👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 27, 2020
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: ላውራ, መብረቅ, ማርቆስ, አሜሪካ, አውሎ ነፋስ, ድምጽ, ድን, ጫካ, ፉጨት, Eerie, Hurricane, Laura, Lightning, Marco, Sound, USA, Wind | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 26, 2020
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ
ከፍተኛውን የአውሎ ነፋስ ምድብ ፭ የተሰጣት ላውራ በሚቀጥሉት ሰዓታት በደቡባዊዎቹ የአሜሪካ ግዛቶች ከፍተኛ ጥፋትን ታስከትላለች ተብላ ትጠበቃለች።
እንደው ከአውሎ ነፋስ,ከመሬት መንቀጥቀጥ፣ ከመብረቅ፣ ከሰደድ እሳት እና ከጎርፍ ጋር መኖር ምን ዓይነት ኑሮ ነው ጃል?! ሁሌ በሰቀቀን? ለመሆኑ ሰዎች የተፈጥሮ አደጋዎቸ በሚዘወተሩባቸው በእነዚህ ቦታዎች ቤት ሠርተው ለመኖር ሲወሰኑ ምን እያሰቡ ነው? ለማንኛውም የእግዚአብሔር መላእክት ይድረሱላቸው!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: ላውራ, መብረቅ, ማርቆስ, አሜሪካ, አውሎ ነፋስ, ድን, ጫካ, Hurricane, Laura, Lightning, Marco, USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 21, 2020
👉 ከጥቂት ቀናት በፊት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
– ቅዱስ
– መልአክ (ቅዱስ ሚካኤል?)
– ቅዱስ ማርቆስ
– ኢትዮጲስ
– እስክንድር ነጋ (ቪዲዮውን ሰርቼ ስጨርስ ጋላዋ አዳነች አበቤ *(አአ)በአዲስ አበባ *(አአ) ከንቲባነት መመረጧን ሰማሁ)ዋው!
– አብይ አህመድ(ቄሮ)(መልአኩ ሰይፍና እሳት ይዞ ይመጣባቸዋል)
‘ቅዱስ‘ ወንድወሰን የማንቸስተር ዩናይትድና የተጨዋቹ ማርቆስ ራሽፎርድ ደጋፊ እንደሆነ የእንግሊዝ ሜዲያዎች አሳውቀዋል ፥ ማርቆስ የሃዘን መልዕክት ለቤተሰቦቹ አስተላልፏል፤ ከሰሞኑ እንደሚጎበኛቸውም ቃል ገብቶላቸዋል።
የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ማርቆስ ራሽፎርድ በብሪታኒያ ቢወለድም ዘሩ ግን በካሪቢያን ባሕር ላይ ከምትገኘው ደሴት ሃገር ከ “ቅዱስ ኪትስ እና ኔቪስ” ነው። ቅዱስ ኪትስ እና ኔቪስ / St. Kitts und Nevis – ስሙ ላይ ስናተኮር ቅዱስ ወንድወሰን ጋር የሚመሳሰል ሆኖ እናገኘዋልን። ብንጨምርበት ማርቆስ ራሽፎርድ ፥ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው።
👉 በአዲስ አበባ የመንበረ ልዑል ቅዱስ ማርቆስና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
የደብረታቦር / ቡሄ ፤ ማክሰኞ ፲፪/፲፪/፲፪ ዕለት የተሰጠውን ትምሕርት በጥሞና አዳምጠን ከዚህ ሁኔታ ጋር እናገናኘው።
አሜሪካ በኢትዮጵያ ያስቀመጥሽውን ሽብርተኛውን የግራኝ እብዮት አህመድ ቄሮ አገዛዝ እስካላስወገድሽ ድረስ ዕረፍት አይኖርሽም። ይህ ደካማ ትውልድ ዝም ስላለ እግዚአብሔር ዝም አይልም።
አሜሪካ የመለመልሽው የቄሮ አገዛዝ ይህን የተበከለ ደካማ ትውልድ እንዳሰኘው እያታለለው፣ እያላገጠበትና እየጨፈጨፈው ነው። በሚቀጥሉት ቀናት “የአዲስ ዓመት በጎ ተግባር” በሚል የማታለያ ዘመቻ እነ እስክንድር ነጋን ከአብዮት አህመድ ሽብርተኛ አጋሮች ጋር ከእስር ለመልቀቅ ይወስን ይሆናል፤ በዚህም እየተጨፈጨፈበት ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ የዘርና የሃይማኖት ዕልቂቱን ሁሉ በመርሳት ጮቤ ለማስረገጥ ይሞክራል።
አሜሪካ፤ ለሽብርተኛው የግራኝ አብዮት አህመድ አገዛዝ የምትሰጭውን ዕርዳታና ድጋፍ ሁሉ በመንፈግ ከኢትዮጵያ ምድር ባፋጣኝ እንዲወገድ ካላደረግሽ መጪዎቹ ወራት አስከፊ ይሆኑብሻል። አቧራውን እና አውሎ ነፋሳቱን እንደ ማስጠንቀቂያ አድርገሽ ውሰጂያቸው።
አዎ! ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: ሕፃን ቅዱስ, ማርኮ, ቅዱስ ማርቆስ, አሜሪካ, አውሎ ነፋስ, አውሎ ንፋስ, የአየር ጸባይ, የኢትዮጵያ ተራሮች, የፍርድ ቀን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Caribbean, Ethiopian Highlands, Hurricane, Judgment Day, Laura, Marco, Monsoon, St. Mark | Leave a Comment »