Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2023
🔥 ታጣቂዎች ፖለቲከኛውን አቲክ አህመድን በቀጥታ ቴሌቪዥን ገደሉት። Atiq Ahmed = Abiy Ahmed / አቲክ አህመድ = አብይ አህመድ። እንግዲህ የእሳቱ ሙቀት ከፍ እያለ መጥቷል። በእነዚህ የፋሲካ ቀናት ቀላል የማይባሉ ተዓምራትን እያየን ነው። በጽሑፍ ላቀርባቸው የማልችላቸው ብዙ ተዓምራትን ነው ከየአቅጣጫው እየታዘብኩ ያለሁት። በእውነቱ በጣም አስገራሚ ጊዜ ነው!
💭 Atiq Ahmed = Abiy Ahmed (Genocider PM of Ethiopia). Well, the fire gets hotter and we know that hot air rises up. During these Easter days, we are witnessing miracles that are not trivial.
🔥 Gunmen seemingly posing as journalists shot dead a former Indian member of parliament and his brother live on TV as they were being taken in handcuffs to hospital by police, authorities said.
Atiq Ahmed, 61, who had been jailed since 2019 and was convicted of kidnapping, was answering reporters’ questions late Saturday when he and his brother Ashraf were shot at close range, the television images showed.
“According to preliminary information, three persons posing as journalists approached them and opened fire… The attackers have been held and are being questioned,” police official Prashant Kumar said.
The TV clip in the northern city of Prayagraj shows the assailants shouting Hindu slogans after the brazen attack.
The two victims were from India’s Muslim minority but police did not say whether they were investigating a possible sectarian motive in the killings.
The brothers were deeply involved in India’s criminal underworld – the ex-MP was reportedly facing more than 100 different cases – and press reports said the attackers were petty criminals.
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anarchy, Anti-Ethiopia, Anti-Orthodox, Assassination, Atiq Ahmed, Atrocities, Axum, ሉሲፈራውያን, ሕንድ, አብይ አህመድ, አቲካ አህመድ, አክሱም, አዲስ አበባ, ኦርቶዶክስ ክርስትና, ግድያ, ግጭት, ጥላቻ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኦርቶዶክስ, ፀረ-ጽዮን, ፖለቲከኛ, Gunmen, India, MP | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2023
💭 የብሪታኒያ ፓርላማ አባል፤ “የዩኤ.ስ አሜሪካ መከላከያ ክፍል/ሚንስትር ለቫይረሱ እና ለክትባት ሁለቱም ተጠያቂ እንደሆነ ተነግሮኛል ። ‘ፎርት ዴትሪክ’ ተሰይሟል።”
‘ፎርት ዴትሪክ‘ በፍሬድሪክ ሜሪላንድ ውስጥ ቁልፍ የዩናይትድ ስቴትስ ጦር ሃይሎች መገኛ ነው። ብዙ ወረርሽኝ-ተኮር ቤተ ሙከራዎች በዚህ ቦታ ይካሄዳሉ። በመስከረም ፩ዱ የተቀነባበረ ጥቃት ማግስት ለአሜሪካ ፖለቲከኞች በደብዳቤ አማካኝነት ሲላክ የነበረው ”አንትራክስ” የተሰኘው የባዮ-መሳሪያ/መርዝ የተገኘውም ከዚሁ ከሉሲፈራውያኑ የምርምር ማዕከል ከ ‘ፎርት ዴትሪክ‘ ነው።
👉 የብሪታንያው ፖለቲከኛ እንዲህ ብለዋል፤
💭 ባለፈው የገና/ አዲስ አመት ዋሽንግተን ዲሲን በጎበኘሁበት ወቅት የዩኤስ መከላከያ ክፍል/ሚንስትር ለቫይረሱም ሆነ ለክትባቱ ተጠያቂ እንደሆነ ተነግሮኝ እንደነበር አረጋግጣለሁ። ፎርት ዴትሪክ ተሰይሟል። እንዲሁም በካናዳ ውስጥ መገልገያ። በወሩ መገባደጃ ላይ በዓለም ዙሪያ ተጠያቂ በሆኑ ብዙ ፖለቲከኞች እና ባለስልጣናት ላይ የወንጀል ክስ እንደሚጀምር እጠብቃለሁ።
አንድሪው ብሪጅን በኮቪድ አጭበርባሪዎች እና ክትባት አራማጆች ላይ የቆሙ የፓርላማ አባል ናቸው። ስለ ጉዳዩ በመናገራቸው ከፓርላማ አግደዋቸው ነበር።
👉…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤
- ☆ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መግቢያ ዕለት እነ ጆርጅ ቡሽ ከሳዊዲዎች ጋር ሆነው የሽብር ጥቃት በራሳቸው ሕዝብ ላይ አካሄዱ። (በዓለማችን ከሕወሓቶች ጎን “ሕዝቤ” በሚሉት ማህበረሰብ ላይ ጥቃት የፈጸሙ ብቸኞቹ ወንጀለኞች)
- ☆ ብዙም ሳይቆዩ ወረራዎችን በመላው ዓለም ማካሄድ ጀመሩ
- እ.አ.አ በ2012 ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሦስት የአፍሪቃ መሪዎችና ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ በእነ ኦባማ ተመርዘው ተገደሉ (ከፎርት ዲትሪክ በተገኘ ቫይረስ/ጨረር?)
- ☆ ጁላይ 1፣ 2017 ከአክሱም ጽዮን የተገኙት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የዓለም ጤና ድርጅት ድርጅት ዋና ኃላፊ ሆነው ተመረጡ። ሮማዊው ጋኔን የኮቪድ፣ የኤድስና የኢቦላ አባት፤ ጣልያን-አሜሪካዊው ዶ/ር አንቶኒ ፋውቺ እና ዶ/ር ቴድሮስ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው።
- ☆ ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በትናንትናው 11 ማርች 2020 ዕለት በዶ/ር ቴድሮስ የሚመራው የዓለም ጤና ድርጅት ‘ኮቪድ-19’ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ እንደሆነ አወጀ።
- ☆ በማግስቱ ሜሪላንድ + ዋሽንግተን ዲሲ + ቪርጂኒያ ዙሪያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት ቀሳውስት “እጣን” ከወረርሽኙ ይከላከላል በሚል መንፈስ ተነሳስተው በእነዚህ ግዛቶች የሚገኙትን ከተሞች ጎዳናዎች በመኪና እየዞሩ እንዲያጥኑ ከእነ ሲ.አይ.ኤ ፈቃድ አገኙ። በወቅቱ “ሰማያት” የሚባለው የእነ ‘ሸህ አቡ ፋና/ አቡነ ፋኑኤል’ ቻነል በዩቲውብ ያቀረበውን አንድ አጭር የማዕጠንት ሥነስርዓቱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ተቀብዬ በቀድሞው ቻኔሌ በመላኬ ተወዳጁን ቻኔሌን ወዲያው አዘጉብኝ። ንጹሕ ኢትዮጵያውያን መስለውኝ ነበር። https://wp.me/piMJL-4r4
- ☆ በኖቬምበር 4፣ 2020 ዓ.ም ልክ በአሜሪካ ፕሬዚደንት ምርጫ በሚካሄድበት ዕለት የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በአክሱም ጽዮን ላይ ጀመሩ
😲 ዋው! ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ…
👉 British MP Andrew Bridgen:
💭 I can confirm that during my visit to Washington DC last Christmas/ New Year I was informed that the US Department of Defence were responsible for both the virus and the vaccines. Fort Detrick was named. Also a facility in Canada. By the end of the month I expect to see the start of criminal proceedings against the many politicians and officials who are responsible around the world.
Andrew Bridgen is the MP who stood up against the covid scammers and vaxxers. They suspended him from Parliament for speaking out about it.
🔥 Right after 9/11, the ANTRAX That Was Mailed Around Came From Fort Detrick.
⏰ August 9, 2019 on the Eve of 9/11 – and the COVID-19 Pandemic
👉 Courtesy: The New York Times
Safety concerns at a prominent military germ lab have led the government to shut down research involving dangerous microbes like the Ebola virus.
“Research is currently on hold,” the United States Army Medical Research Institute of Infectious Diseases, in Fort Detrick, Md., said in a statement on Friday. The shutdown is likely to last months, Caree Vander Linden, a spokeswoman, said in an interview.
The statement said the Centers for Disease Control and Prevention decided to issue a “cease and desist order” last month to halt the research at Fort Detrick because the center did not have “sufficient systems in place to decontaminate wastewater” from its highest-security labs.
But there has been no threat to public health, no injuries to employees and no leaks of dangerous material outside the laboratory, Ms. Vander Linden said.
In the statement, the C.D.C. cited “national security reasons” as the rationale for not releasing information about its decision.
Deadly Germ Research Is Shut Down at Army Lab Over Safety Concerns
Problems with disposal of dangerous materials led the government to suspend research at the military’s leading biodefense center.
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና | Tagged: Andrew Bridgen, ህዋስ, ሕመም, ሕፃናት, መከላከያ, በሽታ መከላከያ, ብሪታኒያ, ተፈጥሮ, አሜሪካ, አንድሪው ብሪጀን, ኢትዮጵያ, ካናዳ, ክትባት, ኮሮና, ኮቪድ19, ወረርሽኝ, የልብ ጥቃት, የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ, የሕይወት ቅንጣት, የኮቪድ አመጣጥ, ዲ.ኤን.ኤ, ዶክተሮች, ጤና, ፋይዘር, ፓርላማ, ፖለቲከኞች, Booster, British, Canada, Cancer, Children, Corona, Coronavirus, Covid, COVID19, Depopulation, DNA, Doctors, DoD, Ethiopia, Fort Detrick, Genocide, Health, Heart Attack, Immunity, MP, mRNA, Natural, Pain, Parliament, Politicians, UK, US, Vaccination, Vaccine, Vax | Leave a Comment »