Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2020
👉 …ነጥብጣቦቹን እናገናኛቸው…
🌑 ኢየሱስ ክርስቶስ
🌑 መስቀል
🌑 አክሊል(Corona/ኮሮና)(ወታደሮችም ከእሾህ አክሊል ጐንጕነው በኢየሱሰ ራሰ ላይ አኖሩ)
🌑 ዓለት (ያም ዓለት ክርስቶስ ነበረ)
🌑 የላሊበላ ውቅር አብያተክርስትያናት በአፄ ላሊበላ ዘመን አለት(ድንጋይ)ተፈልፍለው የተሠሩ
🌑 የንጉሥ ላሊበላ የልደት ቀን (በጊታቸን የልደት ቀን ተወለዱ)
🌑 የፀሐይ ግርዶሽ
🌑 የኢትዮጵያ ዓመት ፪ሺ፲፪ ዓ.ም
🌑 የማያዎች የቀን መቁጠሪያ 2012 ዓ.ም
ድንቅ ድንቅ በጣም ድንቅ የሆነ ዘመን ላይ ነን። ግን እያየን ነው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ (አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ግብረ–ሰዶማውያኑ፣ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና የፈረንሳዩ ኢማኑኤል(አማኑኤል የሚል ስም ይዟል)ለላሊበላ የተለየ ትኩረት መስጠታቸው?
የፀሐይ ግርዶሹ የተከሰተበት ዕለት ልክ የዛሬ ዓመት ላይ ገዳይ አብይ የላሊበላን ልጅ ጄነራል አሳምነውንና ሌሎቹን ኢትዮጵያውያን ጄነራሎችን ለመግደል ከተዘጋጀበት ዕለት ጋር ተገጣጥሟል። ዘንድሮ ግን ጥይት ሳይተኩስ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን በኮሮና ገድሎ ለመጨረስ ወስኗል። “በኮሮና ሞተ” ለሚባለው ለእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሞት የአብይ አህመድ አሊ እጅ አለበት(ዘር ማንዘሩ ይነቀል! ይጥፋ!)።
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: 2012, 2020, ላሊበላ, ማያ, ተዋሕዶ, ኢትዮጵያ, የዘመን ቀመር, የፀሐይ ግርዶሽ, ፪ሺ፲፪, Calendar, End of Age, Ethiopian Calendar, June 21, Maya, New Era, Ring of Fire, Solar Eclipse | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 21, 2020
_________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: 2012, 2020, ላሊበላ, ማያ, ኢትዮጵያ, የዘመን ቀመር, የፀሐይ ግርዶሽ, ፪ሺ፲፪, Calendar, End of Age, Ethiopian Calendar, June 21, Maya, New Era, Ring of Fire, Solar Eclipse | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 18, 2020
- 👉 በመጨው እሑድ “አሮጌው ዘመን ይፈጸማል፤ ኋለኛው ዘመን በአዲሱ ዘመን ይተካል“
- 👉 በ ፪ሺ፲፪ (2012) ዓ.ም ምድራችንን ከባባድ ፈተናዎች ገጥመዋታል
ምድራችን በእኛ አቆጣጠር በ ፪ሺ፲፪ (2012) ዓ.ም. በፈረንጆቹ 2020 ዓ.ም. ላይ በከባድ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ነው። እጅግ ጥንታዊው ከ1200 ዓመታት በፊት የነበረው የማያ የዘመን ቀመር ዐዲስ ያልተለመደ ክስተት የሚጀምርበት ዑደቱ የሚጠናቀቅበት የተፈጥሮ አደጋዎች በዝተው የሚታዩበት 2012 ላይ መሆኑን የሚያሳይ በመሆኑ ብዙ ዓለም ዐቀፍ ተመራማሪዎች በፈረንጆቹ 2012 ላይ መስሏቸው ብዙ አስተያየት በጊዜው ሲሰጡ ቆይተው ነበር። 2012 የሚል አስፈሪ ፊልም ከማያ የዘመን ቀመር በመነሣት የፈረንጆቹ ፪ሺ፲፪ (2012) ከመድረሱ ፫/ 3 ዓመት ቀድሞ በ2009 ላይ በሆሊውድ ተሠርቶ በሮናልድ ኤመሪክ ዳይሬክት ተደርጎ ሁላችንም ተመልክተነዋል።
በፈረንጆቹ ፪ሺ፲፪ (2012) ጠ/ሚ መለስ ዜናዊን ጨምሮ ሦስት አፍሪቃውያን መሪዎች አርፈዋል/ተገድለዋል፤ ሆኖም ሌሎች ብዙ ክስተቶች ሳይከሠቱ የእኛው ፪ሺ፲፪ (2012) ዓ.ም ላይ እንገኛለን። ፪ሺ፲፪ (2012) ዓመት ግን ገና ከመጀመሩ ለዓለማችን በጣም አስደንጋጭ ነበር። በዚህ ዓመት በመላው ዓለም ኮሮናን ጨምሮ በርካታ አስደንጋጭና አስደናቂ ነገሮች በመታየት ላይ ናቸው።
በመጭው እሑድ ሰኔ ፲፬ / ፪ሺ፲፪ (14/2012 ዓ.ም) June 21 – 2020
ከኢትዮጵያውያን ጋር ዝምድና ሊኖራቸው ይችላል ተብለው የሚነገርላቸው የአሜሪካዎቹ ማያዎች “አሮጌው ዘመን ይፈጸማል፤ ኋለኛው ዘመን በአዲሱ ዘመን ይተካል” ይላሉ።
👉 ሰኔ ፲፬ / ፪ሹ፲፪ (14/2012 ዓ.ም) አቡነ አረጋዊ
ሁሉም ነገር ከኢትዮጵያ ቀመርና ከመጭው የፀሐይ ግርዶሽ ጋር መገጣጠሙ የሚገርም ነው።
🌑 የ ፪ሹ፲፪ /2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡–
- – ሰኔ ፲፬ / ፪ሺ፲፪ (14/2012 ዓ.ም) June 21 – 2020
- – በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- – በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- – በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- – የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- – ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- – ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑 የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡–
– ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑 ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- – ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012፲፬ / ፪ሺ፲፪ (14/2012 ዓ.ም) June 21 – 2020 ዓ.ም
- – 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- – ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
👉 ማስጠንቀቂያ፡–
- – በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- – በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- – ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- – መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
- – ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- – ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- – ዐይናችን ሊፈስ ይችላል
የነገ ሰው ይበለን!
_______________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: 2012, 2020, ማያ, ኢትዮጵያ, የዘመን ቀመር, የፀሐይ ግርዶሽ, ፪ሺ፲፪, Calendar, End of Age, Ethiopian Calendar, June 21, Maya, New Era, Ring of Fire, Solar Eclipse | Leave a Comment »