Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 18, 2022
VIDEO
❖❖❖ [ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪፡ ] ❖❖❖
፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።
፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።
፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።
፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።
፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤
፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥
፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤
፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።
✞ No Pain No Gain, No CROSS No CROWN –ያለህመም ማግኘት የለም ፥ ያለ መስቀል ፣ አክሊል የለም! ✞
ቪዲዮው ላይ የሚታዩት የጥንታውያኑ የፔሩ ኢንካ ጎሣ ምልክቶችና ባንዲራዎች ናቸው። በጽዮን ቀለማትና በመስቀሉ ያሸበረቁ ናቸው። ከአክሱማውያን አባቶቻችን ጋር የሚገናኙበት ነገር ይኖር ይሆን? ፔሩ ዛሬ ቀውስ ላይ ናት፤ ዜጎቿም በትጋት በማመጽ ላይ ናቸው። እንደ ዛሬው የእኛ ትውልድ ግድየለሾችና ልፍስፍሶች አይደሉም። ይህ የእኛ ትውልድ አባቶቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለው ያቆዩልንን ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱት እስማኤላውያን ጋላ-ኦሮሞዎች መጫዎቻዎች መሆናቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል።
ከአፍሪቃ እስከ እስያና ደቡብ አሜሪካ ዓለም የጽዮን ቀለማት፣ የአፄ ዮሐንስን ሰንደቅ መኮረጅ ይወዳል፤ ከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ግን የሉሲፈርን ምልክቶች፣ የቻይናን ባንዲራ ይኮርጃሉ። የሚገርመውና በይበልጥ ልብ የሚሰብረው ደግሞ ይህ የሕወሓት ባንዲራ የተገኘው አረብ ሙስሊሞቹ ሳውዲዎች፣ ኢራቃውያንና ሶሪያውያን ካደራጁት ‘ ሻዕቢያ ‘ ከተሰኘው የ ‘ ጀብሃ ‘ ፓርቲ ልጅ መሆኑ ነው።
የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች የሆኑት የምንሊክ የመጨረሻው ትውልድ ከንቱዎች ፤ ሻዕቢያ / ህወሓት / ኢሕአዴግ / ኦነግ / ብልጽግና / ኢዜማ / አብን / ቄሮ / ፋኖ /
ከሚሊየን በላይ የሚሆኑ ጽዮናውያንን መጨፍጨፋቸውና አስርበው ደፍረው ማሰቃየታቸው አልበቃቸውም፤ አሁንም በድጋሚ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ሌላ ዙር ጭፍጨፋ ለማድረግ ሤራ በመጠንሰስ ላይ ናቸው።
አረመኔው ጋላ – ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሻዕቢያ ን / ህወሓት ን፣ ኢሕአዴግን፣ ኦነግን፣ ብልጽግናን፣ ኢዜማን፣ አብንን ፣ ቄሮንና ፋኖን ወክሎና ወደ ባቢሎን አሜሪካም አምርቶ የጭፍጨፋውን ድል ከሕፃናት ደፋሪዎቹ አለቆቹ ከእነ ፕሬዚደንት ባይደንና አንቶኒ ብሊንከን ጋር ሲያከብር መላው ዓለም በቴሌቪዥን ማያ ገጽ ተመልክቷል። ይህ በሲ . አይ . ኤ ሞግዚቶቹ ጡጦ ጠብቶ ያደገውና ጭንቅላቱ ውስጥ ቺፕሱን አስቀብሮ ስልጣን ላይ የወጣው አውሬ ከአሜሪካ የደህንነት አማካሪዎቹ ጋር በሚቀጥሉት ሳምንታትና ወራት አክሱም ጽዮናውያንን ማጥፋቱን እንዴት መቀጠል እንደሚችል መክሮ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል።
ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአሜሪካ እንደተመለሰም ከሕወሓቶች ጋር ጽዮናውያንን በምከር በመሸንገል ወዲያው ማሰራጨት የጀመረው ዜና፤ “በመቀሌ የዘረፋና የደፈራ ወንጀል ተጧጥፏል!” የሚለው ዜና ነው። ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “የሰሜን ዕዝ ስለተጠቃ ሕግና ሥርዓት ለማስከበር ወደ ትግራይ ዘመትን” አለ፤ አሁን ደግሞ ሕወሓቶች የትግራይን ወጣት ካስጨረሱትና የተረፈውንም ወያኒያዊ ወኔውን አንከራትተው ካዳከሙበት በኋላ ሰማንያ በመቶ የሚሆነውን የትግራይን ግዛት በኤርትራና አማራ ዲቃላ ከሃዲዎች ቁጥጥር ሥር እንዲሆን ፈቀዱ። አሁን ደግሞ መቀሌን ‘ሕግና ጸጥታ በማስከበር’በሚል ሰበብ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ሰአራዊት ይገባ ዘንድ መንገዱን በመጥረግ ላይ ናቸው።
ከሁለት ዓመታት በፊት በቀድሞዎቹ ምርኮኞች በእነ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ የሚመራው ሰአራዊት ወደ መቀሌ ሲያመራ፤ “ከትግራይ እስር ቤቶች ወንጀለኞች አመለጡ!” ብለው ነበር። አሁን ደግሞ ሕወሓቶችና ኦነግ ብልጽግና በስልት ተመካክረው ወደ መቀሌ ያስገቧቸውን በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ “ምርኮኞችን” ለቅቀው እንዲዘርፉ፣ እንዲደፍሩ፣ እንዲገድሉና ከተማቱን እንዲያውኩ በማድረግ ላይ ናቸው።
አዎ ! “ ምርኮኞች” የተሰኙትን ለዚህ ወቅት እንደሚያዘጋጇቸው አምና ላይ አስቀድሜ ተናግሪያለሁ። ለመጭው የጌታችን የልደት በዓል ሰሞን ያዘጋጁት ተንኮል ሊኖር እንደሚችል ስጋት አለኝ።
ኢየሩሳሌማውያን አምላካችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ከድተውና ለሮማውያኑ አሳልፈው በመስጠት በመስቀል ላይ እንዲሰቀል ካደረጉበት ዘመን በኋላ ምናልባት የወጣበትን ማህበረሰብ ይህን ያህል የሚጠላ ስብስብ እንደ ሕወሓት ያለ አይመስለኝም።
😠😠😠 ዋይ ! ዋይ ! ዋይ ! 😢😢😢
ለእነዚህ አርመኔዎች የገሃነም እሳትን ደጃፍ እንከፍትላቸው ዘንድ ግድ ነው።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መስቀል , መንፈሳዊ ውጊያ , መዝሙረ ዳዊት , መጽሐፍ ቅዱስ , ረሃብ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አረመኔነት , አክሊል , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢንካ , ኤዶማውያን , እምነት , እስማኤላውያን , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንጀል , የጽዮን ቀለማት , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፔሩ , Colors , Cross , Famine , Genocide , Inca , Massacre , Peru , Psalms , Rape , Spiritual Warfare , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2022
💭 መፈንቅለ መንግስት በፔሩ
የፔሩ ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲዮ የአስተዳደር አካሉን ባስቸኳይ መፍረሱን ካወጁ በኋላ በኮንግረሱ ከስልጣን ተባረሩ።
ወ / ሮ ዲና ኤርሲሊያ ቦሉዋርቴ የፔሩ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ። ሕገ – መንግሥታዊው ፍርድ ቤት እንደ መፈንቅለ መንግሥት የገለፀውን የቀድሞ ፕሬዚዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ኮንግረስን ለመበተን ከሞከሩ በኋላ ፖሊስ በቁጥጥር ሥር አውሏል። ቦልዋርቴ ምክትል ፕሬዚዳንቱ ነበሩ።
👉 ግን ወ / ሮ ዲና ቦሉዋርቴ ጥንታውያኑን የኢንካ ጎሣዎችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የተጠሩ ሌላዋ ኮሚኒስት የዓለም ኤኮኖሚክ ፎረም (WEF Davos ) አሻንጉሊት ይሆኑን ? ጋላ – ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጥንታውያኑን ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ያጠፋላቸው ዘንድ በእነ ‘ ክላውስ ሽቫብ ‘ እና ‘ ጆርጅ ሶሮስ ‘ የተመለመለ ከሃዲ አሻንጉሊት መሆኑ ግልጽ ነው።
እንግዲህ ታሪካዊቷ የኢንካውያን ሃገር ፔሩ አምባገነ ኖችን እንዴት ማጥፋት እንዳለብን አሳየችን ፥ ይህ ኢትዮጵያ መከተል ያለባትን ምሳሌ ያሳያል ።
የሚገርም ነው ከሁለት ሳምንታት በፊት ከአንዲት የኢንካ ዝርያ ካለባት ፔሩዋናዊት ጋር እ.አ.አ በ1438 ዓ.ም የተጀመረውን የኢንካ ግዛት ታሪክንና ምልክቶችን አስመልክቶ ስንነጋገር ነበር። የጽዮን ቀለማትንና የአምልኮ ሥርዓታቸውን ስታዘብ እነዚህ ሕዝቦች ምናልባት ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጋር ግኑኝነት ሳይኖራቸው አይቀርም የሚል ሃሳብ ኖሮኝ ነበር። በሌላ ቪዲዮ እመለስበታለሁ።
በሌላ በኩል፤ ዓለማችንን በዋናነት የሚመግቡና ለአዳም ዘር መኖር በጣም አስፈላጊ የሆኑ ፬ / አራት የምግብ ምንጮች አሉ። እነዚህ የምግብ ምንጮችና መልክአ ምድራዊ አመጣጥ / የተገኙባቸው ሃገራት የሚከተሉት ናቸው፤
❖ ስንዴ – ኢትዮጵያ
❖ በቆሎ – ሜክሲኮ
❖ ሩዝ – ፊሊፒኖች
❖ ድንች – ፔሩ
💭 COUP D’etat in PERU
Peru’s president Pedro Castillo was ousted by congress after he announced the immediate dissolution of the governing body.
Castillo was criticized for saying he would install a ‘government of exception’ to rule by decree hours before he was due to face an impeachment vote. He was accused of trying to seize power in a self-coup. MPs moved ahead with the trial, with 101 votes in favor of removing him, six against and 10 abstentions.
Protesters in Lima congregated to protest against and for Castillo.
Peru’s president dissolves congress hours before impeachment vote.
Dina Ercilia Boluarte has been sworn in as Peru’s first female president. Police arrested former President Pedro Castillo earlier after he tried to dissolve congress in an action the constitutional tribunal described as a coup. Boluarte was his vice president.
👉 Is Dina Boluarte Another Communist WEF Puppet?
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Accountability , Addis Ababa , Anti-Ethiopia , Atrocities , Axum , ሉሲፈራውያን , ሊማ , መፈንቅለ መንግስት , ሤራ , ቦሉዋርቴ , ተጠያቂነት , ትግራይ , አምባገነን , አረመኔነት , አዲስ አበባ , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ኢንካ ጎሣ , ካስቲዮ , ወንጀል , ደቡብ አሜሪካ , ግድያ , ግፍ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ , ፍትሕ , ፔሩ , Boluarte , Castillo , Coup , Ethnic Cleansing , Genocide , HumanRights , Inca , Justice , Lima , Peru , South America , Tigray , Tyrant , WEF | Leave a Comment »