🔥 #TigrayGenocide – 200 Days of Rape, Starvation, Massacres, Blocked Aid etc.
💭 The illegal Tigray interim administration had sent ‘KinetTigray’ cultural group to Addis Ababa to participate in “Ethiopia Week” traditional program organized by the cruel drama queen, 😈 Abiy Ahmed to improvise a non-existent normalcy in Tigray to her babysitters – instead, the artists wore black to show their resistance & condolences to the ongoing genocidal war & alleviate the suffering of the population in occupied Tigray
❖ከአቡነ ተክለሐይማኖት እስከ አቡነ አረጋዊ ፪፻/200 ቀናት ❖
🔥 ፪፻/200 ቀናት የትግራይ ዘር ማጥፋት ወንጀል፤ ረሃብ ፣ ጭፍጨፋ ፣ የታገደ እርዳታ፣ አስገድዶ መድፈር… ወዘተ
ህገ-ወጥ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወደ አዲስ አበባ የላከውና 😈 ጨካኟ የድራማ ንግስት አብዮት አህመድ አሊ፤ “በትግራይ ውስጥ ሁሉም ነገር ሰላም ነው” በማለት ለሞግዚቶቿ ለማሳየት ባዘጋጀችው “የኢትዮጵያ ሳምንት” ባህላዊ መርሃግብር ላይ “ኪነት ትግራይ” የተሰኘው የባህል ቡድን በትግራይ እየተከሰተ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ ተቃውሞቻቸውንና ሃዘናቸውን ለመግለጽ እንዲሁም በወራሪዎች በተያዘችው ትግራይ ውስጥ የህዝቡን ስቃይ ለማቃለል ይረዳ ዘንድ ጥቁር ለብሰው በአንድነት ሲያዜሙ ይታያሉ።
______________________________________