Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘John Magufuli’

ዋው! | የታንዛኒያ ፍየሎችና ፓፓያ ኮሮና ቫይረስ ስለተገኘባቸው የመመርመሪያ መሣሪዎቹ አያስፈልጉም ተባለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2020

የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ጆን ማጉፉሊ የኮሮናቫይረስ ምርመራውን ትክክለኛነት ከተጠራጠሩ አንድ ቀን በኋላ ለኮሮኔቫቫይረስ ምርመራ ሀላፊነቱን የያዘው የታንዛኒያ ብሔራዊ የጤና ቤተሙከራ ከሃላፊነት ተነስቷል።

በብሔራዊ ላቦራቶሪ ውስጥ የተለያዩ እንስሳት ፣ ፍራፍሬዎችና የተሽከርካሪ ዘይት በምስጢር ከተሞከሩ በኋላ ፕሬዚደንቱ እንዳስታወቁት በፍየልና ፓፓያ ላይ የተካሄደው የኮሮና ፍተሻ አዎንታዊ ውጤቶችን በመመለሳቸው፤ ማለትም በኮሮናቫይረስ መለከፋቸውን በማስየቱ የሚደረገው ምርመራና የመርመሪያ መሣሪዎቹ ከንቱ ናቸው በዚህ መልክ ምርመራ ማድረግ አያስፈልግም ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ አክለውም እንዳሉት በቫይረሱ ተለከፈዋል የተባሉት ሰዎች በበሽታው ላይታመሙ ይችላሉ። በቤተ ሙከራ መሣሪያዎች እና ቴክኒሻኖች ተአማኒነት ላይ ያላቸውን ጥርጣሬ በይፋ አሳይተዋል፡፡

_______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: