Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Jokes on Ethiopians’

ፈረንጅ በኢትዮጵያውያን ላይ ያወጣቸው 10 ቀልዶች…

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 31, 2014

Zeregnet

አብረን እንስቅ ይሆን? እንናደድ ይሆን? ሳቅንም ተናደድንም በሕዝቦች ላይ የሚሰሙ ቀልዶች፡ በተለይ ኢትዮጵያውያንን የሚመለከቱት የፈረንጅ ቀልዶች ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በሞራል ለማውደቅ ብሎም እነርሱን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ሚና ሲጫወቱ፡ የቀልዱ ባለቤቶቹም ምን ያህል ስሜትአልባ እና ኢሰብአዊ መሆናቸውን ያሳያሉ።

ወደ ቀልዶቻቸው፦

  1. ለምንድን ነው ኢትዮጵያውያን መፋቂያ አፋቸው ላይ የሚሰኩት?
  • ነፋስ እንዳይወስዳቸው
  1. ወደ ኢትዮጵያ መድኃኒት መላክ ከንቱ ነው፤ ለምን?
  • ምክኒያቱ፡ የመድኃኒቱ ማሸጊያ ላይ፡ ከምግብ በኋላ ይውሰዱስለሚል
  1. ኢትዮጵያውያን ከስንት ኪሎ ክብደት ጀምሮ ሲኒማ ቤት መግባት ይፈቀድላቸዋል?
  • 5 ኪሎ በላይ፤ ያለዚያ ወንበሩ ወደላይ ይታጠፋል
  1. ኢትዮጵያ ያሉ ሊፍቶች ምን ዓይነት ምልክት ይለጥፋሉ?
  • ከፍተኛ ክብደት 200 ኪሎ ወይም 500 ሰዎች
  1. ኢትዮጵያውያን ታዛ/ጥላ ሲፈልጉ ምን ያደርጋሉ?
  • የልብስ መስቀያ ሽቦ ይዘረጋሉ
  1. የኢትዮጵያዊው ጉሮሮ ምነው አበጠ?
  • የበቆሎ ፍሬ ስለዋጠ
  1. የኢትዮጵያ ሆስፒታል በሮች ላይ ምን ተለጥፏል?
  • የድንገተኛ አደጋ በሽተኞች፡ ባካችሁ በበሩ ሥር ሾልካችሁ ግቡ!”
  1. በዓለም በጣም አደገኛ የሆነው የመኪና እሽቅድምድም የትኛው ነው?
  • ሥጋ ጭኖ ኢትዮጵያን ማቋረጥ
  1. ጂፕስ እግሩ ላይ የተለጠፈበት ኢትዮጵያዊ ምንድን ነው?
  • የጎልፍ ኳስ መምቻ
  1. አንድን ኢትዮጵያዊ ኃብታም እንዴት ለይቶ ማወቅ ይቻላል?
  • ወገቡ ዙሪያ ባሠረው የሮሌክስ ሰዓት

__

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: