Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Meles Zenawi’

These Assassinated Presidents Replaced by Muslims All Forbid The Covid-19 mRNA Shot in Their Countries

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2023

✞ እነዚህ በሉሲፈራውያኑ ተገድለው በሙስሊሞችና ጓዶቻቸው የተተኩት ፕሬዚዳንቶች ሁሉም በአገራቸው የኮቪድ-19 mRNA ክትባትን በየአግሮቻቸው ከልክለው ነበር:

  • ጆቬኔል ሞይስ 7/21 ሄይቲ
  • ጆን ማግፉሊ 3/21 ታንዛኒያ
  • ሀመድ ባካዮኮ 3/21 አይቮሪ ኮስት
  • ፒየር ንኩሩንዚዚያ 6/20 ብሩንዲ
  • አምብሮስ ድላሚኒ 12/20 ኤስዋቲኒ (ስዋዚላንድ)
  • አንድሪ ራጆኤሊና በቅርቡ ማዳጋስካር

በነገራችን ላይ ዛሬ ‘ኤስዋቲኒ/ Eswatini’ የተባለችዋ አገር የቀድሞዋ ደቡብ አፍሪቃዊት ‘ሱዋዚላንድ’ ናት። ሉሲፈራውያኑ የማይፈልጓቸውን ሃገራት ስም፤ በተለይ የአፍሪቃን እና ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ስም የመቀየር አጀንዳ አላቸው። በተለይ የኢትዮጵያን ስም ቀይረው/ በራሳችን ከሃዲዎች አስቀይረው የራሳቸው ለማድረግ በጣም ቋምጠዋል። ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ ዓንዱ ዓላማ ነው።

  • ❖ Jovenel Moise 7/21 Haiti
  • ❖ John Magfuli 3/21 Tanzania
  • ❖ Hamed Bakayoko 3/21 Ivory Coast
  • ❖ Pierre Nkurunzizia 6/20 Burundi
  • ❖ Ambrose Dlamini 12/20 Eswatini (Swaziland)
  • ❖ Andry Rajoelina recently Madagascar

➡ Jovenel Moise 7/21 Haiti (replaced by Mr Ariel Henry, neurosurgeon)

➡ John Magfuli 3/21 Tanzania (replaced by Samia Suluhu Hassan who is a female Muslim)

➡ Hamed Bakayoko 3/21 Ivory Coast (current replacement is ill, will probably be replaced by President Alassane Ouattara who is a Muslim)

➡ Pierre Nkurunziza 6/20 Burundi (replaced by the Hutu Évariste Ndayishimiye, puppet for The evil Muslim Oromo Hutu PM of Ethiopia, militarized)

➡ Ambrose Dlamini 12/20 Swaziland (replaced by Cleopas Dlamini who answers to Mswati III King of Eswatini)

➡ Andry Rajoelina recently Madagascar (assassination attempt by French Armed Forces/Macron)

  • – Refused the Vax.
  • – Also heavy smuggling locations.
  • – Africans and not members of OPEC circle.
  • – Clearly points to the origin of the Vax, signature.

💭 According to a 2012 BBC article, 10 African leaders died in office between 2008 and 2012 compared to only three in the rest of the world.

💭 In 2012 Four African Leaders Died (were killed) while in office. Coronavirus (MERS-CoV) The Middle East Respiratory Syndrome was first identified in Babylon Saudi Arabia in 2012.

🔥 The ‘Genocidal War’ Waged in Tigray, Norther Ethiopia | የትግራዩ የዘር ማጥፋት ጦርነት ኢትዮጵያን አራቆታት

Architect of the Nile Dam, Meles Zenawi

  • Back in 2012 PM Meles Zenawi needed $4.8 billion to build Grand Ethiopian Renaissance Dam. 2017 was the dam’s scheduled completion date.

Seller of the Nile Dam, Traitor Abiy Ahmed Ali.

  • And then came the evil PM Abiy Ahmed Ali in 2018.

The first thing he did was, to travel to Egypt – to swear to Allah before the Egyptian people that he will not hurt Egypt’s share of the Nile.

I swear to Allah, we will never harm you,” Ahmed repeated the words in Arabic after Egypt president Al-Sisi, who thanked him.

😈 Upon his return to Addis Ababa, on July 26, Abiy Ahmed murdered the chief engineer of the Grand Ethiopian Renaissance Dam project Simegnew Bekele.

😈Abiy Ahmed Ali sold the dam to Egypt and his Arab Babysitters.

He started the cold war against Tigrayin March 2018, and the hot war in November 2020, in a well-coordinated manner with Isaiah Afewerki. UAE& Somalia following the Road map given to him by his Luciferian guardians. In addition to massacring more than 200,000 Tigrayans, he has spent $ 4.8 billion in the #TigrayGenocide. He would/ must have spent that money instead on the Renaissance Dam.

🔥 Three years earlier, on this very day of July 26, 2015, President Barack Hussein Obama became the 1st sitting US President to visit Ethiopia. Upon his arrival at the Bole airport, a rainbow – that we know from The Blue Nile ‘Tiss Esat’ water falls — had appeared over Addis Sky.

💭 We don’t know the exact day of Premier Meles Zenawi’s death – may he have already died on 26 July while undergoing treatment in Belgium?

💭 May 18, 2012, President Obama invited three African leaders – President John Evans Atta Mills of Ghana, Prime Minister Meles Zenawi of Ethiopia and President Jakaya Kikwete of Tanzania at the G8 Meeting to address a symposium on global agriculture and food security. (Population Control).

💭 On July 16, 2012 the Muslim brotherhood Egyptian President Mohammed Morsi visited Addis Ababa and met with His Holiness Abune Paulos, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Church.

💭 In 2012 Four African Leaders Died (were killed) while in office. Coronavirus (MERS-CoV) The Middle East Respiratory Syndrome was first identified in Babylon Saudi Arabia in 2012.

  • President Atta Mills (68, Accra) of Ghana died on July 24, 2012
  • Prime Minister Meles Zenawi (57 Brussels) of Ethiopia died on 20 August, probably on July 26, 2012
  • Malawi’s Bingu wa Mutharikia (78, Lusaka)
  • Guinea-Bissau’s Malam Bacai Sanha (64, Paris)

His Holiness, Abune Paulos, Patriarch and Catholicos of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church and Archbishop of Accsoom and Ichege of the See of Saint Teklehaimanot, fell asleep in the Lord in Addis Ababa, Ethiopia, on August 16, 2012

President of Egypt Mohamed Morsi, died on June 17, 2019.

First The Patriarch, and then The Prime Minster. Coincidence? I don’t think so!

Mohamed Morsi knew something about the death of The Patriarch & The Prime Minster – so they have to get rid of him.

Archangel Michael, The Prince of Light and Defender of God’s will certainly knows what’s going on – and I think President Barack Hussein Obama + President Mohamed Morsi + Billionaire Saudi-Ethiopian tycoon Mohammed al-Amoudi + The designated (by Obama’s CIA) shadow PM Abiy Ahmed Ali + TPLF had all conspired to murder Patriarch Paulos and Premier Meles Zenawi.

የግድቡ አርክቴክት መለስ ዜናዊ።

..አ በ 2012 .ም ላይ ጠ / ሚ መለስ ዜናዊ የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመገንባት4.8 ቢሊዮን ዶላር ፈለጉ። ግድቡ ይጠናቀቃል ተብሎ የታሰበው በ 2017 .ም ነበር።

የግድቡ ሻጭ ፣ አብይ አህመድ አሊ ።

ከዚያም እ..አ በ2012 .ም በእነ ኦባማ ሲ.አይ.ኤ የተመለመለው ክፉው ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ እ... 2018 .ም ሥልጣን ላይ ወጣ ።

እሱ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር ወደ ግብፅ መጓዝ ነበር ፥ እዚያም የግብፅን የአባይ ወንዝ ውሃ ድርሻ እንደማይጎዳ በግብፅ ህዝብ ፊት ለአላህ ስም እንዲህ ሲል ማለ፤ “በአላህ እምላለሁ በጭራሽ የግብጽን ጥቅም አንጎዳም፤ ወላሂ! ወላሂ! ወላሂ!” በማለት በአረብኛ ቃላቱን እየደጋገማቸው። የግብፁ ፕሬዝዳንት አልሲሲም የግራኝ አህመድን መሃላ ከምስጋና ጋር ተቀበሉት።

😈 ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ አዲስ አበባ ሲመለስ ሐምሌ 26 ቀን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዋና መሐንዲስ የሆነውን አቶ ስመኘው በቀለን ገድሎ ወደ መስቀል አደባባይ ወሰደው።

😈 ከሃዲው አቢይ አህመድ አሊ ግድቡን ለግብፅ እና ለአረብ ሞግዚቶቹ ሸጦታል።

... በኖቬምበር 2020 በትግራይ ላይ ጦርነት የጀመረው የሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቹን ፍኖተ ካርታ ተከትሎ ነው፤ ከኢሳያስ አፈወርቂ ጋር በደንብ በተቀነባበረ መልክ። ከ 200,000 በላይ የትግራይ ተወላጆችን ከመጨፍጨፍ በተጨማሪ ለህዳሴ ግድብ የሚያስፈልገውን 4.8 ቢሊዮን ዶላር ለዚህ ሰይጣናዊ ጦርነት አውጥቷል።

💭 ቀደም ሲል ከሶስት ዓመታት በፊት እ... ሐምሌ 26 ቀን 2015 ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ኢትዮጵያን የጎበኙ ሥልጣን ላይ ያሉ የመጀመሪያው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነዋል። እሳቸውም ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ፤ ልክ በጊዮን ወንዝ የጢስ እሳት ፋፏቴ ላይ እንደሚታየው ዓይነት የማርያም መቀነት/ቀስተ ደመና በአዲስ ሰማይ ላይ ታየ። (ማስጠንቀቂያ!)

ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የሞቱበትን ትክክለኛ ቀን አናውቅም ፥ ምናልባት ቤልጅየም ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው እያለ ቀድሞውኑ በአውሮፓውያኖቹ ሐምሌ 26 ቀን ሞተው ሊሆን ይችላል?

💭 ... ግንቦት 18 ቀን 2012 ፕሬዝዳንት ኦባማ ሶስት የአፍሪካ መሪዎችን፤ የጋናውን ፕሬዝዳንት ጆን ኢቫንስ አታ ሚልስን ፣ የኢትዮጵያን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን እና የታንዛኒያን ፕሬዝዳንት ጃካያ ኪክዌቴን በዓለም አቀፉ ግብርና እና የምግብ ዋስትናን አስመልክቶ በተካሄደው ሲምፖዚየም ላይ እንዲገኙ ወደ G8 ስብሰባ ጋበዟቸው ። (የህዝብ ቅነሳ/ቁጥጥር ዘመቻ አካል ነው)

💭 ... ሐምሌ 16 ቀን 2012 ‘የሙስሊም ወንድማማችነቱየግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ አዲስ አበባን በመጎብኘት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ጋር ተገናኝተዋል።

የጋና ፕሬዝዳንት አታ ሚልስ ሀምሌ 24 ቀን 2012 አረፉ!/ተገደሉ?

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እ... ነሐሴ 20 ቀን ምናልባትም ሐምሌ 26 ቀን 2012 .. አረፉ!/ተገደሉ?

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት እ..አ ነሐሴ 16 ቀን 2012 .ም በአዲስ አበባ አረፉ!/ተገደሉ?

የግብፅ ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ እ... ሰኔ 17 ቀን 2019 ተሰናበቱ!/ተገደሉ?

በመጀመሪያ ፓትርያርኩ ፣ ቀጥለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ። በአጋጣሚ? አይመስለኝም!

መሀመድ ሙርሲ ስለ ፓትርያርኩ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሞት አንድ የሆነ ነገር ያውቅ ነበር ስለዚህ እሱን ማስወገድ ነበረባቸው።

የብርሃን ልዑል እና የእግዚአብሔር ፈቃድ ተከላካይ የመላእክት አለቃ ሚካኤል በእውነቱ ምን እየተከናወነ እንዳለ በሚገባ ያውቃል ፥ እናም እኔ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ እንደማስበው ፕሬዝዳንት ባራክ ሁሴን ኦባማ + ፕሬዝዳንት መሀመድ ሙርሲ + ቢሊየነሩ የሳዑዲኢትዮጵያዊው ባለሃብት መሐመድ አልአሙዲን + ያኔ የተዘጋጀው (በኦባማ ሲ..ይኤ) ጥላ ጠ / ሚ አብይ አህመድ አሊ ፓትርያርክ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ለመግደል ሴራ አካሂደዋል።

💭 የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በአንድ ወቅት ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር አይችልም! ብለው ነበር። ሌላ ጊዜም ለኦሮሞ ስልጣን መስጠት ለህፃን ውሀ በብርጭቆ መስጠት ነውብለው ነበር። ፻/100% ትክክል ነበሩ! ታዲያ ይህን እያወቁ እነ አቶ ስብሐት ነጋ ሁሉንም ነገር ለኦሮሞዎች አስረክበው መቀሌ ገቡ። ትልቅ ወንጀል! ያው ከአረቦች፣ ሶማሌዎችን፣ ኦሮማራዎችና የኤርትራ ቤን አሚር የዋቄዮአላህ ጭፍሮች ጋር በመመሳጠርና እስከ መቀሌ ተክትለዋቸውም በመምጣት በትግራይ ሕዝብ ላይ አስከፊ ግፍና በደል ይፈጽማሉ።

ዛሬ ኦሮሞዎቹ ብርጭቆውን መስበር ብቻ አይደለም፤ በዓለምም በኢትዮጵያም ታሪክ ይህን ያህል በአስከፊ መልክ ዘግናኝ፣ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ወንጀል እየፈጸሙ ነው። ጋሎች ከማደጋስካር እና ታንዛኒያ አካባቢ አምልጠው/ተባርረው ውደ ምስራቅ አፍሪቃ ሲገቡ ለአፍሪቃ ቀንድ እራሳቸው መጤዎች የሆኑት ሶማሌዎች እንኳን ሳይቀሩ የጋሎችን አረመኔነት ስለተገነዘቡት ነበር ዛሬ ወደሰፈሩበት የአክሱም ግዛት ገብተው እንዲወርሩና እንዲስፋፉ ያደረጓቸው። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Bill Gates is 66 Today On 6/6 | What Was he Doing in Ethiopia 12 Years Ago?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2022

💭 ቢል ጌትስ ዛሬ በ6/6 66 ዓመቱ | ከ ፲፪/12 አመት በፊት በኢትዮጵያ ምን እየሰራ ነበር?

  • እ.አ.አ በ 2012 ዓ.ም መጋቢት ወር ላይ ቢል ጌትስ ከጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ እና ከዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተገናኘ
  • ግንቦት ወር ላይ በአዲስ አበባ የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ World Economic Forumስብሰባ ተካሄደ። በዚህ ስብሰባ ላይ ሉሲፈራውያኑ በአዕምሮ ለመጠቁትና ከስህተታቸው ተምረው አፍሪቃን ለመለወጥ ተነሳስተው ለነበሩት ለአቶ መለስ ዜናዊ የመጨረሻ ዕድል ሰጧቸው።
  • ነሐሴ ወር ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው (ነፍሳቸውን ይማርላቸው!)
  • መስከረም ወር ላይ ቢል ጌትስ በመለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ ተገኘ

🛑 Power, Genocide and Mass Murder — also 6/6/2022 — 222 days 2+2+2=6

❖ Christian Genocide in Africa and the Middle East

  • ☆ Humanitarian crisis grows for world’s children
  • ☆ Platinum Jubilee of Elizabeth II
  • ☆ The World Economic Forum has been rescheduled to coincide with days of royal celebrations

☆ March 28, 2012

  • Bill Gates Visits Ethiopia, meets with PM Meles Zenawi and Dr. Tedros Adhanom (WHO) – both are native Tigrayans.

☆ 9-11 May, 2012

  • Addis Ababa – World Economic Forum on Africa

✞ August 20. 2012

  • PM Meles Zenawi died in Brussels from undisclosed illness.

☆ September 2. 2012

Ethiopia holds state funeral for PM Meles Zenawi Microsoft chairman Bill Gates attending the funeral.

☆ Tigrayan Christians of Ethiopia began to suffer new indignities as the Anti-christian Islamo-Protestant agents came on.

☆ #TigrayGenocide: Since November 2020, over 500.000 Christians of the Tigray region were massacred.

☆ Attention!

  • WEF – They begun with the Satanic Crescent Moon and Star Image

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tearful Meles Zenawi During The 1985 Famine: „There’s no Point in Fighting If People Are Finished„

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2022

Mercy, Humility and Justice / ምሕረት, ትሕትና እና ፍትህ ❖

💭 ከ40 አመታት በኋላ በ2022 ፥”በአንድ አመት ብቻ እስከ ግማሽ ሚሊየን ጽዮናውያን በፋሽስት ኦሮሞ አገዛዝ ተጨፍጭፈዋል ወይም በረሃብ ተገድለዋል።” የሚለው ዜና ከወጣ በኋላ እንኳን ለፍትህ የሚጮኽና ለበቀል የሚታገል ወገን ጠፋ?! በምንም መንገድ ሕይወት እንደቀድሞው ልትቀጥል ትችላለች? አይይ አማራ! አይይ ኦሮሞ! ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት የጽዮናውያንን ሕዝብ ቁጥር እየቀነሳችሁ ኢትዮጵያን የብቻችሁ ሳሎን ልታደርጓት? 😠😠😠 😢😢😢 ይህ በጭራሽ የሚሆን ነገር አይደለም! ጊዚያችሁ አልቋል! ዛሬ እንደ አህዛብ፤ “ግራ አጋባ፣ አሳምን እና ግደል/ Confuse, Convince and Kill” እያሉ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል በእኛ በጽዮናውያን ድክመት የዘለቁት የኦሮማራው ምንሊክ አራት ትውልዶች በቅቷችኋል፣ የመጥፊያችሁ ወቅት ላይ ደርሰናል፤ የትግራይ ሯጮች ስኬታማነት ምልክት ሊሆናችሁ በተገባ ነበር። ግን ከእንግዲህ በኋላ መቶ ኪሎ የሚመዝን ድንጋይ አንጎላችሁ ውስጥ ቀብራችሁ የምትቅነዘነዙትን እናንተን እሹሩሩ እያለን የምንቀጥልበት ምንም ምክኒያት አይኖርም። ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ ጋር ሆነን በማንኛውም መንገድ ልንበቀላችሁ ቆርጠን ተነስተናል

👉 ለመሆኑ እንዲህ እያዘኑና እየተቆረቆሩ በአደባባይ የሚታዩ ‘መንፈሳውያን’፣ ፖለቲከኞች፣ ጋዜጠኞች፣ ሐኪሞች፣ መሐንዲሶች፣ ተማሪዎች፣ ስፖርተኞች፣፣ ሴቶች ፣ ወንዶች የት አሉ? እስኪ ሁሉንም ተመልከቷቸው፣ ተኳኩለው፣ ፋፍተውና ከረባት-ሱፍ ለብሰው፣ አነጋገራቸውን አሳምረው በእብሪት፣ በትዕብኢትና አላስፈላጊ ይሉኝታ ተወጣጥረው እየተኩራሩ፣ እየተሳለቁ “እኔ! እኔ! እኔ ብቻ!” ፥ መልክን ብቻ ማቆየት/Just keeping up appearances።

😈 አረመኔዎቹ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ጭፍሮች ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ 🗡️ይጨፍጨፉ! ነበልባላዊ በሚሆን በሥላሴ ቃልና ሥልጣን ይንደዱ! ይቃጠሉ! በሲኦል የጨለማ አዘቅት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ! ኃዘን ከላያቸው አይራቅ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ! እንደ ቃየልና ይሁዳ በዱርና በበርሃ ተበታትነው ሲቅበዘበዙ ይኑሩ!

💭 40 Years Later in 2022 — Just in a year 500,000 Tigrayans were Massacred or Starved to death by The Fascist Oromo Regime of Ethiopia.

______________

Posted in Ethiopia, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Former US President Donald Trump Claims Obama Bombshell

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2021

💭 Like:

👉 የ አቡነ ማትያስ ግብጽ ጉብኝት

ፕሬዚደንት ሙሐመድ ሙርሲ፣ ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ እና ሸህ ሙሐመድ አላሙዲ፡ ስለ አቡነ ጳውሎስ እና ስለ ጠቅላይ ምኒስትር መለስ ዜናዊ ሞት ምን የሚያውቁት ነገር አለ?„

💭 Or

👉 “Michael Savage: Was Justice Scalia Murdered?„

Donald Trump said on “Fox & Friends” Monday that he’ll reveal “very big” news about President Barack Obama by Wednesday but declined to give any hints about his plan.

“Something very, very big concerning the president of the United States,” he said. “It’s going to be very big. I know one thing — you will cover it in a very big fashion.”

Trump, who said he will announce the news on Twitter “sometime probably Wednesday,” suggested it could “possibly” impact the election. The businessman, who considered a run for the White House but endorsed former Gov. Mitt Romney, has long been a high-profile Obama birther conspiracy theorist.

Speaking later to TMZ.com, Trump said he would make the announcement around “noon” on Wednesday and declined to say whether he had talked to the Obama or Romney campaigns about what he intended to disclose.

“It’s a big fact,” Trump said. “I can’t talk about it ‘till Wednesday…We’ll see what happens.”

Source

________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአባይ ጦስ | መለስን ካስገደሉት ነገሮች አንዱ ይህ ኢንተርቪው ነበር | የእስራኤል ቴሌቪዥን እንዳየው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 4, 2020

ኢትዮጵያ ከግብጽ ጋር ምንም ዓይነት ድርድር ማድረግ የለባትም፤ ለምን? ኢትዮጵያዊ መንግስት በሚኒሊክ ቤተ መንግስት ቢኖር ኖሮ ለግብጽ፡ “እኔ የምልሽን ተቀበይ፤ የአባይን ውሃ ከፈልግሽ አንድ ትሪሊየን ዶላር በዓመት ክፈይ” የማለት ተገቢ ድረት ይኖረው ነበር።

ብዙ “ኢአማንያን አብዮተኞችን” ካፈራው የጄነራል ዊንጌት ትምህርት ቤት የተመረቀው መለስ ዜናዊ ብዙ ስህተቶች ሰርቷል፤ ነገር ግን ከስህተቱ ተምሮ ለሃገራችን ጠቃሚ አስተዋጽዖዎችን ሊያበረክት የሚችል ፖለቲከኛ ነበር፤ ለዚህም ነው ነቃ ሲል የተገደለው። ጠላቶቻችን፡ በተለይ ነጮች ለነርሱ ይሰራ የነበረውንና ከስህተቱ የሚማረውን አፍሪቃዊ መሪ በጣም ይፈሩታልና። ኢትዮጵያን የጎዳው መንግስቱ ኃይለ ማርያምና ኢትዮጵያን እየጎዷት ያሉት እነ ኢሳያስ አፈወርቂ እና አብዮት አህመድማ ያው ምንም ሳይሆኑ እየተሸለሙ በሕይወት አሉ። ምንም ዓይነት ኢትዮጵያዊነትን የማያንጸባርቀው፤ አብዮት አህመድ ሳይሆን ሙሴ መባል የነበረበት፤ ዛሬ ቢኖር ኖሮ መለስ ነበር ሙሴ ወይንም ከስህተቱ የተማረው ሙሴ ጸሊም ሊባል የሚገባው።

_________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከባድ ማስጠንቀቂያ፡ የኢትዮጵያ ልጆች ሆይ፡ ገዳይዋን ኤልዛቤል ክሊንተንን ከመምረጥ ተቆጠቡ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2016

[መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ። ምዕራፍ 9]

1 ነቢዩም ኤልሳዕ ከነቢያት ልጆች አንዱን ጠርቶ እንዲህ አለው። ወገብህን ታጥቀህ ይህን የዘይት ማሰሮ በእጅህ ያዝ፥ ወደ ሬማት ዘገለዓድም ሂድ።

2 በዚያም በደረስህ ጊዜ የናሜሲን ልጅ የኢዮሣፍጥን ልጅ ኢዩን ታገኘዋለህ፤ ገብተህም ከወንድሞቹ መካከል አስነሣው፥ ወደ ጓዳም አግባው።

3 የዘይቱንም ማሰሮ ይዘህ በራሱ ላይ አፍስሰውና። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆን ዘንድ ቀባሁህ በለው፤ በሩንም ከፍተህ ሽሽ፥ አትዘግይም።

4 እንዲሁም ጕልማሳው ነቢይ ወደ ሬማት ዘገለዓድ ሄደ።

5 በገባም ጊዜ፥ እነሆ፥ የሠራዊት አለቆች ተቀምጠው ነበር፤ እርሱም። አለቃ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ነገር አለኝ አለ። ኢዩም። ከማንኛችን ጋር ነው? አለ። እርሱም። አለቃ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ነው አለ።

6 ተነሥቶም ወደ ቤቱ ገባ፤ ዘይቱንም በራሱ ላይ አፍስሶ እንዲህ አለው። የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእግዚአብሔር ሕዝብ በእስራኤል ላይ ንጉሥ ትሆን ዘንድ ቀባሁህ።

7 የባሪያዎቼን የነቢያትን ደም፥ የእግዚአብሔርንም ባሪያዎች ሁሉ ደም ከኤልዛቤል እጅ እበቀል ዘንድ የጌታህን የአክዓብን ቤት ትመታለህ።

8 የአክዓብም ቤት ሁሉ ይጠፋል፤ በእስራኤልም ዘንድ የታሰረውንና የተለቀቀውን ወንድ ሁሉ ከአክዓብ አጠፋለሁ።

9 የአክዓብንም ቤት እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት፥ እንደ አኪያም ልጅ እንደ ባኦስ ቤት አደርገዋለሁ።

10 ኤልዛቤልንም በኢይዝራኤል እርሻ ውሾች ይበሉአታል፥ የሚቀብራትም አታገኝም። በሩንም ከፍቶ ሸሸ።

__

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: