Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Munich’

የጀርመኗ ባቫርያ ግዛት በሁሉም መንግስታዊ ሕንፃዎች ውስጥ መስቀሎች እንዲተከሉ ትዕዛዝ አስተላለፈች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2018

ባለፈው ሣምንት ላይ ይህ ያልተጠበቀ ትዕዛዝ የተላለፈው፡ ሙኒክ ዋና ከተማዋ በሆነችባትና በጀርመን ኃይለኛዋ፡ ብሎም ወግ አጥባቂ በሆነቸው የባቫሪያ ጠቅላይ ግዛት ነው። መንፈሳዊ ውጊያ በሚካሄድበት አስደናቂ ዘመን ላይ እንገኛለን። መስቀላችንን እንዳንነጠቅ ክቡር መስቀሉን ሁሌ ባንገታችን ማጥለቅ ይኖርብናል።

የባቫሪያ ግዛት ጠቅላይ ሚንስትር ማርቆስ ሰውደር፦

መስቀል የእኛ የባቫርያውያን ማንነት እና የሕይወት ጎዳና ዋናው ተምሳሌት ነው፤ እንደ በጎ አድራጎት፣ ሰብዓዊ ክብር እና ትዕግስተኛነት/ቻይነት ለመሳሰሉት እንደ መሰረታዊ እሴቶች ይቆማል።


Germany’s Bavaria Orders Christian Crosses in All State Buildings


The German state of Bavaria has ordered Christian crosses to be placed at the entrances to its public buildings.

Premier Markus Söder said Crosses should not be seen as religious symbols but as a “clear avowal of our Bavarian identity and Christian values“.

But opponents said the ruling Christian Social Union (CSU) was trying to score points ahead of October’s election amid fears of a rise of the far right.

Crosses are compulsory in public school classrooms and courtrooms.

The decree, which comes into effect on 1 June, will not affect municipal and federal government buildings in the predominantly Roman Catholic southern state.

The cross is a fundamental symbol of our Bavarian identity and way of life,” Mr Söder said in a statement (in German). “It stands for elemental values ​​such as charity, human dignity and tolerance.

He denied the measure violated constitutional rules about religious neutrality and, on Twitter, said he had placed a cross in the lobby of the state chancellery in Munich.

Source

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይህ ተሰምቶ አይታወቅም | ጸሎት የሚያደርሱትን የተዋሕዶ ልጆች ይሸናሉ ብለው ዘረኞቹ ወነጀሏቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2018

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች፡ በጀርመኗ ሙኒክ ከተማ፡ ቤተክርስቲያናቸው አጠገብ ቆመው ጸሎት ሲያደርሱ፡ ዘረኞቹ ፎቶ በማንሳት፡ መጀመሪያ ፊስ ቡክ ላይ ለቀቁት፡ ከዚያም በይቦታው ወሬውን አሠራጭተው ብዙ ነጮች እንዲቆጡ ለማድረግ በቅተው ነበር።

ተመልከቱ! አዲስ መጤ ጥቁሮች ቤተክርስቲያናችን ላይ እየሸኑ ነው!”

በማለት ብዙ የጥላቻ እና የዛቻ ዘመቻ በኢትዮጵያውያኑ (ኤርትራ) ላይ ለመቀስቀስ ሞክረዋል።

ጸሎት እያደረሱ እንደሆነ ከጀርመን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በኩል ማስተባበያ ቢሰጥም አምነው መቀበል ስላቃታቸው/ስላልፈለጉ እጅግ የሚያሳዝን የጥላቻ መርዛቸውን መርጨቱን ቀጥለው ነበር።

በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ነው፤ በጣም አሳዛኝ ሰዎች ናቸው። ጀርመናውያኑ እራሳቸው ከፈጠሩት ውድቀታቸው ምናልባት ኢትዮጵያውያኑ እንደ መልአክ ተልከውላቸው ሊሆን ይችላል፣ ግን ወደ ጨለማው በመግባታቸው በጎ ነገር መሻትና ጥሩውን ከመጥፎ ለመለየት ተስኗቸዋል። ለልጆቹ ወደፊት ማሰብ ያቃተው ትውልድ ምንም የሚያኮራ ነገር ሊኖረው አይችልም።

እንደ ነቀርሳ እየበዘበዟቸው፣ እየበደሏቸው፣ ህፃናቶቻቸውን እየደፈሩባቸው ብሎም እየገደሉባቸው ባሉት በሙስሊሞቹ ወራሪዎች ላይ “የለም የገነባነውን ማፍረስና ማስፈረስ የለብንም!“ በማለት እንደ መነሳሳት፣ ምንም ባላደረጓቸው፡ ምናልባትም ሊረዷቸውና ሊጠቅሟቸው በሚችሉት የኢትዮጵያ (ኤርትራ) ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ ያላግባብ አካኪ ዘራፍ ይላሉ።

ዘረኞች፡

ግብዞች! ደካሞች! ተልካሾች! ውዳቂዎች!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: