Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 17, 2020
በዘመነ እውቀት፣ በዘመነ እሳት
የተረት–ተረት እምነት መጻሕፍት፤
ሁሉንም አጋያቸው ታገኛለህ ዕረፍት!
ሼሁ አቡ አብዱ አል ራህማን አል–ዘህሬ ይባላል፤ በመላው ዓለም በሚገኙ ሙስሊሞች ዘንድ “የእስልምና ሊቅ” እየተባለ የሚታወቅ ዮርዳኖሳዊ ነው።
“እስካሁን መታለሌ እና መጃጃሌ ቆጨኝ፤ ምን ነክቶኝ ነበር? በእስልምና ሁሉም ነገሩ ተረት ተረት ነው፤ እንደ ቁርአን እና ሃዲት የመሰሉ ደደብ መጻሕፍት በዓለም ላይ የለም፤ (ትክክል!) በቃኝ! በቃኝ! በቃኝ” በማለት ከእስልምና ባርነት ነጻ ወጥቷል። በመላው ዓለም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ አረቦች በተለይ ኢራናውያንና ኢንዶኔዢያውያን የክርስቶስ ተቃዋሚውን እምነት እስልምናን ለቅቀው በመውጣት ላይ ናቸው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ሃዲት, መሀመድ, ማቃጠል, ሽህ አብዱ አል-ራህማን, ቁር አን, ተረት-ተረት, እስልምና, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ዮርዳኖስ, Burning, Jordan, Library, Muslim Scholar | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2018
በማለት ተናግረዋል። ይህ ድንቅ ነው፣ ድንቅ ነው! — (በዕብራይስጥ ቋንቋ ማለቴ ነው)
ይህን መጀመሪያ ላይ ስሰማ፡ ““ታኪያ” ወይም እስልምና ሙስሊሞችን ቅጠፉ ዋሹ ብሎ ስለሚያስተምራቸው፡ እንደተለመደው ንጉሡ እየዋሹን ይሆናል። የእኛንም ንጉሥ አርሜህን ልክ እንዲህ በማለት ነበር የመሀመድ ተከታዮች ከ1400 ዓመታት በፊት ያታለሏቸው” የሚል ሃሳብ ውስጥ ነበርኩ።
ግን ሪክ ዋይልስ እንዳለው የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅ ነውና፡ ምናልባት በእኝህ ንጉሥ በኩል ብዛት ያላቸውን ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ ለማምጣት አቅዶ ይሆናል።
የእኔ መለኮታዊ ምኞት፦ እንደ ሽኽ አላሙዲን የመሳሰሉ ሰዎች – በተለይ አሁን በገዛ አረብ ሙስሊም ወንድሞቻቸው እስር ቤት እንዲሰቃዩ ከተደርጉ በኋላ – ተመሳሳይ የሆነ ድርጊት እንዲፈጽሙ ነው። ይታየን አላሙዲን ከእስር ቤት ወጥተው ቢጠመቁ፣ ክርስትናን ቢቀበሉና የእስልምናን ሰይጣናዊት ቢያጋልጡ? እርግጠኛ ነኝ በሚሊየን የሚቆጠሩ የኢትዮጵያችን ሙስሊሞች መዳን በቻሉ ነበር።
______
Like this:
Like Loading...
Posted in Faith, Infos | Tagged: ሪክ ዋይልስ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የዮርዳኖስ ንጉሥ አብዱላ, ዮርዳኖስ, ዳቮስ, ዳቮስ የዓለም ዔኮኖሚ ፎሩም, ጥምቀት, Christianity, Davos, Jordan, King Abdullah, Rivers, Water, World Economic Forum | Leave a Comment »