kampala Terror | የካምፓላ ሽብር
💭 በኡጋንዳ ርዕሰ ከተማ በ ካምፓላ በተደረጉ ሁለት የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃቶች ቢያንስ ስድስት ሰዎች ሲሞቱ አርባ የሚሆኑ ቆስለዋል።
😈 ዘመነ ሽብር፣ ዘመነ ጥላቻ፣ ዘመነ ግድያ፣ ዘመነ ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ😈
አይይ ኦሮሞ! አይይ አማራ! አይ አዲስ አበባ! የፋሺስቱን ኦሮሞ አገዛዝ ተፋልማችሁ ለማስወገድ የሦስት ዓመት ጊዜ ነበራችሁ፤ አሁን እያንዳንዷ የኢትዮጵያ ከተማ እና ገጠር ላለፉት ሦስት ዓመታት፣ በተለይ በዚህ በአንድ ዓመት ውስጥ የትግራይ ጽዮናውያን እያሳለፉት ያሉት ጉድ፣ ግፍ፣ ሰቆቃና ስቃይ ሁሉ መቅመስ አለባቸው። ለሰላማዊ ሰልፍ እንኳን መውጣት ያመነታ መንጋ ሰልፈኛ ቢመጣበት አያስገርምም። ምከረው ምከረው፤ እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪፥፲፪]✞✞✞
“ስለዚህ፥ ሰማይና በውስጡ የምታድሩ ሆይ፥ ደስ ይበላችሁ፤ ለምድርና ለባሕር ወዮላቸው፥ ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቍጣ ወደ እናንተ ወርዶአልና።”
______________