Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2018
ያውም የፓርላማ ስብሰባ ላይ
VIDEO
ቅሌታሙ ፀረ – ሴማዊ የሽብርተኞች ጠበቃና የተቃዋሚው የሌበር ፓርቲ መሪ ጀሬሚ ኮርቢን ጠ / ሚንስትር ተሪዛ ሜይን “ደደብ ሴት” በማለት ሲናገር በግልጽ ይታያል።
ከዚህ የተሻለ ቃና ቴሌቪዥን አለ ?!
ሰውዬው አልተሳሳተም ! ነገር ግን እርሱ እራሱ ከእርሷ የበለጠ ደደብ ነው። እነዚህን የስድብ ቃላት ከሠነዘረ ከጥቂት ሰዓታት በኋላ “አረ በፍጹም አልወጣኝም፤ ያልኩት “ደደብ ሰዎች” ነው” በማለት ከሜይ የበለጠ ደደብ መሆኑን በመቅጠፍ አረጋግጧል። መሳደቡ ነው ወይስ መዋሸቱ በይበለጥ ደደብ የሚያደርገው ? እንግዲህ እነዚህ ናቸው የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች። ለማንኛውም፡ ታላቋ ብሪታኒያ ትንሽ እየሆነች ነው።
[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፳፱፡፴፩ ]
የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና ።
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Faith , Infos | Tagged: ስድብ , ተሪዛ ሜይ , እንግሊዝ , ደደብ ሴት , ጀረሜ ኮርቢን , Jeremy Corbyn , May , Parliament , Stupid Woman , UK | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2018
VIDEO
በአገሮቻቸው ታሪክ እጅግ በጣም የተጠሉት ሦስት መሪዎች የሚከተሉትን ነገሮች አብረው ይጋራሉ፦
– ሦስቱም ዞምቢዎች የሆነ የሚረብሽ ነገር አላቸው፣
– ሦስቱም ዞምቢዎች ፀረ – ክርስቲያን ናቸው፣
– ሦስቱም ዞምቢዎች ስማቸው በ “ M “ ይጀምራል፣
– ሦስቱም ዞምቢዎች ልጆች የሏቸውም፣
– ሦስቱም ዞምቢዎች ኢትዮጵያን ይተናኮላሉ
ዞምቢዎች = ሙታኖች = እንሽላሊቶች = አውዳሚዎች
እነዚህም መሪዎች፦
M acron – M erkel – M ay = 3′M ‘s = The Three M usketeers
– የእንግሊዟ ሜ ይ
– የጀርመኗ ሜ ርከል
– የፈረንሳዩ ማ ክሮን
– የእንግሊዟ ጠቅላይ ሚንስትር ሜይ በታሪክ እስካሁን ድረስ የአገሯ ጠ / ሚንስትሮች ከነበሩት ሁሉ እጅግ በጣም መጥፎዋ ነች ተብላለች።
– የጀርመኗ ሜርከል፡ ከሂትለር ቀጥሎ ለአገሯ በጣም መጥፎ የሆነች መሪ መሆኗን ታዛቢዎች ይናገራሉ።
– በፈረንሳይ ታሪክ በጣም የተጠላ እንደሆነ የሚነገርለት ፕሬዚደንት ማክሮንም ከፍተኛ ውጥረት ላይ ይገኛል።
ሦስቱም በኢትዮጵያ ላይ ዲያብሎሳዊ ሴራ በመጠንሰስ ( አሁን ድብቅ ያልሆነ ) ከፍተኛ ሚና ይጫወታሉ።
አዎ ! የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ ናት።
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: 3Ms , Antichrist , ሊበራሎች , ተሪዛ ሜይ , አንጌላ ሜርከል , አውሮፓ , ኢማኑኤል ማክሮን , ኢትዮጵያ , እንግሊዝ , የተጠሉ መሪዎች , ጀርመን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሴራ , ፈረንሳይ , Lizards , Macron , May , Merkel , Zombies | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 24, 2017
Some content on this page was disabled on May 29, 2017 as a result of a DMCA takedown notice from BibleStudy.org. You can learn more about the DMCA here:
https://en.support.wordpress.com/copyright-and-the-dmca/
Like this: Like Loading...
Posted in Conspiracies , Ethiopia , Faith | Tagged: 22 , Ariana Grande , Islam , Islamic Terror , Light vs Darkness , Luciferians , Manchester , May , Numbers , Numerology , UK | Leave a Comment »