በደቡብ አፍሪቃዋ ክዋዙሉ ናታል ለ ፈረንጆቹ የስቅለት ዕለት አንድ የጴንጤ ቸርች ውስጥ ከነበሩት ሰዎች መካከል አሥራ ሦስቱ ሲሞቱ ሌሎች ክፉኛ ቆስለዋል። የቸርቹን ጣራ ያልተጠበቀ ኃይለኛ ዝናብ ነበር የደረመሰው። ነፍሳቸውን ይማርላቸው!
“ዘመነ ዶ/ር አብዮት | የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ወደ ጴንጤ ቸርች ተለወጠ”
የሚለው ቪዲዮ ካሳየን ሁኔታ ጋር የሚያገናኘው ነገር ይኖራል፤ አውሮፕላኑ ከ ኪንሻሳ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሲበር የነበረው አውሮፕላን ውስጥ የሆነ መንፈስ ይታያል …ታዲያ ይህ መንፈስ በእዚህ የደቡብ አፍሪቃ ቸርች ላይ ከዝናብ ጋር ወርዶ ይሆን? KwaZulu-Natal – Kinishasa (KK)