Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Mullah’

Iran: The Mullah Regime Carries Out Brutal Massacre: 450 Protesters Killed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 22, 2022

😈 Barbaric acts to silence people in Iran. Security forces of the Islamic Republic of Iran firing live rounds against protesters at a train station in Tehran. Around 450 people have been killed. Bodies in the streets. People chanting in public places infuriates the regime.

The unrepentant Ayatollahs have jailed over 15,000 protesters, and it is believed that their executions have been ordered.

💭 My Note: Daring to touch The Biblical Ark of The Covenant will result in death at the hands of The Almighty God Egziabher.

On 28th November 2020 Muslim soldiers of Ethiopia, Eritrea and Somalia, armed and supported by Iran, UAE, Turkey, Saudi Arabia, China, Russia, Ukraine, USA, and Europe, went on the rampage in Axum, a Holy City in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main church is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold The Biblical Ark of Covenant. Over the course of 24 hours, the Muslim soldiers went door to door summarily shooting unarmed young men and boys.

Some of the victims were as young as 13. The soldiers forbade residents from burying slain relatives and neighbors so the bodies lay rotting in the streets for days. Witnesses later described hearing hyenas come at night to feed on the dead.

💭 Iran Players Stay Silent For Anthem in Apparent Support For Protests

😈 አውሬው የኢራን እስላማዊ አገዛዝ አሰቃቂ ግድያ ፈጽሟል፤ ብዙ ተቃዋሚዎች ተገድለዋል

ኢራን ውስጥ ዜጐችን ዝም ለማሰኘት አረመኔያዊ ድርጊት እየተፈጸመ ነው። የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የጸጥታ ሃይሎች ቴህራን በሚገኘው የባቡር ጣቢያ ተቃዋሚዎች ላይ ቀጥታ ተኩስ ከፍተዋል። ወደ ፬፻፶/ 450 የሚጠጉ ሰዎች ተገድለዋል። በጎዳናዎች ላይ የሞቱ አካላት ይታያሉ። በአደባባይ የሚጮሁ ሰዎች አገዛዙን አስቆጥተውታል።

ንስሃ ያልገቡትና የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሞግዚቶች የሆኑት አረመኔዎቹ አያቶላዎች ከአስራ አምስት ሺህ የሚበልጡ ተቃዋሚዎችን ወደ እስር ቤት አስገብተዋል፤ እንዲረሸኑም ታዝዟል ተብሎ ይታመናል። ግራኝም እኮ በአገራችን ይህንና ከዚህ የከፋ ግፍና ወንጀል ነው እየፈጸመ ያለው። የዛሬው ሐበሻ ግን ለብዙ ወራት በማመጽ ላይ እንዳሉት ጀግኖቹ ኢራናውያን ዓይነት ወኔ እና ጥንካሬ የለውም። ይህ ልፍስፍስ ትውልድ ሩቡን ያህል እንኳን የለውም! በሐበሻ አያቶላዎች በእነ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረ ጽዮን እና ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ዝም ብሎ ይረገጣል፣ ይጨፈጨፋል። “ታላቁ ሩጫ” በተሰኘው የሩጫ መድረክ ላይ ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ኦሮማራዎቹ በብዙ ሺሆች ወጥተው ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ዛሬም መስለለፋቸውን አረጋግጠዋል። እንግዲህ የሚመጣባቸውን መዓት ሁሉ እንዲህ በሩጫ ይወጡት እንደሆነ እናያለን።

❖ ጽላተ ሙሴን /የቃል ኪዳኑን ታቦት ለመንካት መድፈር በልዑል እግዚአብሔር እጅ ሞትን ያስከትላል።

እ.ኤ.አ. ህዳር 28 ቀን 2020 በኢራን ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፣ በቱርክ ፣ በሳዑዲ አረቢያ ፣ በቻይና ፣ በሩሲያ ፣ በዩክሬን ፣ በአሜሪካ እና በአውሮፓ እርዳታ የታጠቁ እና የሚደገፉ የኢትዮጵያ ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ሙስሊም ወታደሮች በቅድስት ከተማ አክሱም ላይ ዘምተው ሺህ የሚሆኑ የጽላተ ሙሴ ጠባቂዎችን ለሰማትነት አብቅተዋቸዋል። በ፳፬/24 ሰአታት ውስጥ የሙስሊም ወታደሮቹ ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ ያልታጠቁ ወጣቶችን እና ወንዶች ልጆችን በጥይት እየመቱ ገድለዋቸዋል።

ከተጎጂዎቹ መካከል አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው ፲፫/13 ዓመት የሆኑ ናቸው። ነዋሪዎች የተገደሉትን ዘመዶቻቸውን እና ጎረቤቶቻቸውን እንዳይቀብሩ ሙስሊሞቹ ወታደሮች በመከልከላቸው አስከሬኑ በጎዳና ላይ ለቀናት በስብሶ ቆይቷል። የሟቾችን ሬሳ ለመመገብ ጅቦች በሌሊት እንደሚመጡ መስማታቸውን የዓይን እማኞች ገልጸው ነበር።

ዛሬም በእነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ‘ፈቃድ’ መሀመዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን ለመፈጸም ጥሩ አጋጣሚ አግኝተዋል። ወዮላቸው! ወዮላቸው!

💭 በዛሬው ሕልሜ አረመኔዎቹን ግራኝ አብዮት አህመድን + ኢሳያስ አፈወርቂን እንዲሁም ጭፍሮቻቸውን አሳድዶ ሊደፋቸው የተዘጋጀ የማይቻል ኃይል እየመጣ መሆኑ ታይቶኛል። አቤት እነዚህ እርኩሶች የሚጠብቃቸው እሳት!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: