የሊቢያ ኦብዘርቨር እንዳስታወቀው ከሆነ በሊቢያዋ ሲርቴ ከሦስት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች የታረዱት የ፴፬ ኢትዮጵያውያኖች አካላት ባንድ ላይ ተከማችተው አሁን ተገኝተዋል።
የወንድሞቻችን አካላት እስር ቤት በሚገኙት ገዳዮቹ ላይ ምርመራ በሚካሄድበት ወቅት መረጃ ከተሰበሰበ እና መቃብሩ የት እንደሚገኝ ከታወቀ በኋላ ነበር በሰንበት ዕለት በቁፋሮ የተገኙት። (ገዳዮቹ እስካሁን በሕይወት አሉ?)
“የአገር ውስጥ እና ዓለም አቀፋዊ የህግ ሥነ ሥርዓቶች ሲጠናቀቁ አካላቱ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ” ሲል የወንጀል መርማሪው ቡድን አስታውቋል።
እትብታችሁ ለተቀበረበት የእናት አገራችሁ አፈር ቶሎ ያብቃችሁ፤ ወንድሞቼ!
ባለፈው ሳምንት የሞሮኮ ገዳይ ሙስሊሞች፡ በገሃነም እሳት ይቃጠሉና፡ አውሮፓውያኑን ሴቶች በአሰቃቂ ሁኔታ እንደ ዶሮ ሲያርዷቸው የሚያሳየውን ቪዲዮ ስመለከት፤ ወዲያው ብልጭ ብሎ እንደገና የታየኝ የወንድሞቻችን በተመሳሳይ መልክ መሰዋት ነበር።
መስከረም ላይ የእነ ግራኝ አህመድን ደጋፊዎች ለመቀበል አራት ሚሊየን ደም–የጠማቸው ከሃዲዎች በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ዱላ ይዘው ሲጨፍሩ ነበር። ለአገራቸውና ለአምላካቸው የተሰውትን ወንድሞቻችንን ለመቀበል ነጭ ነጠላ የለበሱና መስቀል የያዙ አሥር ሚሊየን የተዋሕዶ ልጆች በመስቀል አደባባይ በመገኘት የመስቀሉን ኃይል ማሳየት ይኖርባቸዋል።
Mass Grave of Ethiopian Christians Killed by ISIS Unearthed in Sirte
The bodies of 34 Ethiopian Christians executed by ISIS militants in Libya’s Sirte in 2015 have been exhumed from a mass grave, the Department of Criminal Investigations of the Central Region (DCICR) reported on Monday.
The grave was unearthed on Sunday, after information was obtained during investigations of arrested ISIS members.
“The bodies will be repatriated to Ethiopia once internal and international legal procedures are completed” the DCICR said.
In October 2017, Libyan authorities located the burial place of the Egyptian Copts who were beheaded by ISIS together with the Ethiopian Christians.
20 Egyptian Copts were handed over to the Egyptian government on May 14, 2018 after taking DNA samples.
A horrific video posted on social media in April 2015 appeared to show ISIS militants beheading the Christians on a beach.
ISIS took control of Sirte in 2015 and lost the city in December 2016 to Al-Bonyan Al-Marsous forces.
Source: The Libya Observer