Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Maryam’

በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን የኦሮሞ ሰአራዊት + ደጋፊዎቹን እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀላቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

በ ሕዳር ፳፩/21 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ከ፻/100 በላይ ንጹሐን ቀሳውስትና ምዕመናን በኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊ ሠራዊቶች፤ ልክ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ እንዳቀደው፤ ልክ በቅድስት ማርያም ዕለት በአሳዛኝ መልክ ተገደሉ። ግን አልሞቱም፤ አራት መቶ ዘጠኝ ሚሊየን በጥይትና በሜንጫ የማይጨፈጨፉ ኃያላን መናፍስት ሆነው በመመለስ ገዳዮቻቸውንና አጋሮቻቸውን የሲዖል በር እስከሚከፍትላቸው ዕለት ድረስ ሰላምና እንቅልፍ እየነሷቸው ነው። እነ ጋኔን ግራኝ አህመድ ላይ ፣ኢሳያስ አፈወርቂ ላይ፣ ጀዋር ላይ፣ ሽመልስ አብዲሳ ላይ፣ ጂኒ ጁላ ላይ፣ እንዲሁም ደጋፊዎቻቸው በሆኑትና እንደ ቃኤል/ፍዬል በሚያቅበዘብዛቸው የኦሮሞ እና ኦሮማራ ሜዲያ ሰዎች ላይ በግልጽ እያየነው ነው! ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

👉 የሰማዕታቱን የስም ዝርዝር በ PDF ለማየት ወደ ጦማሬ ይግቡ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ወደ ሲዖል እሳት የሚጣሉት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጂኒዎች ይህን ያስታውሱ | ደንገላት ቅድስት ማርያም ገዳም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 28, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

በ ሕዳር ፳፩/21 ፪ሺ፲፫ ዓ.ም ከ፻/100 በላይ ንጹሐን ቀሳውስትና ምዕመናን በኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ፋሺስታዊ ሠራዊቶች፤ ልክ ጂኒው ብርሃኑ ጁላ እንዳቀደው፤ ልክ በቅድስት ማርያም ዕለት በአሳዛኝ መልክ ተገደሉ። ግን አልሞቱም፤ አራት መቶ ዘጠኝ ሚሊየን በጥይትና በሜንጫ የማይጨፈጨፉ ኃያላን መናፍስት ሆነው በመመለስ ገዳዮቻቸውንና አጋሮቻቸውን የሲዖል በር እስከሚከፍትላቸው ዕለት ድረስ ሰላምና እንቅልፍ እየነሷቸው ነው። ይህን እነ ጋኔን ግራኝ እና ጂኒ ጁላ ላይ እያየነው ነው!

👉 የስም ዝርዝሩን በ PDF ለማየት ወደ ጦማሬ ይግቡ፦ https://wp.me/piMJL-5Bh

_____________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Tigray Crisis: Warnings of Genocide & Famine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 Why Ethiopia Genocide Debate May be A Distraction

The patriarch of Ethiopia’s Orthodox Church recently ignited controversy when he said that genocide was being committed in the northern Tigray region.

His Holiness Abuna Mathias – an ethnic Tigrayan himself – explained that since the outbreak of conflict in November between the Ethiopian military and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), his “mouth had been sealed, unable to speak from fear”.

Abuna Mathias‘ emotional statement resonated with many Tigrayans, who are deeply traumatized by the violence in their region. More than two million people have been displaced in the conflict.

Through protests in capitals around the world and via social media, members of the diaspora have united to campaign against what they insist is genocide.

The Ethiopian government rejects reports of mass atrocities as exaggerated and politically motivated. Breaking with the traditional hierarchy of the Ethiopian church, the Orthodox Synod distanced itself from the patriarch’s statement.

In popular parlance, genocide is the crime of crimes – the very worst on the books. It evokes a special outrage – campaigners against genocide call for exceptional international responses, including military intervention, to stop it.

The term was invented by Rafael Lemkin, a Polish lawyer of Jewish descent, to describe the uniquely terrible crimes perpetrated by the Nazis against entire peoples.

It won a special place in the international statute books when the United Nations formalized the Genocide Convention in 1948.

Hate speech

In the trials of high-ranking Nazi officials at Nuremberg, prosecutors had brought charges of crimes against humanity – defined as widespread and systematic violations perpetrated by a state or a state-like entity.

Genocide is a different kind of crime, defined by the perpetrator’s intent: “to destroy, in whole or in part, a national, ethnic, racial or religious group, as such.”

Until now, human rights organizations have said that crimes against humanity may have been committed in Tigray. That may change.

Some Ethiopian media have expressed ethnic animosity towards Tigrayans, with derogatory language used indiscriminately to tar all Tigrayans with the alleged misdeeds of the TPLF, which was in power at a federal level for more than 25 years and had a bitter fall-out with Prime Minister Abiy Ahmed after he took office in 2018, resulting in the conflict in its stronghold of Tigray.

Dehumanizing words such as “daylight hyenas” and “unfamiliar others” are used to foment hatred.

There are reports of ethnically selective purges of Tigrayans from government employment and the army, and restrictions on their travel, businesses and residence.

These violations aren’t in themselves as heinous as murder, rape, or starvation but they would be important to building a case for genocide.

There have also been numerous reports of mass killings in Tigray, by all sides.

The definitive determination of whether it is genocide would be a guilty verdict in the trial of a high-level perpetrator – preferably in the International Criminal Court (ICC).

But for the ICC to take on a case would require a decision by the UN Security Council, which is highly unlikely given African suspicions of the court and the objections of China and Russia.

Ex-Ethiopian leader convicted of genocide

Another possibility is the prosecution of an Ethiopian who is dual national of another country – perhaps for statements in the media that could be taken as incitement. Or there could be an arrest warrant issued by a magistrate by a state that has universal jurisdiction, such as France or Belgium.

Ethiopia has itself previously prosecuted genocide. Its 1957 penal code prohibits genocide with an important variation – it includes “political groups” among those protected.

This is a legal curiosity that arose because Ethiopia used one of Lemkin’s early drafts for the UN Convention, before the Soviet Union insisted that targeting political groups shouldn’t be included.

Lemkin himself was particularly concerned with food deprivation as a tool of genocide.

In his book Axis Rule he devoted more space and attention to Nazi policies of limiting food rations to starvation levels than to gas chambers and killing squads.

The term “starvation crimes”, coined by Bridget Conley, is becoming common usage for the varieties of ways in which hunger is used as a weapon of war, oppression and punishment.

The UN, US and UK have all warned this week of an impending large-scale famine in Tigray. The dire situation is the result of “starvation crimes” including pillage, forced displacement, destruction of food, water and health facilities, widespread rape that prevents survivors from caring for themselves and their children, and obstruction of humanitarian aid.

Thirty years ago, when Ethiopia set up a Special Prosecutor’s Office to try officials of the ousted military regime of Mengistu Haile Mariam, it was decided to use genocide charges for political killings.

The main focus was the “Red Terror” of 1977-78 when the regime murdered tens of thousands of young people for their real or suspected political alignments.

Mengistu was convicted in absentia for genocide on this basis in 2007 – 40 years after his most egregious crimes.

Campaigners don’t want to wait until judges hand down a verdict. When proof of genocide is finally forthcoming it is by definition too late to prevent it.

To get around the problem, activists and diplomats have coined new words to describe patterns of ethnically targeted atrocities.

As Yugoslavia broke apart in the early 1990s, the term “ethnic cleansing” was coined.

This isn’t codified in law – and acts such as targeted killings and rapes and forced displacement that make up ethnic cleansing aren’t distinct from the actions that could constitute genocide.

An internal US state department report referred to “ethnic cleansing” in western Tigray earlier this year.

Ten years after the Yugoslav war, the former US special envoy for war crimes, David Scheffer, introduced the term “atrocity crimes” to try to short-circuit what he saw as fruitless legal debates on what counted as genocide.

He argued that “governments and international organizations… should not be constrained from acting by the necessity of a prior legal finding that the crime of genocide in fact has occurred or is occurring”.

There’s also a grey area of localized, ethnically targeted violence. This kind of conflict is rife across Ethiopia, involving many different communities.

There are contested boundaries between ethnically defined regions and disputes over the status of minorities within regions dominated by another group.

Violence of this kind has recently increased, with ethnic Oromos, Amharas, Somalis and Gumuz, among those swapping accusations of atrocities.

Spokespeople for these groups commonly portray themselves as victims of genocide.

Crying “genocide” sounds the alarm but doesn’t spell out a clear course of action.

The peril of a singular focus on “genocide” is illustrated by the international campaign against atrocities in Darfur in 2004.

Activists focused on calling the atrocities genocide: they assumed that once their governments designated it as such, they would be required to send troops.

One protester’s sign at a Washington DC rally read: “Out of Iraq, Into Darfur!”

In fact there’s no such obligation. An inquiry sponsored by the US state department did indeed find that the Sudanese army and associated Janjaweed militia had committed acts of genocide.

Then-US Secretary of State Colin Powell accepted the report, but said that this finding did not change US policy, which prioritized humanitarian aid, a peacekeeping mission, and a peace agreement.

Bruising genocide debates

In Darfur, the debate over whether the atrocities were or weren’t genocide became a distraction from dealing with what actually could be done to stop the atrocities.

The US designation of “genocide” was purely symbolic, and when the UN’s International Commission of Inquiry on Darfur stopped short of calling it a genocide, the Sudanese foreign ministry trumpeted a victory, overlooking the inquiry’s careful wording that “crimes no less serious and heinous than genocide” had been committed.

The prosecutor of the ICC later issued an arrest warrant against President Omar al-Bashir, which included charges of genocide. Bashir was imprisoned by the Sudanese authorities two years ago after he was overthrown, but he hasn’t been handed to the ICC.

The trial of a militia leader, Ali Abdel Rahman “Kushayb” opened on 24 May at the ICC on 31 counts of crimes against humanity and war crimes – but not genocide, which lawyers suspect will be very hard to prove.

If Bashir does face trial at the ICC, prosecutors will also have to weigh whether to proceed with genocide charges.

Today’s senior officials in Washington DC include veterans of those bruising debates from Yugoslavia to Darfur.

At Thursday’s hearing of the US Senate foreign relations committee, Tigray was compared to Darfur.

At the hearing, a state department official said they were considering financial sanctions against Ethiopian officials allegedly responsible for failing to stop atrocities in Tigray.

The state department also said that a legal team was investigating whether the atrocities amounted to crimes against humanity.

But there’s little appetite for considering whether it is genocide, fearing it will inflame emotions that would impede, not facilitate, solutions.

Source

_________________________________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia: Schools in Tigray Used as Military Bases: HRW

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 29, 2021

💭 በትግራይ ያሉ ትምህርት ቤቶች እንደ ወታደራዊ ቤዝ እያገለገሉ ነው። ሂውማን ራይትስ ዋች/ HRW.

የትግራይን ሕፃናት መድፈር፣ ለስደት መዳርግና መግደል አልበቃቸውም ትምህርት ቤቶቻቸውንም ልክ ቅኝ ቀዢዎቹ ኢዶማውያን ኃይሎች በቅኝ ግዛቶቻቸው ሲያደርጉት እንደነበረው የጦር እና የሴቶች መድፈሪያ ቤዝ አድርገውባቸዋል። 😠😠😠 😢😢😢

አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ ወደፊት መገንባት ለሚያስባት እስላማዊት ኦሮሚያ ከበስተሰሜን የቴዎድሮስ ክርስቲያናዊ ኃይል እንዳይመጣበትና የወረረውንም የአክሱም/ኢትዮጵያን ግዛት እንዳያስመልስ በመፍራት ሃምሳ ዓመት ዘልቆ በማሰብ ተግቶ በመሥራት ላይ ነው። ይህን አስቀድመው ማየት በተሳናቸው፣ ዛሬም፤ “ጂሃድ ጃዋር እኮ ለእኛ ጾመልን!” እያሉ ዕድልና በረከታቸውን ለቀንደኛ አህዛብ ጠላታቸው እያጋሩ የወገኖቻችንን የሰቆቃና ስቃይ ጊዜ የሚያራዝሙባቸው፤ ዛሬም እንኳ መንቃት ባቃታቸው ግብዝ ሰሜናውያን እጅግ አፈርኩ፣ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት መልሶ መላልሶ ወደ ጭቃ! በእውነቱ ደሜ ፈላ! 😢😢😢

The United Nations’ refugee agency is expressing growing concern about the crisis in Ethiopia’s northern Tigray region.

There are reports hundreds of refugees have been taken from displacement camps by soldiers.

Schools have also not been spared, with Human Rights Watch accusing government troops of using a high school as a military base.

Meanwhile, the United States, a strong ally of Ethiopia’s government for years, is growing frustrated with the scale of the fighting and widespread reports of sexual violence.

The US Senate has unanimously called for the withdrawal of Ethiopian troops and Secretary of State Antony Blinken says what is happening amounts to ethnic cleansing.

_______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

#TigrayGenozid: “Ich Hoffe, Dass Mein Baby in Sicherheit Zurück Nach Hause Gehen Kann.”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2021

Nigsty gehört zu den inzwischen mehr als 60.000 Menschen, die aus der Tigray-Region in den Sudan geflohen sind.

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tigray Café Destroyed by Soldiers of Evil Oromo Abiy Ahmed | ከከፋ በተገኘው ኦሮሞው ግራኝ የፈራረሰው የመቀሌ ቡና ቤት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2021

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

HRW | Abiy Ahmed’s Human Rights Abuses in Tigray | የአብዮት አህመድ የሰብአዊ መብት ረገጣ በትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

_____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በተዋሕዶ ትግራዋያን ላይ እየተካሄደ ያለው አሰቃቂ የአህዛብ ጂሃዳዊ ጭፍጨፋና ግፍ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2021

ሙሉው ፕሮግራም ባጠቃላይ አርባ አምስት ደቂቃ ያህል ወስዷል፤ ትግራዋዩ የዓይን ምስክሩ ዲያቆን ቢኒያም እንዲተነፍስ የተደረገው ግን ለአስራ አምስት ደቂቃ ያህል ብቻ ቢሆን ነው። ቆርጬ ያቀረበኩት ነው፤ ሙሉውን በማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ቻነል መከታተል ይቻላል።

ሆን ተብሎ በተንኮል ተዘጋጅተውበት እስኪመስል ድረስ ቀዝቃዛና “ርህራሄአልባዎች” የሆኑት አዘጋጆቹ የሚናገሩት ነገር ሁሉ በእውነት እሬት እሬት ይላል። በብዙዎቹ ቃኤላውያን አጀንዳ ጠላፊዎች ዘንድ እንደምናየው ስለ “መተከልማይካድራ” ብቻ መናገር የፈለጉ ይመስላሉ። በቆለኞቹ ደቡባውያን እጅ ላይ የወደቀችው “ማህበረ ቅዱሳን?” ዋይ! ዋይ! ዋይ! ከፍሬያቸው እንደምናየው እንግዲህ እነዚህ አህዛብ እንጂ በጭራሽ ኢትዮጵያውያንም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችም ሊሆኑ አይችሉም! በጣም ያሳዝናል! ዲያቆን ቢኒያም፤ የእግዚአብሔር መላእክት ይጠብቁህ!

በተለይ የፕሮግራሙን ግብዝ አቅራቢዎቹ አስመልክቶ በቻነሉ ላይ የተሰጡት አስተያየቶች ይህን በተገቢ መልክ ገልጸውታል፦

አስመሳይ ናችሁ እናንተ ለትግራይ ያላችሁ ጥላቻ ለክርስቶስ ካላችሁ ፍቅር ይበልጣል አመንክም አላመንክም የትግራይን ቤተክርስቲይን አጥታችኃትል አይግረምህ ክርስትና እንደናንተ ከሆነ ይቅር ግብዞች የተለሰነ መቃብር ናችሁ”

ቢኒ እዚህ ሚድያ መቅረብ ኣልነበረብህም፡እኒህ ጭራቆች ኣያስፈልጉንም”

I wonder why the reporter is interrupting the doctor while he is talking ?”

አያቹ ዲያቆን ታደስ የሚናገረው ንግግር በትግራይ ላይ ያለው ጥላቻ ዲያቆን ዶክተር ቢኒ ላስህን ጠብቕ መንፈሳዊያን ናቸው ብለህ አትእመናቸው እንዳይገድሉህ”

አንዳንድ ሰዎች ትገርሙኛላቹ የጎጃም ቄስ የጎንደር ጳጳስ ስለ ትግራይ አድባራት ና ገዳማት ይጨነቃሉ ብላቹ ማሰባቹ ማህበረ ቅዱሳን እራሱ የአማራ እኮ ነው እዚ መተህ ማላዘንህ ለነሱ ደስታ ነው የሚፈጥርላቸው በዚ መጠን ጥላቻቸውን እየገለፁልህ እዚ መተህ ማለቃቀስህ ይገርማል”

ቢኒያም ወንድማችን እሳት ላይ ቆመህ ስለተፈፀመው ሁሉ ቅምፅ በመሆንህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እንደ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን በዉኑ ቤተክህነት አለ ወይ?”

Dr Biniam is trying to tell you the atrocities that happened in Tigray. You bringing Metekel And Oromia, why? We Tegaru’s don’t expect anything from you except to remove your killer Fano’s and your priest killer, church looter, and rapist armies out of Tigray.”

ዝም ብላችሁ አትዘባርቁ ግደሉ ብላቹ መርካቹ ስታበቁ ስለ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስትያን አይመለከታችሁም ቢንያም ደግሞ የትግራይን ህዝብ መወከል አይችልም ይህ ሁሉ ሴራ የደረሰብን በእናንተ ምክንያት ነው ይሁዳዎች!”

ለምንድነው ዲ/ን ዶ/ር ቢንያም እውነታውን ሲናገር የምታቋረጡት ወደድንም ጠላንም እውነትቱ ይህ ነው ወረኛው የመናፍቅ መንግስታችን አብይ አህመድ አንድም ሰው አልሞተም ይላል አላማው ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው ሰው በዚህ ደረጃ የአገሩ ሰው ላይ ይጨክናል”

ዲያቆን ታደሰ ወርቁ የሚሉት ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለው ? እንዴት ብለው ነው ካህናት እየተገደሉ እየተባለ ኣብያተ ክርስትያናት እየወደሙ ኣለያም እየተዘጉ እንዴት ነው ሪፖርት የሚያቀርቡት ???? ኣያፍርም ። ይህን ሰው አሁንም በጥላቻ ስለተደፈነ እውነታውን ዘንግቶታል ። ስለ ትግራይ ላይ የደረሰው ጭፍን ኣጠቃላይ የውድመትና ጥፋት ርብርብ ለማሳነስ ከመተከልና ከኦሮምያ ማወዳደርህ ይገርማል ? ቢያንስ መተከልና ኦሮሞ 46 /ጦር የኤርትራ ወሯል ወይ ? የዓረብ ኢሚሬት ድሮኖች ተሳትፏል ወይ ? ኣክራሪ እስላማዊ የሶማሊያ ወታደር ታድሟል ወይ ? ጽንፈኛ ትግራዋይ ጠል የአማራ ሙሉ ሀይል ዘምቷል ወይ ፋኖ፣ ሚሊሺያ ፣ ልዩ ሀይል ወዘተ ፤ ሌላው ስለ ሀይማኖት ሲወራ ኣስሬ ኣክቲቪስት ማለትህ እምነት ሳይሆን ፖለቲካ እንደ ሸፈነህ ያሳብቅብሃል ። ይብላኝ ለናንተው ፈጣሪ ይቅር ይበላቹህ እንጂ ትግራይ ከእንግዲህ የናንተው ኣካል ኣይደለችም 100% ።”

የውጭ ሚድያ ከዘገበው በኋላ ነው ኣሁን ጉዳቱ የሚነገረን ሁሉም ሰው በጦርነቱ ግዜ ሲያጨበጭብ ነበር ለኢ/ያ ህዝብ በኢቲቪ ዜና የሚነገረው ብቻ ነበር እውነት ብሎ የተቀበለው እግር ሰብሮ ዊልቸር መስጠት የባሰ ያማል በማሕበረ ቁዱሳን ትልቅ እምነት ነበረኝ የምኮራበት ማሕበር ነበር ኣሁን ግን ላይመለስ ልቤ ተሰብሯል በርግጥ የራሴ ጥፋት ነው በእግዚአብሔር ብቻ ተስፋ ማድረግ ነበረብኝ የውጭ ሚድያ ከዘገበው በኋላ መዘገብ ዋጋ የለውም በጣም ነው ያዘንኩት ለማንኛውም እናመሰግናለን”

እጅግ ያሳዝናል ዘንድሮ አክሱም ተወልዶ ያደገውን እና ኢትዮጽያውያንን ስነልቦናና ምግባር የቀረጸው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በመሃል አገር ጭምብላም ፖለቲከኞች እና ለዘመናት ሲነግዱበት የነበረውን በእግዚኣብሔር ሀይል ዘንድሮ ተጋልጧል ። ድሮውንም ለዘመናት ጨቋኞች መጠቀምያ አድርገውት የክርስቶስ እና የድንግል ወላዲተኣምላክ ስብከት ሳይሆን በክርስቶስ ስም ቅብ የመተትና የደብተራዎች የውሸት ተረት ተረትኛ ነበረና ። ትግራይን ሰሚ እንዳይኖር ከአለም አቆራርጠህ ከባእድ ወራሪ ተሰባስበህ በ46 ክፍለጦር የሻእብያ ጦር (240 ሺ ወታደር በላይ) 5 ሺ ከሞቃድሾ ሶማልያ ቅጥረኛ ወታደር ፤ ከኣማራ ክልል ሙሉ ሃይል ፤ ከዓረብ ኢሚሬት ሰው አልባ ድሮን እየደበደብክ ህዝብን ለማጥፋት ቅዱሳን ስፍራዎች ለማጥፋት በግብር እምነታቹህ ኣይተናልና ፍርዱን ለፈጣሪ እንሰጠዋለን ።”

አይ ማህበረ ቅዱሳን የት ነበራችሁ 100 ቀን?? ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው?? አይደለም! አሁንም አረጉ ለመባል ነው እንጂ ፕሮግራሙን የሰራችሁት ልጁ እንዲያወራ፣ ሀሳቡን እንዲጨርስ እንኳን አልፈቀዳችሁለትም።

አሁን እዚጋር መተከልን ምን አመጣው??? ለመተከል ሌላ ፕሮግራም መስራት ስትችሉ። ከትግራይ የመጣ ሰው ጋብዛችሁ ስለመተከል ማውራት ምን ይሉታል?? የትግራይ ሀዘን ሳያሳዝናችሁ ገና ለገና ፕሮግራም ሰራችሁ ተብላችሁ በምርጦቹ ኦርቶዶክሶች እንዳትወቀሱ ዝብዝብ ያለ ፕሮግራም ሰራችሁ። ጥሩ ነው በሚያምኑት መከዳት። የአንድ ዘር ብቻ ጠበቆች መሆናችሁን መች አውቀን?? የምትሰብኩት/ ስትሰብኩን የኖራችሁት እግዚአብሄር ግን ዘር እየለየ አያዝንም። እናንተ ሀዘኔታ ባታሳዩ እግዚአብሄር ለንፁሀን ያዝናል። እናንተን ግን እንኳን አወቅናችኩ!”

ይገርማል ግን እውነቱን እግዚአብሔር ይፈተዋል ግዜ ቢረዝምም ስጀመር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣባቶች የትግራይ ህዝብ ጭፍጨፋ ደስ ብላቸው ኢ/ያ በኣሁኑ ስዓት ከፋታላይ ናት ብለዋል ግን እግዚኣብሄር ሁሉም ቻይ ነው እሱ ባለው በፍቃዱ ይፈርዳል ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ተስፋችን ኣንድ እግዚኣብሄር ነው ለወንድማች ለዲ/ን ደ/ር ቢንያም እናመሰግናለን ግን ለማ/ረ ቅዱስን እባካቹህ ሰው ሁኑ የሰውን ህመም ተረዱ ስለ እውነት ኑሩ የክርስቶስ ሃወርያ ሁኑ ራሳችህን መርምሩ ኣስተውሉ መፅሓፍ ቅዱስ ስላወቃቹህ እና የሃይማኖት ኣባት ስለሆናቹህ ብቻ ኣደለም የሃይማኖት ኣባት ልትባሉ ምትችሉ የሃይማኖት ኣባት መሆቹህ በተግባር ኣሳዩን ግን ለሁላችን ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን ልዑል እግዚአብሔርር ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏”

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Axum Massacres Are War Crimes | የአክሱም ጭፍጨፋዎች የጦር ወንጀሎች ናቸው | Al- Jazeera

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2021

🔥 አብዮት አህመድ አሊ፤ አነተ አረመኔ ዲቃላ፤ አይይ! የእናቶች እንባ እንዲህ ቀላል መስሎሃል! ወደማይታወቅ ርዝመቱም ወደማይገኝ ወደ ገሃነም ገደል ይጣልህ!

Ethiopians in the northern region of Tigray have told Al Jazeera multiple tales of civilians tortured and killed at the hands of Eritrean soldiers at the end of last year.

Eritrean soldiers deny ever being in Tigray when conflict broke out there in November, but video is circulating showing Eritrean vehicles carrying soldiers in Tigray.

Amnesty International also released a report stating hundreds of civilians were massacred by Eritrean soldiers in the town of Axum in November.

_________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአድዋው ድል የአክሱም ጽዮን ነው ፥ ኮከቧም ጀግናው ራስ አሉላ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2021

👉 ከአድዋው ድል በጥቂቱ ፹፭%/85% የሚሆነውን ድርሻ የሚወስደው ብዙ ያልተባለለትና ያልተዜመለት የትግራይ ሕዝብ እንደሆነ ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። ለመላው የዓለማችን ጥቁር ሕዝቦች ተስፋ እና ኩራት የሆነችው የአደዋ ከተማ በኢትዮጵያ ጠላት፣ በጥቁር ሕዝቦች ጠላት፣ በትግራይ ሕዝብ ጠላት፣ በተዋሕዶ ክርስትና ጠላት በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተደበደበች። ለወንጀሉ በጣም አሳሳቢ በሆነ መልክ ክብደት የሚሰጠው፤ አደዋ ዛሬ ድብደባውና ጭፍጨፋው የጣልያን ቅኝ በነበረችው ኤርትራ አማካኝነት መካሄዱ ነው። ከግራኝ አህመድ የከፋ አረመኔ አራት ኪሎ ቤተ መንግስት ውስጥ ተቀምጧል፤ ከበስተጀርባውም ቀላል ነው የማይባል ቁጥር ያለው “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ ከሃዲ የኢትዮጵያ ጠላት ለድጋፍ መቆሙ ነው። ለመላው የጥቁር ሕዝቦች ተስፋና ኩራት የሆነችውን የአደዋን ከተማ እና ነዋሪዎቿን ለማጥፋት። እጅግ በጣም አስገራሚ ነው! እነ አሉላ አባ ነጋ እጅግ በጣም እያዘኑ ነው፤ እነ ቤኒቶ ሙስሎሊኒ ጮቤ እየረገጡ ነው።

ጠላት ልክ ከዘጠና፣ ከሃምሳና ከሰላሳ ዓመታት በፊት በዋቄዮ-አላህ የባርነትና ሞት ሥርዓትና አመራር ውስጥ የወደቀችዋ ምስኪኗ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ወደ ገደል ሲመሯት እንደነበረው ዛሬም ወደ ጥልቁ ገደል የሚመሯት ከሃዲዎችም ጦርነቱን ወደ አክሱም/አደዋ በመውሰድ ልክ እንደ ያኔው ሕዝቡን ለመጨረስ፣ ተፈጥሮውን፤ ማለትም ውሃውን፣ ዛፉንና ሰብሉን ሁሉ በማጥፋትና በመበከል ላይ ናቸው፤ ገና ብዙ ሌላም ዲያብሎሳዊ ዕቅድ አላቸው። ግን፤ እነዚህ አረመኔዎች እራሳቸው አንድ በአንድ ያልቋታል እንጅ ህልማቸው ሁሉ በጭራሽ አይሳካላቸውም።

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ናት፤ ነገር ግን ለኢትዮጵያ በጣም ብዙ ባለውለታዎች የሆኑት ጀግናዎቹ አፄ ዮሐንስ እና ራስ አሉላ የመታሰቢያ ኃውልት፣ ቦታ፣ ትምህርት ቤት፣ ተቋም ወይንም መንገድና አደባባይ እንኳን አልተሰራላቸውም/አልተሰየመላቸውም። ቅዱሱ አባታችን ያሬድ እንኳን አንዲት ቤተ ክርስቲያን እና የሙዚቃ ትምህርት ቤት ብቻ ነው ያለው። ይህን እግዚአብሔር የሚያየው ነው፤ ሌላ ምንም። እነ ቦብ ማርሌ፣ ጆሞ ኬኒያታ፣ ካርል ሃይንስ ቡም፣ ዊንስተን ቸርችል፣ ፈረንሳይ፣ ጣልያን፣ ጀርመን ወዘተ ሳይቀሩ የከተማዋን ቦታዎች ሁሉ አሸብርቀውባታል። ከሃዲ ትውልድ!

👉 እስከ ጥቅምት ፳፬/፪ሺ፲፫ ድረስ አድዋ፤ የጥቁር ህዝብ ኩራት ነበር

ትናንትና አድዋን ለማክበር ወደ አድዋ የሄዱትን ሁሉ እግራቸውን ያጠቡትን እናቶች እግራቸውን የቆረጠ፣ እንጀራ የስጡትን እናቶች እጃቸውን የቆረጠ ትውልድ እውነት ዛሬ አድዋን ሊያከብር ይገባዋልን? በጭራሽ!

👉 ሐቋን ዋጥ እናድርጋትና የዚህ ሁሉ አሳዛኝና አሳሳቢ ክስተት መንስዔ የሚከተለው ነው፦

[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፥፮፡፳፫]

“ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው።

የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል።

ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን ባወረሰ ጊዜ፥ የአዳምን ልጆች በለየ ጊዜ፥ እንደ እስራኤል ልጆች ቍጥር የአሕዛብን ድንበር አቆመ።

የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገምድ ነው።

በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።

ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው።

እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም።

በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤

የላሙንም ቅቤ፥ የመንጋውም ወተት፥ ከጠቦት ስብ ጋር፥ የባሳንንም አውራ በግ፥ ፍየሉንም፥ ከስንዴ እሸት ጋር በላህ፤ ከወይኑም ደም ያለውን ጠጅ ጠጣህ።

ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ።

በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ በርኵሰታቸውም አስቈጡት።

እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት፥ ለማያውቋቸውም አማልክት፥ በቅርብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲሶች አባቶቻቸውም ላልፈሩአቸው አማልክት ሠዉ።

የወለደህን አምላክ ተውህ፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ።

ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ስላስቈጡት እግዚአብሔር አይቶ ጣላቸው።

እርሱም አለ። ፊቴን እሰውርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜያቸው ምን እንደ ሆነ አያለሁ፤ ጠማማ ትውልድ፥ ያልታመኑም ልጆች ናቸው።

አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤ 3 ቍ.15፤ በዕብራይስጥ ይሹሩን የሚለውን ግዕዙ ያዕቆብ ይለዋል። በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤ በማያስተውል ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ።

እሳት ከቍጣዬ ትነድዳለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋር ትበላለች፥ የተራሮችን መሠረት ታነድዳለች።

መከራን እጨምርባቸዋለሁ፤ በፍላጾቼም እወጋቸዋለሁ።”

ይህ ከብዙ ዘመናት በፊት የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር የተለዩና የተቀደሱ ተብለው የእርሱን ስምና ክብር የወረሱበት የህይወት ህግና ሥርዓት አሁን ላለን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፍልን መለኮታዊ ሀሳብ፤ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንንም የ”እኔ” ብሎ “ልጆቼ” ያላቸው በምድር አፈር በኩል በተግለጠው ህግና ሥርዓት በኩል ነበር።

ኢትዮጵያውያን ልክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ይህን “እግዚአብሔር” ብለው የወረሱትን የተፈጥሮ ህግ ካፈረሱና ከጣሱ እንዲሁም ለእነርሱ ያልሆኑት የአህዛብን አማልክት በምድሪቱ ውስጥ ሲያጥኑና ሲያመልኩ ከተገኙ እነርሱም ለእስራኤል ልጆች እንደተነገራቸው ቃል ሁሉ በሞትና በባርነት ፍርድ ከተቀደሰችው ምድር ይነቀላሉ። እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ልጆች በተናገረበት ቃል ሁሉ ደግሞ ኢትዮጵያውያንን ተናግሯልና።

በዚህም መለኮታዊ ቃል መጠን የተገለጠውና ለተቀደሰችው ምድር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ሞት የሆነው ትውልድ ደግሞ የአፄ ምኒልክ ትውልድ ይሆናል ማለት ነው። ለዚህ ታላቅ የሕይወትና የነጻነት የበረከትና የገዥነት ኪዳን መፍረስ ዋናው ተጠያቂው ይህ ደካማ ትውልድ ነው። ያን ታላቅና ሊነገር የማይችል ፅኑ ፍቅር በብዙ ተዓምራቶችና በብዙ ድንቆች ያየና የተመለከተ ህዝብ ነው ያን የሕይወት ኪዳን ሽሮ የሊሎችን/የአህዛብን አማልክት ለመተልና ለማምለክ ወደ ኋላው የተመለሰው። የአድዋ የነፃነት ተጋድሎ ብቻ ስለዚህ የህወትና የነጻነት የገዥነትና የበረከት ኪዳን ኃይልና ስልጣን እጅግ ብዙ ነገር ነበረው። አሸናፊ፣ አዳኝ፣ ገዥ እንዳልሆነ በዚያም የጥፋ ህግ ምንም ዓይነት በረከትም ይሁን የነጻነትና ህይወት እንደሌለ እግዚአብሔር አምላክ ሊዋሽ በማይችል ምስክር በዓለም ሁሉ ፊት በምድርና በሰማይ በዚህ ህዝብ ላይ አስመስሮበታል። ይሁን እንጅ ለመመለስ የተጸጸተ ትውልድ አልነበረም።

በኢትዮጵያ ታሪክ ባልታየውና እጅት ታላቅ በተባለለት በዛ ጽኑ የረሀብ ዘመን ኢትዮጵያውያን የሚላስና የሚቀመስ አጥተው ሲቅበዘበዙ ምግብና መጠጥ ሆኖ ያዳናቸውን፣ በምድረ በዳም ተዘግተው በቅኝ ግዛት ሊገዛቸው በፊታቸው ከተገለጠው እጅግ አስፈሪ የሞትና የጥፋት መንግስት የተነሳ የሚታደጋቸው አንድ ሰው አጥተው በሞት ፍርሀት ታስረው ሲታወኩና ሲጨነቁ ሳሉ በሚደነቅ ምህረት በብዙ ፍቅር በመካከላቸው ተገኝቶ ያጽናናቸውን፣ በዘመናዊ የጦር መሳሪያ በእጅጉ የተደራጀውን በወታደራዊ ዕውቀትና ጥበብም የተካነውንና ሊሸነፍ አይችልም የተባለውን ግዙፉን የኢጣልያንን ጦር በተዘረጋች ክንድ በበረታችም እጅግ ፅኑ እጅ ስብርብሩን አውጥቶ በፊታቸው ያባረረላቸውን፣ ገዳዩን ገድሎ፣ አሳሪውን አስሮ ፣ አጥፊውን አጥፍቶ ፣ በዓለም ሁሉ ላይ እጅግ የገነነውን ሁሉን ገዥ ስምና ክብር የሰጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ የሰራዊት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔርን ያ ትውልድ በአይኑ አይቷል፤ ተመልክቷልም። ኢትዮጵያውያንም ብቻ ሳይሆኑ ዓለም ሁሉ አይቶታል ተመልክቶታል። ያ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍቅር የቀመሰ ትውልድ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔርን ኪዳን አፍርሶ ለእርሱ ላልሆኑ ለአህዛብ አማልክት ሊያጥንና ሊሰግድ ራሱን ለሞትና ለባርነት አሳልፎ የሰጠው። ምንም እንኳ በተደጋጋሚ ቢናገራቸውም መልሰው ለኃጢአት ባሪያ እንደሚሆኑት እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንም የእግዚአብሔርን እጅግ ታላቅ ውለታና ፍቅር ረስተውና አቅልለው በፊቱ ታላቅ ርኩሰትን አደረጉ።

የእግዚአብሔር ቃል ለዚህ ታላቅ ቅሌትና አመጻ ተጠያቂ ያደረገው ደግሞ በዋናነት “ይሹሩን” በማለት የገለጸውን በዚያ ህዝብና መንግስት ላይ ኃይልና ስልጣን ያላውን አለቃ ወይም መሪ ነው። ይሹሩን በማለት ሙሴ የገለጸው በእርግጥ ለአስራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አባትና አለቃ የሆነውን ያዕቆብን ነው። አስራ ሁለቱ ነገዶች እንደመንግስታን እንደ ሀገር የተመሰረቱት በአባታቸው በያዕቆብ እስራኤል በሚለው ስምና ክብር ነበርና። ይሹሩን የያዕቆብ ሌላው ስም ነው። እንደ ሙሴ አገላለጽም ይሁን እንደ ህጉ አንድ ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጠ ህዝብ ለጥፋት በሚሆን የሞትና የባርነት ህግ የሚያዘው በዚያ ህዝብ ላይ ኃይልና ስልጣን ባለው አንድ ሰው አለመታዘዝ ምክኒያት ነው። የዛ ህዝብ ማንነትና ምንነት በመሪው ማንነትና ምንነት የሚገለጽ ስለሆነ የመሪው ጥፋት ማለት በሌላ አባባል የዚያ ትውልድ/ህዝብ ጥፋት ማለት ይሆናል። ልክ ዛሬ እንደምናየው!

ለተቀደሰችው ምድር ርኩሰት፣ ለታላቋና ለገናናዋ ሀገር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ውድቀት በዋናነት ተጠያቂ የሚሆኑት በእግዚአብሔር ስምና ክብር ተመርጠው “ሞዓ አንበሳ እም ዘነገደ ይሁዳ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ” ተብለው የነገሱት አፄ ምኒልክ ናቸው። (ልብ እንበል! አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ተቀብተው ያልነገሱ ብቸኛው የኢትዮጵያ ንጉሥ ናቸው)። አፄ ምኒልክ ከአደዋው ድል በኋላ ለድሉ ያበቃቸውን አምላካቸውንና ጽዮን ማርያምን በመካድ ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን የህይወት ኪዳን አፍርሰው የጥፋትና የሞት የባርነት አማልክት ማንነትና ምንነት በመትከላቸው ለኢትዮጵያ ጥፋትንና ውድቀትን አስከትለዋል። ውጤቱን ዛሬ እያየነው ነው!

❖❖❖ራስ አሉላ እንግዳ ( አሉላ አባ ነጋ)❖❖❖

👉 ” አባ ነጋ አሉላ ካሥመራ ቢነሳ

እንዳንበሳ ሆኖ እሳት እያገሳ

የችግር ምስጋና ባይነሳ

ቢቸግረው ጣሊያን አለ ፎርሳ ፎርሳ”

ራስ አሉላ በ፲፰፻፵፯/1847 በተምቤን ዙቁሊ ሚካኤል እንደተወለዱ ማሞ ውድነህ በ፲፱፻፹፯/1987 የዶጋሊ ጦርነትን 100ኛ ዓመት በማስመልከት በተዘጋጀው ልዩ የመታሰቢያ ታሪካዊ ጉባዔ ላይ ባቀረቡት ጽሁፍ ይገልፃሉ፡፡ በጊዜዉ የሚሠጠዉን ትምህርትም በዙቁሊ ሚካኤልም ከመምህር ወልደጊዮርጊስ እንደተማሩ ማሞ በጽሁፋቸዉ ገልፀዋል፡፡

አሉላ ወዲ ቁቢ የጉርምስና ጊዜያቸዉን በአጼ ዮሐንስ አጎት በራስ አርአያ ድምፁ ቤት አሽከር በመሆን እንደጀመሩ ንጉሴ አየለ (ፕ/ር)“Ras Alula and Ethiopia’s Struggle Against Expansionism and Colonialism ፲፰፻፯፪፲፰፻፺፯/1872-1897” በተሰኘ መጣጥፋቸው ገልጸዋል፡፡ እንደ ፕ/ር ንጉሴ ገለፃ ራስ አሉላ በስተኋላ ወደ ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ (ኋላ አፄ ዮሐንስ ፬ተኛ) ቤት ከተዛወሩ በኋላ ሹመትን በሹመት በመደረብ ወደፊት ገሰገሱ፡፡ በመጀመሪያ እልፍኝ አስከልካይ ቀጥሎም አጋፋሪነትን ተሾሙ፡፡ በ፲፰፻፸፫/1873 ደጃዝማች ካሳ ንጉሰ ነገስት አጼ ዮሐንስ አራተኛ ሲባሉ አሉላ የሻለቅነትን ማዕረግና የንጉሱ ሊጋባነት ማዕረግን ደርበው ያዙ፡፡

አሉላ ወዲ ቁቢ ሁለንተናቸው ስሁል፣ ንቁ እና አርቆ አሳቢ እንደነበሩ ብዙ ጸሐፊዎች፣በጦር ሜዳ ውሎ የሚያውቋቸው፣ በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የሚውቋቸው ሁሉ ይመሰክራሉ፡፡ ዛሬ ላይ ሆነው ነገን የሚመረምሩ ከራስ በላይ ሀገርን የሚስቀድሙ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነበሩ አሉላ ወዲ ቁቢ፡፡ መርዕድ ወልደ አረጋይ (ፕ/ር) “Alula, Dogali and Ethiopian Unity” በሚል ጽሁፋቸው ከአሳዛኙ የአፄ ቴዎድሮስ የመቅደላ ፍፃሜ በፊትም ሆነ በኋላ አፄ ቴዎድሮስን የመሰለ አንድ ሰው ቢኖር አሉላ አባ ነጋ ብቻ ናቸው ይላሉ፡፡ እንደ ፕ/ር መርዕድ ገለፃ ከሆነ ራስ አሉላ ከአጼ ቴዎድሮስ ጋር በተክለ ሰውነት መመሳሰል ባለፈ በሰብዕና እና በአመለካከት እንዲሁም በአርቆ አሰተዋይነት እና በመንፈሳዊ ልዕልና ይመሳሰላሉ፡፡ ግብርን ለሀገር ጥንካሬ ከማዋል ባለፈ አንድ የጦር መሪ ከተራው ወታደር የተለየ መብላት እና መልበስ እንደሌለበትም ሁሉቱ የኢትዮጵያ ጅግኖች ተመሳስሎ እንደሆነ ፕ/ር መርዕድ ያስረዳሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ማሞ ውድነህ “The Life and Works of Alula Aba Nega” በሚለው መጣጥፋቸው አሉላ ወዲ ቁቢ በ፲፰፻፵፯/1847 እንደመወለዳቸው ስለ አፄ ቴዎድሮስ ጀግንነት እና ትልቅነት እየሰሙ ማደጋቸውን ያብራራሉ፡፡

ራስ አሉላ ከነበራቸው የጦር ብልሀት እና እንዲሁም ደግሞ የተዋጣለት ዲፕሎማት መሆን የተነሳ በአፄ ዮሐንስ ፊት ሞገስ እና ክብር ነበራቸው፡፡ ለዛም ነው ከአሽከርነት እስከ ራስነት ሹመት የደረሱት፡፡ በታሪክ ዘመናቸው በዋናነት ለአፄ ዮሐንስ የቀኝ እጅ በመሆን በወቅቱ ንጉሱን ከገጠማቸው የስልጣን ሽኩቻ በተለይ ከጎጃም እና ከሸዋ ከማደላደል ባሻገር ከሶስት ዋና ዋና የኢትዮጵያ የወቅቱ ጠላቶች ጋር ተዋግተዋል፡፡

ከህዳር ፲፮/16 ቀን ፲፰፻፸፭/1875 ከተደረገው የጉንደት ጦርነት እስከ የካቲት ፳፫/23 ቀን ፲፰፻፹፰/1888 ዓ/ም እስከተደረገው የዓድዋ ጦርነት ድረስ ራስ አሉላ አባ ነጋ አስራ ሁለት ጦርነቶችን ከውጭ ወራሪ ኃይሎች ጋር የተዋጉ ሲሆን በዋናነትም ከኦቶማን ግብጽ ተስፋፊዎች፣ ከማህዲስት የድርቡሽ ወራሪዎች እና ከጣሊያን ቅኝ ገዥዎች ጋር ያደረጓቸው ናቸው፡፡

ስለ ራስ አሉላ አባ ነጋ ጀግንነት በርካታ ጸሐፍት ብዙ ብለዋል። ከነዚህ መካከል ኢጣሊያዊው ተርጋሊኖ ጋንዶልዬ ጽፎት በማሞ ውድነህ በተተረጎመው ” አሉላ አባ ነጋና የኢጣሊያ ሰላዮች” በተሰኘው ፅሁፍ ይህን ማራኪ የራስ አሉላ ቃል እናገኛለን…

” የኢትዮጵያን ወታደሮች አታውቃቸውም? እንደ ወፍ ይበራሉ! እንደሰስ ይሮጣሉ ወደ ጠላታቸው ምሽግ ለመገስገስ ከቶ አያመነቱም። እውነተኛውን የጀግንነት ሙያ በእውነተኛው ቦታ ላይ ያሳያሉ፤ ያስመሰክራሉ። ተራራና ገደል ወንዝና አሸዋ አያግዳቸውም። በመሬት ላይ ምን ቢሆን የእነርሱን ብርታት የሚፈታ ችግር የለም….”

አሉላ አባ ነጋው በ፲፰፻፹፱/1889 ዓ.ም በተወለዱ በሰባ አመታቸው አርፈው ዓድዋ በሚገኘው በዚህ የአባ ገሪማ ገዳም ተቀበሩ። የጣሊያን ጋዜጣም “ጎራዴውን ወደ እኛ እንደመዘዘ ወደአፎቱ ሳይመልሰው አሉላ ሞተ” ብሎ ዘገበ።

💭 ከእረፍታቸው በኋላም ህዝብ እንዲህ ሲል አንጎራጉሯል፤

እነዚህ ጣልያኖች እጅግ ተደሰቱ

የአሉላ ጎራዴ ሲበርድ ስለቱ

በሮም አደባባይ መድፍ ተተኮሰ

ምጽዋም ተሰምቶ መድፍ ተተኮሰ

አሥመራም ተሰምቶ መድፍ ተተኮሰ

የተደአሊ ደሙን ብድሩን መለሰ

ዓድዋ ያረረውን አንጀቱን አራሰ

አሉላ አባነጋ ክንዱን ተንተራሰ

ጣልያን እልል አለ የልቡ ደረሰ።

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: