Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Monks’

Ukranian Orthodox Faithful Guarding Monastery Lavra, Blocking Zelenskyy’s Nazis From Entering

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 30, 2023

The Faithful Are Singing The Jesus Prayer As They Guard Their Holy Site

ORTHODOXPHOBIANeo-Bolshevism in Ukraine & The West

💭 የኪየቭ ዋሻ ላቭራ መነኮሳት ከስቴቱ ባለስልጣናት ቢጠይቁም ትናንት ገዳሙን ለቀው ለመውጣት ፈቃደኛ አልሆኑም ። ንብረቱን ወደ ግዛቱ አጠቃቀሙ በይፋ ማዘዋወሩ ዛሬ እንዲጀምር ትላንት መልቀቅ ነበረባቸው።

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የዩክሬን ኦርቶዶክስ ምዕመናን ታሪካዊውን የኪቭ ከተማ ገዳምን፤ ላቫራን የዜለንስኪ ናዚዎች እንዳይገቡ በማገድ ላይ ናቸው። ታማኞቹ ምዕመናን ቅዱስ ቦታቸውን ሲጠብቁ የኢየሱስን ጸሎት እየዘመሩ ነው።

የዘመኑ ቦልቪክ ዜሊንስኪ የአባቶቹን የእነ ሌኒንን እና ስታሊንን ፀረኦርቶዶክስ አቋም በመያዙ ልክ እንደ ግራኝ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ጠላታቸው ነው።

እምደምናየው የፀረኦርቶዶክስ ጂሃዱ ከኪየቭ እስከ ካራቺ፣ ከኢየሩሳሌም እስከ አክሱም፣ ከዋሽንግተን እስከ ፔኪንግ፣ ከቫቲካን እስከ መካ፣ ከለንደን እስከ ሜልበርን፣ ከካውካስ ተራሮች እስከ አልፕ ተራሮች በመላው ዓለም በመጧጧፍ ላይ ነው።

በሃገራችን ቀንደኛዎቹ የኦርቶዶክስ ክርስትና ጠላቶች ጋላኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎች፣ ሕወሓቶች፣ ብአዴኖች፣ አብኖች፣ ኢዜማዎች ወዘተ ናቸው።

የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ቍጥር ለመቀነስ ብሎም ዜሮ ለማድረግ ሲሉ በጋራ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በሰሜኑ የሚያካሂዱት አረመኔዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ሽመልስ እብዱሳ፣ አዳነች እባቤ፣ ታመቀ መኮነን ሀሰን፣ አገኘሁ ተሻገር፣ ይልቃል ዝቃለ፣ ኦቦ ስብሃት፣ ጌታቸው አራዳ፣ ደብረ ሲዖል ወዘተ ባፋጣኝ መደፋት የሚገባቸው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያና የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ቀንደኛ ጠላቶች ናቸው። የመሰቀያ ጊዜያቸው እንጂ የመሳለቂያ ጊዚያቸው እያከተመ ነው!

እነዚህ ግለሰቦችና ዘጠና አምስት በመቶ የሚሆኑት ልሂቃኑ፣ ፓርቲዎችና የከንቱ ሜዲያ ለፍላፊዎች የ666ቱን ክትባት ተከትበውና ተጨማሪ የአእምሮ መቆጣጠሪያ ቺፕ ተቀብሮባቸው ክርስቲያኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ለመበከል ብሎም ለማጥፋት ሌት ተቀን የሚሠሩ አደገኛ ጠላቶች ናቸው።

The monks of the Kiev Caves Lavra refused to evacuate the monastery yesterday, despite the demand from state authorities. They were to leave yesterday, so that the official transfer of the property back to the usage of the state could begin today.

Recall that the Kiev Caves Lavra is legally owned and operated as a museum by the state, which previously leased its usage to the Ukrainian Orthodox Church. However, as the war continues in Ukraine, the state has chosen to see the clergy and faithful of the UOC as state enemies.

Thousands of faithful filled the Lavra yesterday, unsure of what to expect. In the end, the state made no moves yesterday, but the faithful spent the night in one of the churches of the Lavra, in case of an attempted nighttime seizure, reports the Ukrainian outlet Strana.

His Beatitude Metropolitan Onuphry of Kiev and All Ukraine celebrated the Presanctified Liturgy in the Holy Cross Church in the Lavra, which was overflowing with people.

The abbot, Metropolitan Pavel, called on all to stand up and come defend the Lavra against the attacks of the state. He said that they will not allow the members of the Museum commission onto the territory of the Lavra until there is a corresponding court order.

Meanwhile, a Kiev court opened proceedings yesterday on the Lavra’s claim against the Museum regarding the illegal termination of the Church’s lease.

However, members of the Museum’s Commission arrived at the Lavra this morning, but the faithful are blocking them from carrying out their “inspection” of the territory, according to videos posted by Strana.

👉 Courtesy: Orthodox Christianity

💭 It’s Friday the 13th: Ukraine’s President Zelensky Has Stripped Ukrainian Citizenship From 13 Orthodox Clergy

💭 ዛሬ ቀኑ አርብ ፲፫/13 ኛው ነው የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የዩክሬን ዜግነት፲፫/13 የኦርቶዶክስ ቀሳውስት ነጠቀ

💭 Antichrist Zelensky: All Ukrainian Orthodox Monks Must Leave The Historic Kyiv-Pechersk Lavra Monastery

💭 የክርስቶስ ተቃዋሚአይሁድቮሎዲሚር ዘሌንስኪ፤ ሁሉም የዩክሬን ኦርቶዶክስ መነኮሳት አንድ ሺህ ዓመታት ያስቆጠረውን ታሪካዊውን የኪየቭፔቸርስክ ላቫራ የዋሻ ገዳምን መልቀቅ አለባቸውበማለት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

💭 Tucker Carlson: Why is Neo-Bolshevik President Zelenskyy Banning Orthodox Christianity in Ukraine?

💭 ታከር ካርልሰን፤ ለምንድነው ኒዮቦልሼቪኩ የይክሬን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የኦርቶዶክስ ክርስትናን በዩክሬን የሚከለክላት?

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው ፥ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 10, 2022

❖❖❖[መዝ.፷፰፥፴፬]❖❖❖

ሰማይና ምድር ባሕርም በእርስዋም የሚንቀሳቀስ ሁሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑታል

እንግዲህ ምልክቶቹ በሰማዩና በዓየሩ ላይ ናቸው። ከእንግዲህ “አላየንም! አልሰማንም!” የለም።

🛑 አምና ልክ በዚህ ጊዜ ፩ሺህ የዋልድባ አባቶችን የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ አባረራቸው፤ ዘንድሮ በፀሐይ ዙሪያ የማርያም መቀነት ታየ። አሕዛብ ወዮላችሁ! ወዮላቸው!

በዋልድባ ገዳም የሚኖሩ አባቶች ከሰማይ በማርያም መቀነት አምሳል ከሰማይ ብርሐን ሲወርድላቸው አይተው መጥተው እሙሀይን በረከት በረከትዎ ይድረስብን እናታችን ብለው እጅ ነስተዋል።

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፮]❖❖❖

በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።”

🛑 ባለፈው ሐሙስ / መጋቢት ፳፱/29 ፳፻፲፬ ዓ.ም ዕለት በታላቁ የቅድስት ድንግል ማርያም በዓል የደስታ ንሰት እና በአለ ወልድ/ትስብእት ባለ እግዚአብሔር ቀን በኢትዮጵያ ሰማይ ፀሐይቱ በማርያም መቀነት አክሊል ተከብባ ነበር። ከሳምንት በፊት እዚህ አውሮፓ ፀሐይዋ ላይ የሆነ ምልክት(ታች ምስሉ ላይ መኻል ፀሐይዋ ላይ እንደሚታየው) ታይቶኝ ወደ ሰማይ ሳንጋጥጥ መንገዶች፤ “ምን እየተመለከትክ ነው?” ብለው ሲጠይቁኝ ነበር። ለካስ መጭውን በኢትዮጵያ የታየውን የፀሐይ ክስተት ሊጠቁመኝ ኖሯል። ይህ በአክሱም ጽዮን ላይ ለዘመቱትና ጽዮናውያንን በረሃብ ቆልተው ለመጨረስ ለደፈሩት የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ ከሃዲዎች ለሆኑት ለደቡባውያኑ ለኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ትልቅ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው! ዋ! ብለን ነበር። በመላው ዓለም ተዓምር እየታየን ነው!

ወንጀለኞቹ የኦሮሞ፣ አማራ እና ኤርትራ ሰአራዊቶች ሆን ብለው ኦርጋኒክ የሆኑትን የጤፍ እንጀራዎች፣ ጥራጥሬዎች፣ አታክልቶችና ፍራፍሬዎች የትግራይ ሕዝብ እንዳይመገብ ነው ማሳዎችን፣ እርሻዎችን፣ የአታክልት ቦታዎችን፣ የእኅል ጎተራዎችን እንዲሁም ቤት ውስጥ ያሉ ሊጦችን ሲያቃጥሉ፣ ሲያበላሹና ሲመርዙ የነበሩት። እንስሳቱን እና ከብቶችንም ገድለዋቸዋል፣ ዘርፈዋቸዋል። እንግዲህ ይህ ሁሉ አረመኔያዊ ተግባር የትግራይን ክርስቲያን ሕዝብ ከማስራብ ዘልቆ የተረፉት በእርዳታ ለሚመጡ የተዳቀሉ/GMO ተጋላጭ እንዲሆኑና ማንም በማይመረመረው የእርዳታ ምግብ፣ መጠጥና ክትባት መንፈሳዊ ፀጋቸውንም እንዲያጡ በማሰብ ነው።ለአሚሪካ አውሎ ነፋሳት ምክኒያት ይሆናሉ የሚሏቸውን ፩ሺህ ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ የጸሎት አባቶች/መነኮሳት ከዋልድባ ገዳም እንዲባረሩ የተደረጉበት አንዱ ዓላማቸው ይህ ነው፤ አዎ! አባቶች በእርዳታ ለሚመጡ የተዳቀሉ/GMO ምግቦች ተጋላጭ ሆነው ከእግዚአብሔር እንዲለዩ ለማድረግ በማሰብ ነው።

እርግጠኛ ነኝ ትዕዛዙ የመጣውም በተለይ ከአሜሪካውያኑ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ሞግዚቶች ነው። በመላው ዓለም ስውርና ኃይለኛ የሆነ መንፈሳዊ ውጊያ እየተካሄደ ነውና፤ በጸሎታቸው አውሎ ነፋሳቱን/ሃሪኬኖቹን/ቶርናዶዎቹን የሚያስነሱት አባቶችን በማፈናቀልና ወደ አክሱም ወስዶ ለረሃብና ለክትባት በማጋለጥ ከመላው የትግራይ ሕዝብ ጋር በጅምላ አብሮ በመጨረስ የበቀል እርምጃ ለመውሰድ ነው። መንፈሳዊ ውጊያውን አልቻሉትምና! ድራማ እየሠሩ ያሉትም ጊዜ ለመግዛት ነው።

ዋልድባ ገዳም ሺህ የዋልድባ መነኮሳትን በሑዳዴ ጾም ባበረራቸው በክርስቶስ ተቃዋሚው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ላይና ድርጊቱንም በደገፈው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል 😠😠😠

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፷፯፥፴፡፴፩]✞✞✞

በሸምበቆ ውስጥ ያሉትን አራዊት፥ በአሕዛብ ውስጥ ያሉትን የበሬዎችንና የወይፈኖችን ጉባኤ ገሥጽ፥ እንደ ብር የተፈተኑት አሕዛብ እንዳይዘጉ፤ ሰልፍን የሚወድዱትን አሕዛብን በትናቸው። መኳንንት ከግብጽ ይመጣሉ፤ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች። እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው። እግዚአብሔር ብቸኞችን በቤት ያሳድራቸዋል፥ እስረኞችንም በኃይሉ ያወጣቸዋል፤ ዓመፀኞች ግን በምድረ በዳ ይኖራሉ።”

💭 በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮን የወደመው ወፍጮ የዋልድባ ገዳም ንብረት ነው | ፲፱ እናቶች ተሰውተዋል

😠😠😠 የጨለማ ዘመን ኢትዮጵያ😢😢😢

በደደቢት ከተማ፤ በጌታችን ልደት ዕለት ሃምሳ ዘጠኝ እናቶችና ሕፃናት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጅተዋል።

ከሁለት ቀናት በኋላ ደግሞ በማይ ጸብሪ ከተማ ግራኝ መሀመዳውያኑን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አጋሮቹን ጋብዞ ለዋልድባ መነኮሳት እህል ሲፈጭ የነበረውን የወፍጮ ቤት አውድሞ እናቶችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደላቸው። ምን ዓይነት ሰይጣናዊነት ነው፤ ጃል?! እነ ግራኝና ጭፍሮቻቸው ምን ያህል ከሃዲዎች፣ አረመኔዎችና ደፋሮች ቢሆኑ ነው!? ዓይናችን እያየ? ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ፈቃዱን አግኝተው ነውን? ወደ አሜሪካ የሚጓዙት አውሎ ነፋሳት መነሻቸው ይህ አካባቢ መሆንን ደርሰውበታል። ከወራት በፊትም አንድ ሺህ የሚሆኑ ጽዮናውያን አባቶችን ከዋልድባ ገዳም እንዲባረሩ ያደረገውም እርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መሆኑም ግልጽ ነው። ግራኝ በገዳማቱ ላይ ጥቃት እንደሚፈጽም፣ የኑክሌር መሳሪያ ካገኘም (ምናልባት በቅርቡ በቱርክ የሚገኙትን የአሜሪካ የኑክሌር መሣሪያዎች ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል ለማስፈር ከእብዱ ኤርዶጋን ጋር ሳይስማማ አልቀረም)በአክሱም ጽዮን ላይ ምንም ሳያመነታ ሊጠቀም እንደሚችል ከሦስት ዓመታት በፊት አውስተን ነበር።

✞✞✞“ዋልድባ ሐጢአት አይሻገርብሽ እህል እንዳይበላብሽ”✞✞✞

✞✞✞ደብረ ዋሊ ወይም ዋልድባ ገዳም በ ፬ /4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ ተመሰረተ✞✞✞

✞✞✞ ስለ ዋልድባ ገዳም ታሪክ (አቀማመጥና ስያሜ)✞✞✞

ዋልድባ ገዳም በሰሜን ጎንደር በምዕራብ ትግራይ በተከዜ ወንዝ በዛሬማ ወንዝ በእንስያ ወንዝ በወልቃይት በጠለምት በፅንብላ በስሜን ጃናሞራ በአርማጭሆ በነዚህ ቦታዎችና ወንዞች ተከቦ ተከብሮና ታጥሮ በአስደናቂ የመሬት ተፎጥራዊ አቀማመጥ ልዩ በሆነ የምድር ካርታ በወንዞች ብቻ የታጠረ ነው ዋልድባ አብረንታንት ገዳም በኢየሱስ ክርስቶስ የተገደመ ነው።

ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ ፬ /4ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ከተገደሙት ገዳማት አንዱ የሆነው ይህ ገዳም፤ምድር ስትፈጠር ጌታ ባወቀ ያዘጋጀው ቅዱስ ቦታ ነው። የትንቢቱ ቃል የተነገረለት ዋልድባ ወይም ዋሊ ማለት ምን ማለት ነው? እመቤታችን ዋሊ የሚባል ገዳም ደረስን ብላ ተናገረችው በውስጡ ባለችው ዕፅ ምክንያት ሲሆን፤ ይቺ ዋሊ የተሰኝች ዕፅ በገነት የምተገኝ ናት።

የርሷም ቅጠሎች ሰፋፊና ቅርንጫፎቿ የበዙ፣ ሁል ጊዜ ጠዋት አብባ በ፱ ሰዓት የምታፈራ ዕፅ ናት። ዋሊ ዱባ የሚያክል ፍሬ በመያዟ በተለምዶ ዋሊዱባ በማለት ስትጠራ ቆይታ በኋላ ዋልድባ ለመባል በቅታለች። ዛሬም ቢሆን የቅዱሳን ምግብ ሆና የምታገለግለውን ዕፅ ከሥጋ ህፀፅ የራቀ ሁሉ በዓይነ ኅሊናው የብቃት መጽሔት ሊያያት ይችላል።

በዚች ዕፅ ስያሜ የተጠራው የዋልድባ ገዳም የቆዳ ስፋት ከምስራቅ ወደ ምዕራብ ከ፴ እስከ ፵ ኪሎሜትር ርቀት ስኖረው ከሰሜን ወደ ደቡብ ከ፹—፺ ኪሎ ሜትር ስፋት አለው። ገዳሙን እንደ ገነት ዙሪያውን በአራት አፍላጋት(ወንዞች) የተከበበ ሲሆን በምስራቅ የእንስያ፣በምእራብ የዛሬማ፣በደቡብ የማይወባ፣በሰሜን የተከዜ ወንዞች አጥር ቅጥር ሆነው ገዳሙን ይከልሉታል።አዋሳኝ ቦታዎቹም በምስራቅ የፀለምት ወረዳ፣ በምዕራብ ወልቃይት፣በደቡብ የዛሬማ ወረዳ፣በሰሜን ፅምብላ ናቸው።

በዚህ ስፋት ወስጥ እህል አይበላም፣ጠላና የመሳሰሉት መጠጣት አይፈቀድም፣የሞቀ ደመቀ አይለበስም።ይህ ገዳም ብዙ ዋሻዎች፣ፍርክታዎችና ገደላማ ስፍራዎች ያሉበት ሲሆን፤በየውኃ ምንጮችም ጭምር የጥንት የአበው ቅሪት ምልክቶች እስከ ዛሬ ድረስ ይታዩበታል።

የታተሙ ህንፃዎች፣የምድር ውስጥ ቤቶች፣የታሸጉ ዋሻዎች፣ዝጉሃን የሚኖሩባቸው ጉድጓዶችና የድንጋይ ስር ቤቶች ይገኛሉ።እልፍ አእላፈት ስውራን ይኖሩበታል።እነዚህም ለብቁአን፣ ለእረኞች ይከሰታሉ፣በአብዛኛው ደግሞ ከእይታ ውጭ በድምፅ ብቻ ጽንሐ ደውልና ይሰማል የእጣን ሽታ ይሸታል።

ቀድሞ የነበረው የሁል ጊዜ ምግባቸው፤ ለእመቤታችን ቆፍሮ የሰጣት ባለ ሶስት መቶ አስራ ስምንት ሥር ያለው ገመሎ፣ሣዳ፣ፃሌብ፣አጽግቢት ሲሆኑ፣ከቅጠላ ቅጠሎች ሓምለ አበው የተባለ፣ክረምት ብቻ የሚበቅል፣ጎመንን የሚተካ የፀጋይቶ የሚባል እጅግ መራራ ቅጠል፣ሰብኣ የሚባል ቅጠል ሌሎችም ናቸው። ፀጋይቶ ቅጠል ሁለቴና ሶስቴ ተቀቅሎ ምሬቱና መርዙ ሲቀንስ ሚበላ ነው። እስከመጨረሻው ቢቀቀል ምሬቱ አይጠፋም። ከመሬት ተቆፍሮ ከሚወጡት ውስጥ ፃብሌ የድንች መልክ የያዘ ሆኖ ለጊዜው ቀቅለው ቢበሉት ልብን ያጠፋል፣አምሮን ያናውዛል፣ለእብደት ያደርሳል።ይህ ተቆፍሮ ከወጣ በኋላ ከሳምንት ያለነሰ ጊዜ በውኃ ውስጥ እየተዘፈዘፈና እየታጠበ ተቀቅሎ ከቆየ በኋላ በፀሀይ ደርቆ በማጠራቀሚያ ጎተራ ይቀመጣል። ከዚህ በኋላ ነው ለምግብነት የሚጠቀሙበት። ከላይ የተጠቀሱት ሥራ ሥሮች ዛሬም ቢሆን በመነኮሳቱ እየተዘጋጁ ከሚበላው ቋርፍ በተጨማሪ ለመጠባበቂያ ለእለታዊ ምግብ ይጠቀማሉ።

✞ ከዱር አራዊትና እንስሳት ወገን፤

አጋዘን፣ድኩላ፣ወደምቢ፣ተኩላ፣ዘንዶ፣ጊንጥ፣ቀበሮ፣ጅብ፣ጉሬዛ፣ዝንጀሮ፣ጦጣ፣ሰስ፣ሚዳቋ፣የመሳሰሉት ሲኖሩ፤ አንበሶች(ከስውራኖቹ በስተቀር) እና ዝሆኖች፤በአድን ገዳሙን በየአመቱ ጥርግ አድርጎ በሚበላው ሰድድ እሳትና በአደን ምክንያት ተሰቅቀው በወልቃይት አደርገው ወደ መተማና ሱዳን ተሰደዋል።

✞ ከእጽዋትም ወገን፤

ሰርኪን፣ደማቅ፣እንኮይ፣የእጣን ዛፍ(መቀር)፣ሐሴን፣ሑመር፣ዋንዛ፣ሳላና፣ልዩ ልዩ አበቦች፣የሌሎችም እፅዋት ዝርያ ያለበት ገዳም ነው። በገዳሙ አንድ ክፍል በሆነው በአምርሓ ደጋ /አብርሃ ደጋ/ በተባለው ተራራማ ስፍራ ቁስቋም ማርያም ተብሎ የሚጠራ ስውር ቤተ-ክርስቲያን እንዳለ ይታወቃል።

በአሁኑ ሰአት እጅግ ብዙ ሊሒቃን ሙሁራን መናንያን መነኮሳት ያሉበት ቦታ ነው ዋልድባ እህል አይበላም በገዳሙ ቛርፍ የሚባል ከሙዝ የሚዘጋጅ ምግብ ይመገባሉ በተጨማሪም ግመሎ ሳዳ ጫብሌ ፃብሌ የሚባሉ ስራ ስሮች ከመሬት ከጫካው በመቆፈር መነኮሳቱ የሚመገቡት ምግብ ነው። ሌላ ስኳር ጨው በርበሬ ተልባ ኑግ ማር ብቻ በገዳሙ የሚፈቀዱ ናቸው ሌላ የእህል አይነት ፈፅሞ አይገባም ክልክል ነው።

ዋልድባ በዓለማችን ካሉ ገዳማት በስርአተ ገዳም በመነኮሳት ስምሪት እና በስርአተ ቤተ ክርስቲያን መሰረት የዋልድባ ገዳም ግንባር ቀደም ነው። ዋልድባ ገዳም በሶስት ታላላቅ ቦታዎች በአራት የአንድነት ማህበር ተከፍሎ የሚገኝ ብቸኛው በኢትዮጵያ የምናኔ ቦታ ነው። ዋልድባ በስሩ ብዙ ቅርጫፎች አነስተኛ ገዳማት ያሉት ሲሆን የእርሻ ቤቶች ሞፈር ቤቶች የአትክልት ቦታዎች የንብ ቤቶችና ወፍጮ ቤቶች በመባል የሚታወቁ ብዙ ቦታዎች ይገኛሉ። በአንዱ ሞፈር ቤት ከሁለት መቶ በላይ መነኮሳት ይኖሩበታል። ለምሳሌ በዶንዶሮቛ ሁለት መቶ ሐምሳ መነኮሳት በመዘጋ እጣኖ ማርያም መቶ ሰላሳ፣ በማይ ሐርገፅ መቶ ስድሳ፣ አባነፃ ሰማንያ ቤት ሙሉ በአሁኑ ማይገባ አምሳ በማይለበጣ ሁለት መቶ የሚኖሩ መናንያን አሉ።

በነዚህ ገዳማት የሚኖሩ መነኮሳት ሁሉ ተጠሪነታቸው ለዋናው አብረንታንት ነው። ዋልድባ አንድ አይነት ልብስ ነው የሚለበሰው፤ ስሙ ወይባ ይባላል። ዋልድቦች በምናኔ በመንፈሳዊ አስተዳደር ሊሒቃን ናቸው። ገዳሙ ፍፁም የመናኞች ቦታ ነው። እጅግ ፀሎተኞች ናቸው በስራም ቢሆን ዋልድቦች እጅግ አስደናቂ ተአምር ሰሪ ናቸው የዋልድባ መነኩሴ ሰውነታቸው ቀጫጭን ለፀሎት የሚተጉ አዕምሮአቸው በመንፈስ ሙጡቃን ናቸው። ዋልድባ ስርአተ ዐበው በሚባለው መፅሐፍ እንደተፃፈው “ዋልድባ ሐጢአት አይሻገርብሽ እህል እንዳይበላብሽ” የሚል ትዕዛዝ እስካሁን ገዳሙ ውስጥ እህል አይበላም እርሻም አይታረስም ያረሰ ካለ ራሱ ቀድሞ ይጠፋል።

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Ancient Monastery That Canadian Television (CTV) Visited Was ‘Looted & Bombed’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2021

Monks on ደብረ ዳሞ Cliff Top:

“Our languages are different – but our origins are the same – we’re all brothers!” 👏

ቋንቋዎቻችን የተለያዩ ናቸው ፥ ግን መነሻችን አንድ ነው ፥ ሁላችንም ወንድማማቾች ነን!” 👏

👉 „ጠሪጥኩም?! ሳብ…ጣጥ! ሳብ…ጣጥ!”😂 እንደው በጣም ደስ የሚሉ ደግና የዋሕ አባት፤ ከአምስት ዓመታት በፊት በቀድሞው ቻነሌ አቅርቤው ነበር፤ ልክ ዛሬ በአቡነ አረጋዊ ዕለት ቪዲዮውን ሳገኘው በጣም ደስ አለኝ። እግዚአብሔር እና ቅዱሳኑ እነ አቡነ አረጋዊ ከእናንተ ጋር ናቸው! አባቶቻችን ጸሎታችሁ አይለየን!

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፩]✞✞✞

፩ አቤቱ፥ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ፥ ጽድቅህንም ለንጉሥ ልጅ፥

፪ ሕዝብህን በጽድቅ፥ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ።

፫ ተራሮችና ኰረብቶች ለሕዝብህ ሰላምን ይቀበሉ።

፬ ለችግረኞች ሕዝብ በጽድቅ ትፈርዳለህ የድሆችንም ልጆች ታድናለህ፤ ክፉውንም ታዋርደዋለህ።

፭ ፀሐይ በሚኖርበት ዘመን ሁሉ፥ በጨረቃም ፊት ለፊት ለልጅ ልጅ ይኖራል።

፮ እንደ ዝናብ በታጨደ መስክ ላይ፥ በምድርም ላይ እንደሚንጠባጠብ ጠብታ ይወርዳል።

፯ በዘመኑም ጽድቅ ያብባል፥ ጨረቃም እስኪያልፍ ድረስ ሰላም ብዙ ነው።

፰ ከባሕር እስከ ባሕር ድረስ፥ ከወንዝም እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ይገዛል።

በፊቱም ኢትዮጵያ ይሰግዳሉ፥ ጠላቶቹም አፈር ይልሳሉ።

👉 ለኢትዮጵያ መጥፎ ዕድልን፣ ሃዘንን፣ ባርነትን፣ በሽታን፣ ረሃብንና ሞትን ይዘው የመጡት፣ ከሞትና ባርነት አፈር የተገኙት የግራኝ ኦሮሞ አህዛብ እና ጭፍሮቹ የትግራይን ሕዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በአክሱም ጽዮን ላይ እያካሄዱት ያሉትን የጭፍጨፋ ጂሃድ፤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ አድርጎ የፈጠራቸው ከነፃነትና ከሕይወት አፈር የተገኙት ደገኞቹ ኢትዮጵያውያን አምላካቸው በኃላፊነት ያስረከባቸውን ሃገር ነፃነት ለማስጠበቅ እና የሕይወትንም ዛፍ ከዲያብሎስ ጠላት ለመከላከል በተፈጥሮ የተሰጣቸውን የተዋጊነት መንፈስ ዛሬ በትግራይ ቀስቅሰውታልና መስቀላቸውን ይዘው ስልጣን ላይ ያሉትን ቆለኛማዎችን የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮችን አንድ በአንድ በመጠራረግ ላይ ይገኛሉ። ይህ ከዚህ ከአቡነ አረጋዊ ዕለት ጀምሮ እየተከሰተ ለመምጣቱ ምስጋና የሚገባቸው ሥላሴ፣ ጽዮን ማርያም፣ ቅዱሳኑ እነ አቡረ አረጋዊ እና አባቶቻችን ናቸው። ስለዚህ ዛሬ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ለሌላ ለማንም ኃይል፣ ለማንም ቡድን፣ ለማንም ፖለቲከኛ፣ ለየትኛውም ምልክትና ባንዲራ በይበልጥ ምስጋና ከመስጠት መቆጠብ አለብን ፤ እንደ እስራኤል ዘ-ስጋ ፈጥሪያችንን አስቀይመን ቅጣታችንና ስቃያችን እንዳይቀጥል መጠንቀቅ ይኖርብናል።

👉 ታች የቀረበውንና በዛሬው ዕለት የሚነበበውን የሥላሴን ተዓምር በተለይ ኢአማንያን ለሆኑት የትግራይ ወገኖች ትልቅ ትምህርት ነውና ይህን ተቀብለው ወደ እግዚአብሔር ይመለሱ፤ ከትግራይ/ኢትዮጵያ አፈር የተገኘ ሰው ኢአማኒ ሊሆን በጭራሽ አይገባውምና።

✞✞✞የሰኞ ሰይፈ ሥላሴ ተአምር✞✞✞

ጢሮአዳ በሚባል አገር የፋርስ ንጉስ ጭፍራ የሆ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ይህም ሰው ከእለታት በአንድ ቀን የክርስቲያንን አገር ለማጥፋት ሰንጋ ፈረሱን ጭኖ ከቤቱ ወጣ፡፡ በዚህም አገር ውስጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስዕል ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነበር፡፡ ከዚያም ንዋያተ ቅድሳቱን ለመመዝበር አማረውና ወደ ተጌጠው አዳራሽ በገባ ጊዜ የስሉስ ቅዱስ ስዕል ካለበት ቦታ ደረሰ፡፡ ይህም ወታደር የስላሴን ስዕል በእሳት ሰይፍ ታጥሮ ባየው ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሰዎች “ወንድሞቼ ሆይ ይህ እንደ ነደ እሳት የሚያንፀባርቅ ስዕል ምንድነው? አርአያው እጅግ አስፈራኝ ወደ እሱ ቀርቤም ሁኔታውን ለመረዳት ተሳነኝ” አላቸው፡፡ እነዚያም የክርስቲያን ወገኖች “አንተ ወታደር ፈጥነህ በምድር ወድቀህ ስገድ ይህ የስላሴ ስዕል የስላሴ አርአያ ገፅ ነውና” አሉት፡፡ በዚያን ጊዜ ፈጥኖ በጉልበቱ ተንበርክኮ ሰገደ እጁንም ወደ ሰማይ በመዘርጋት “እኔ ለጌቶቼ ለስላሴ ስዕል እሰግዳለሁ” እያለ ማለደ፡፡ “ከአረማውያን አገር አውጥታችሁ ከክርስቲያኖች አገር አድርሳችሁኛልና ስለዚህም ምስጋና ላቀርብላችሁ እገደዳለሁ” አለ፡፡ እንዲህም እያለ ሲፀልይ የእግዚአብሔር የጌትነቱ ብርሃን በዚያ ቤት ውስጥ መላ፡፡ በዚህም ጊዜ “አንተ የንጉስ ወታደር ሆይ መንግስተ ሰማያት ትገባ ዘንድ ስሉስ ቅዱስ ጠርተውሃል” የሚል ቃል ከሰማይ መጣ፡፡ ይህንንም ከመስማቱ የእግዚአብሔር መልአክ መጋቤ ብርሃናት ራጉኤል በፍጥነት ወደርሱ መጥቶ ወደ ሰማይ አሳረገውና በስላሴ ፊት አቆመው፡፡ ስላሴም “ከሌሎቹ የንጉስ ሰራዊት ተመርጠሸ ወደዚህ የመጣሽ አንቺ ምርጥ ነፍስ ሆይ ወልድ በአባቱ ጌትነትና በመንፈስ ቅዱስ ክብር እስኪመጣ ድረስ በህያዋን አገር ገብተሸ በዚያ ትቀመጪ ዘንድ ፈቅደንልሻል” አሏት፡፡ ይህንንም ካሏት በኋላ ወደዚያ አስገቧትና በዚያ ተቀመጠች፡፡

👉 Back in 2015 the Canadian Crew was there not only for adventure, but somehow also to live and witness the Ethiopian Orthodox Tewahedo faith, to discover the central element of Orthodox Christian belief and theology — The Love of Christ, The Love of Jesus Christ for humanity, The Love of Christians for Jesus Christ, and The Love of Christians for others. These aspects are distinct in Orthodox Christian teachings—the love for Christ is a reflection of his love for all. That’s what these Canadian Television crew members got climbing on a rope to reach the top of Mount Zion where this marvelous 6th century Debre Damo / St. Abuna Aregewai Monastery is located.

This made the devil mad. We know Satan hates love, and gets angry when good things happen – so a coalition Army of Satan consisting of the Gog/Magog armies of the Muslim-Protestant Oromo Abiy Ahmed Ali (ENDF), Eritrean Army (EDF), Amhara Militias, Somali Soldiers and army of drones from the United Arab Emirates decided to blow up this 6th-century Christian Monastery. We still don’t know regarding loss and damage. Until today, medias and teams who try to investigate the bombardment of the Monastery were denied entry. But, in this Jihad some Monks were killed and injured.

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከዋልድባ እንዲሰደዱ የተደረጉት መነኮሳት በምሕላ አክሱም | ይብላኝ ለጎንደር ክርስቲያኖች፤ እዬዬ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 10, 2021

እንደው ለመሆኑ እነዚህን አባቶች ከዋልድባ ለማባረር የደፈረው የትንቢት መፈጸሚያ ማን ይሆን? ለመላዋ ኢትዮጵያ ለመላዋ ዓለም ስራስር እየተመገቡ ጸሎት የሚያደርሱት እነዚህ መነኮሳት ተንገላተው፣ ተደብደበውና ተሳድደው ለረሃብ ሲጋለጡ በእነ ገመድኩን ሰቀለ የጎፈንድሚ የሚሰበሰብላቸው የአማራ “መነኮሳት” እንጀራ እየበሉ በሰላም ሊኖሩ? ምን ዓይነት ጉድ ነው?! ዋይ! ዋይ! ዋይ! በይበልጥ የማዝነው ዛሬ አክሱም እንዲገቡ ለተገደዱት አባቶቻችን ሳይሆን ከዋልድባ ላስወጧቸው ፍጥረታት ነው። እግዚአብሔር በጣም የሚጠላው ተግባር ነውና።

ሌላው በጣም የሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ይህን ትልቅ ክስተት ቸል በማለት “መነኮሳት ለምን ከዋልድባ ወጡ?” “እንዲሰደዱ የተደረጉት መነኮሳት ሁኔታስ ምን ላይ ይገኛል?” በማለት ለማሰላሰል፣ ለመጠየቅ እና ክርስቲያናዊ ግዴታውን ለመወጣት ያልቻለው/ያልፈለገው “ኢትዮጵያዊ እና ክርቲያን ነኝ” ባይ ወገን ነው።  በዚህ ወቅት ከዚህ የበለጠና 24/7  ሊነገርለት፣ ሊታሰብለትና መፍትሔ ሊገኝለት የሚገባ ሌላ ጉዳይ ይኖራልን? በፍጹም! ማድረግ ያለበትን ነገር ማድረግ አለመቻሉንና አለመፈለጉን ሳይ “ምን ያህል ልቡ ቢጨልም ነው? እጆቿን ወደ እግዚአብሔር እንደምትዘረጋ ቅዱስ ዳዊት የተነበየላትን ኢትዮጵያ አገራችንን ምን ያህል ቢጠሏት ነው? ” ብዬ እራሴን ደግሜ ደጋግሜ እንድጠይቅ እገደዳለሁ። በመንፈሳዊ ሕይወት የሚገጥመንን ይህን  መሰሉን ተግዳሮት ለመፋለም አለመሞከርና አለመሻት ወደ ጥልቁ የሚያስወርድ ውድቀት  ነውና።

በአማራ፣ በኦሮሞ፣ በቤኒሻንጉል እና በደቡብ ክልሎች ላሉ ክርስቲያን ወንድሞች እና እኅቶች እንባዬን አነባለሁ። ካልረፈደና መማር የምትሹ ከሆነ ትማሩበት ዘንድ ኃይል ከማን ጋር እንደሆነ ታዩት ዘንድ ግድ ይሆናል። እንግዲህ ያው ዛሬ በጌታችን የዕርገት ዕለት የአዲስ አበባውን መስቀል አደባባይን በአህዛብ አስነጠቃችሁት፤ ለምን? ለራሳችሁም፣ ለልጆቻችሁም፣ ለወንድሞቻችሁና እኅቶቻችሁም ለአምላካችሁም መቆም/መኖር ስላቃታችሁ እኮ ነው። አዎ! ለጌታችን ካላችሁ ፍቅር ይልቅ ለትግራዋይ የጽዮን ልጆች ያላችሁ ጥላቻ ጠንክሮባችኋል እኮ፤ እዬዬ! እዬዬ! እዬዬ!

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian Monasteries – Relevant or Relic?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 1, 2010

The Ethiopian Orthodox Church is struggling to maintain its monastic traditions in the wake of the Marxist nationalization of monastic properties in the late twentieth century.

Under Marxist Derg rule, which lasted until 1991, the government seized and redistributed church-owned land,” ONE Magazine reports. “Monasteries, which traditionally operated relatively large farms, were forced to forfeit much of their property and, as a result, lost their economic sustainability. Stripped of their resources, monks and nuns also surrendered their vital roles as producers, employers, educators and leaders in their communities.”

0.8% of Ethiopia’s 77.2 million people are Catholic, according to Vatican statistics; 51% are Ethiopian Orthodox, 33% are Muslim, and 10% are Protestant. The Ethiopian Orthodox Church ceased to be in communion with the Holy See following the Council of Chalcedon in 451.

Sunrise at the Meskaye Hizunan Medhane Alem Monastery in Addis Ababa, Ethiopia’s capital and largest city, feels anything but contemplative. A cacophony of roaring bus and car engines interrupts the early morning calm. A blur of red brake lights eclipses the rising sun’s soft rays. The compound, which includes a church and an elementary and high school, sits at the heart of the bustling Sidist Kilo neighborhood, home to Addis Ababa University’s main campus. The neighborhood’s urban energy is palpable, even when the city has barely awakened.

Inside the church, worshipers and monks have filled the pews to celebrate the day’s first liturgy. Chants drown out the noise of the street. Incense meanders through the candlelit nave.

As the service concludes, Abbot Melake Girmai leads the monks to the monastery’s refectory. A small army of kitchen staff serves a hearty breakfast — fluffy white injera (spongy bread made from teff), wat (a traditional vegetable and meat stew), fruit, coffee and tea.

Though hardly the lap of luxury, the monks at this urban religious house enjoy comforts unthinkable in the far more ascetic rural monasteries for which Ethiopian Orthodoxy has long been known.

No one bears witness better to this contrast than Abba Kidane Mariam Arega, who has just arrived in the capital from the rural Georgis of Gasicha Monastery in Wollo. He is on his way to visit old friends at the Ziquala Monastery, a day’s journey from Addis Ababa.

Before dawn the next day, Abba Kidane sets out for Mount Ziquala, an extinct volcano whose peak is home to the monastery. For the next two hours, he drives along the dusty highway that cuts through the golden plains of Ethiopia’s Rift Valley.

Little by little, the sun’s morning rays illuminate the landscape. Nearing Mount Ziquala, the two-mile-high peak casts a wide shadow on the valley. As the sun climbs above the mount, its shadow gradually draws back as though a stage curtain, revealing an ageless vignette — peasants with donkeys tending their fields.

Arriving at the base of the mountain, Abba Kidane pulls into Wanbere Mariam, a small farming village whose outward appearances have not changed in centuries. Only pop music pulsating from an unidentifiable source situates it in the new millennium.

The drive may be over, but the journey is certainly not. The summit of the mountain may only be reached by hiking three hours on a winding trail. Despite the steep, rocky terrain, the monk displays no physical strain, even as his flowing black cassock absorbs the sun’s now blistering rays. The trail’s switchbacks steepen as they climb the mountain; the thick shrubs give way to forest.

Finally, the trail levels out and opens onto a swath of terraced fields. Sweeping panoramic views of the countryside are visible in almost every direction. A weathered sign welcomes visitors to the Ziquala Monastery, where some 230 monks and 120 nuns make their home.

As do Ethiopia’s better known monasteries — Debra Damo in Tigray, Debra Libanos in Shoa and Debra Hayk in Wello — Ziquala exemplifies Ethiopia’s ancient monastic tradition. Its remoteness and the communal and strictly ascetic lifestyle of its residents recall Ethiopia’s first monasteries, which appeared in the fifth century.


Continue reading…



Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: