💭የተባበሩት መንግስታት በዩክሬን ያለውን እገዳ ለመስበር እና ሰላማዊ ዜጎችን ለማስወጣት እንዴት ቻለ ፥ በትግራይ ፣ ኢትዮጵያ ግን አልተቻለውም?
የተባበሩት መንግስታት በዩክሬን ውስጥ እንዴት በጠንካራ እና በከፍተኛ ደረጃ እንደሚሰማራ ተመልክተን ፥ ኢ-ሰብአዊ ከሆነው የ ፲፰/18 ወራት የትግራይ እገዳ፣ ረሃብ፣ እልቂትና የዘር ማጥፋት ወንጀል ጋር እናወዳድረው። ወደ ኢትዮጵያ ስንመጣ፤ እነ አንቶኒዮ ጉቴሬስ፤ “አስደንግጦናል፣ በጣም ተረብሸናል፣ ተቀባይነት የለውም ወዘተ” የሚሉትን ተደጋጋሚና አሰልቺ ቃላት ከመቀበጣጠር ባለፈ ከቃላት ወደ ተግባር ለመሸጋገር ብዙም ግድ ያለው አይመስልም። በተግባር ሲታይ ምንኛ ክፉ እና አላዋቂ ዓለም ነው!
❖❖❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፭፥፲፱]❖❖❖
“ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን።”
💭 Antonio Guterres Busy in Ukraine
The United Nations says a third safe passage operation is under way to evacuate civilians from the besieged Ukrainian city of Mariupol. UN Secretary-General Antonio Guterres was addressing a meeting of the Security Council.
💭 Look how the UN is engaged intensively and at the highest level in Ukraine – and compare it to the 18 month-old inhumane Tigray blockade, starvation, massacres and genocide. When it comes to Ethiopia, the world doesn’t seem to care much to move beyond such repetitive monotonous blabla words as; „We are alarmed, deeply disturbed, it’s unacceptable etc” to action. What a wicked and ignorant world!.
Well,
❖❖❖[1 John 5:19]❖❖❖
“We know that we are children of God, and that the whole world is under the control of the evil one.”
______________