።

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፫፥፲፰]

“አእምሮ ያለው የአውሬውን ቍጥር ይቍጠረው፤ ቍጥሩ የሰው ቍጥር ነውና፥ ቍጥሩም ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት ነው።”

[መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፥፲፬፤፲፭]

“ግብርም የሚያስገብሩ ሰዎች ነጋዴዎችም የዓረብም ነገሥታት ሁሉ የምድርም ሹማምት ከሚያወጡት ሌላ፥ በየዓመቱ ለሰሎሞን የሚመጣለት የወርቅ ሚዛን ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት መክሊት ወርቅ ነበረ።”

[መጽሐፈ ዕዝራ ምዕራፍ ፪፥፲፫]

“የአዶኒቃም ልጆች፥ ስድስት መቶ ስድሳ ስድስት።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፩፥፰]

“በድናቸውም በታላቂቱ ከተማ አደባባይ ይተኛል እርስዋም በመንፈሳዊ ምሳሌ ሰዶምና ግብጽ የተባለች ደግሞ ጌታቸው የተሰቀለባት ናት።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፬፥፰]

“ሌላም ሁለተኛ መልአክ። አሕዛብን ሁሉ የዝሙትዋን ቍጣ ወይን ጠጅ ያጠጣች ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች እያለ ተከተለው።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፲፱]

“ታላቂቱም ከተማ በሦስት ተከፋፈለች፥ የአሕዛብም ከተማዎች ወደቁ። ታላቂቱም ባቢሎን የብርቱ ቍጣው ወይን ጠጅ የሞላበትን ጽዋ እንዲሰጣት በእግዚአብሔር ፊት ታሰበች።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፭]

“በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም። ታላቂቱ ባቢሎን፥ የጋለሞታዎችና የምድር ርኵሰት እናት ተብሎ ተጻፈ።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፯፥፲፰]

“ያየሃትም ሴት በምድር ነገሥታት ላይ የምትነግሥ ታላቂቱ ከተማ ናት።”

😈 666 የክርስቶስ ተቃዋሚ ታላቅ ንጉሥና የሰዶም ዜጋ ይሆናል

[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፲፩፥፴፯፡፴፰]

“የአባቶቹንም አማልክት የሴቶችንም ምኞት አይመለከትም፤ ራሱንም በሁሉ ላይ ታላቅ ያደርጋልና አማልክትን ሁሉ አይመለከትም። በእነዚህ ፋንታ ግን የአምባዎቹን አምላክ ያከብራል፤ አባቶቹም ያላወቁትን አምላክ በወርቅና በብር በዕንቍና በከበረ ነገር ያከብረዋል።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፫]

“አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።”

[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፲፩፡፲፫]

“የመርከባቸውንም ጭነት ከእንግዲህ ወዲህ የሚገዛ የለምና የምድር ነጋዴዎች ያለቅሱላታል ያዝኑላትማል፤ ጭነትም ወርቅና ብር የከበረም ድንጋይ ዕንቁም፥ ቀጭንም ተልባ እግር ቀይም ሐርም ሐምራዊም ልብስ የሚሸትም እንጨት ሁሉ፥ ከዝሆን ጥርስም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥ እጅግም ከከበረ እንጨት ከናስም ከብረትም ከዕብነ በረድም የተሰራ ዕቃ ሁሉ፥ ቀረፋም ቅመምም የሚቃጠልም ሽቱ ቅባትም ዕጣንም የወይን ጠጅም ዘይትም የተሰለቀ ዱቄትም ስንዴም ከብትም በግም ፈረስም ሰረገላም ባሪያዎችም የሰዎችም ነፍሳት ነው።”

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፲፫፥፱]

“እነሆ፥ ምድሪቱን ባድማ ሊያደርግ፥ ኃጢአተኞችዋንም ከእርስዋ ዘንድ ሊያጠፋ ጨካኝ ሆኖ በመዓትና በጽኑ ቍጣ ተሞልቶ የእግዚአብሔር ቀን ይመጣል።”

[፪ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፪፥፫]

“ማንም በማናቸውም መንገድ አያስታችሁ፤ ክህደቱ አስቀድሞ ሳይመጣና የዓመፅ ሰው እርሱም የጥፋት ልጅ ሳይገለጥ፥ አይደርስምና።”

  • 6-Year-Old Boy Dies After Car Crash
  • 6 Children Killed in Tennessee Highway Crash
  • 6 People Killed in Tennessee by a Transgender

👉 Let’s begin in San Diego :

6-Year-Old Boy Dies After Car Crash in San Diego on 22 mar 2023

6 Children Killed in Tennessee Highway Crash on 26 mar 2023

6 People Killed by a Transgender in a Tennessee Christian School Shooting on 27 mar 2023

😈 666 – በእነዚህ ሶስት አሳዛኝ አደጋዎች እና ተኩሶች ሕፃናት ሰለባ መሆናቸው በጣም አሳዛኝ ነው ። ነገር ግን፣ በመንፈሳዊ አነጋገር፣ ይህ እጅግ አስደናቂ ክስተት ለእኛ ለኃጢአተኞች የሚጠቁም ብዙ ነገር አለው።።

😈 666 – It is very sad that the children were victims of these three tragic accidents and shooting. But, spiritually speaking, this most amazing phenomenon has much to suggest to us sinners.

🚨🚨🚨 March 2023: Tennessee’s governor has signed laws banning drag performances in front of children and restricting medical treatment for transgender youth.

🚨🚨🚨 March 2023 Civil rights and LGBT groups vowed to sue to stop the medical treatment measure from taking effect on 1 July.

‘Transgender Day Of Vengeance’ is planned in Tennessee for this week.

Trans Radicals’ Plan ‘Day Of Vengeance’ In D.C. Alongside Firearms Training

The organizers instruct the attendees to “wear a mask” and bring a crowd to stop “GENOCIDE.”

🚨🚨🚨 SATANIC DOOM – USA – Children of Sodom and Egypt Paying $10 at LGBT Pride events to get ‘un-baptized’ from Christianity

The Satanic Temple (TST) is touring Pride events where Children of Sodom and Egypt can pay 10 dollars to get an upside-down cross drawn on their forehead (for a few dollars extra, tattooed on their asses) in ash and after chanting the simple phrase ‘Hail Satan’ and you’re all set. You are now “unbaptized”.

☆ Joe Biden opens Nashville shooting press conference with jokes: “I came down because I heard there was chocolate chip ice cream.”

Of course, Satanic global monsters who hate humanity and want to destroy it. These people are domestic terrorists. What else do they have planned?

So now they are starting to kill kids if they can’t convert them to their ideology. Wonderful 21st century! Mental illness murders people! Gender Dysphoria is a mental illness! All these people need a spiritual evaluation !!

[Revelation 13:18]

“Here is wisdom. Let him that hath understanding count the number of the beast: for it is the number of a man; and his number is Six hundred threescore and six.”

[1 Kings 10:14]

“Now the weight of gold that came to Solomon in one year was six hundred threescore and six talents of gold,”

[Ezra 2:13]

“The children of Adonikam, six hundred sixty and six.”

[Revelation 11:8]

“And their dead bodies shall lie in the street of the great city, which spiritually is called Sodom and Egypt, where also our Lord was crucified.”

[Revelation 14:8]

“And there followed another angel, saying, Babylon is fallen, is fallen, that great city, because she made all nations drink of the wine of the wrath of her fornication.”

[Revelation 16:19]

“And the great city was divided into three parts, and the cities of the nations fell: and great Babylon came in remembrance before God, to give unto her the cup of the wine of the fierceness of his wrath.”

[Revelation 17:5]

“And upon her forehead was a name written, MYSTERY, BABYLON

THE GREAT, THE MOTHER OF HARLOTS AND ABOMINATIONS OF THE EARTH.”

[Revelation 17:18]

“And the woman which thou sawest is that great city, which reigneth over the kings of the earth.”

😈 The 666 Antichrist will be a great king and a citizen of Sodom who does not:

[Daniel 11:37-38]

“Neither shall he regard the God of his fathers, nor the desire of women, nor regard any god: for he shall magnify himself above all. But in his estate shall he honour the God of forces: and a god whom his fathers knew not shall he honour with gold, and silver, and with precious stones, and pleasant things.”

[Revelation 18:3]

“For all nations have drunk of the wine of the wrath of her fornication, and the kings of the earth have committed fornication with her, and the merchants of the earth are waxed rich through the abundance of her delicacies.”

[Revelation 18:11-13]

“And the merchants of the earth shall weep and mourn over her; for no man buyeth their merchandise any more: The merchandise of gold, and silver, and precious stones, and of pearls, and fine linen, and purple, and silk, and scarlet, and all thyine wood, and all manner vessels of ivory, and all manner vessels of most precious wood, and of brass, and iron, and marble, And cinnamon, and odours, and ointments, and frankincense, and wine, and oil, and fine flour, and wheat, and beasts, and sheep, and horses, and chariots, and slaves, and souls of men.

[Isaiah 13:9]

“Behold, the day of the LORD cometh, cruel both with wrath and fierce anger, to lay the land desolate: and he shall destroy the sinners thereof out of it.”

[2 Thessalonians 2:3]

“Let no man deceive you by any means: for that day shall not come, except there come a falling away first, and that man of sin be revealed, the son of perdition;”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

6 Children Killed in Tennessee Highway Crash on 26 mar 2023

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 28, 2023

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 መጋቢት/ማርች 26 ቀን 2023፤ በአሜሪካዋ ግዛት በቴኔሲ አውራ ጎዳና ላይ 6 ሕፃናት ተገድለዋል። ነፍሳቸዋን ይምራላቸውና፤ ይህ አሳዛኝ አደጋ የተከሰተው በበነገታው በግዛቷ ዋና ከተማ በናሽቪል 6 ሰዎች፤ ሦስት ሕፃናትን ጨምሮ፤ በአንድ የሰዶም ዜጋ ሊገደሉ ሲሉ፤ እዚያው ናሽቢል አካባቢ ነው። ይገርማል!

💭 The Tennessee Highway Patrol is investigating a car crash that took the lives of six children on 26 mar 2023.

According to Robertson County Emergency Services, crews responded to a crash on I-24 near Pleasant View and Springfield.

They found one car upside down with extensive damage, and another car positioned nearby.

First responders said six young girls were pronounced dead on the scene and ranged between one and 18 years old. They were all ejected from the vehicle.

______________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከፍተኛ ፍንዳታ በናሽቪል | አሜሪካ ወኪልሽን ግራኝን ከኢትዮጵያ ባስቸኳይ አስወግጂው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 25, 2020

በአሜሪካዋ ናሽቪል ከተማ ቴኔሲ ግዛት በዛሬው የፈረንጆቹ ገና ዕለት ሆን ተብሎ እንዳፈነዱት ነው መረጃዎች እየወጡ ያሉት።

👉 በሰይፍ የሚኖሩ በሰይፍ ይወድቃሉ!

________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: