Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Malian ‘Spiderman’ France’

ድንቅ ጀግንነት | ፬ኛ ፎቅ ባልኮን ላይ ተንጥልጥሎ ሊወድቅ የነበረውን ሕፃን፡ አፍሪቃዊው እንደ ሸረሪት ወጥቶ አዳነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018

ፓሪስ ከተማ በሚገኝ ህንጻ በአራተኛ ፎቅ ባልኮን ላይ ተንጠልጥሎ ሊወድቅ የነበረውን ሕጻን ልጅ ለማዳን በ 30 ሰከንድ ውስጥ አራት ፎቆችን እንደ ሸረሪት በመውጣት ነበር ሊያድነው የበቃው። የሕፃኑ ወላጆች በወቅቱ ቤት አልነበሩም።

22 ዓመቱ የማሊ ተወላጅ፡ ማማዱ ጋሣማ ሕይወቱን ለመገንባት ከጥቂት ወራት በፊት ነበር ወደ ፈረንሳይ የመጣው።

አሁን በዚህ የጀግነነት ድርጊቱ፡ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት አማኑኤል ማክሮን ጋር በኤሊ ቤተመንግስት ለመገናኘት በቅቷል። በዚህም ወቅት፡ ፈረንሳይ ማማዱ ጋሳማን የፈረንሳይ ዜጋ እንዲሆን እንደምታደርግና በእሳት አደጋ ቡድን ተቀጥሮ እንደሚሰራም ፕሬዚደንቱ ቃል ገብተውለታል።

ጋሳም አሁን ስፓይደርማንወይም ሸረሪት ሰውየሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: