Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Illicit Weapons’

Was The MASSIVE Weapons Shipment Intercepted by US Navy Bound for Eritrea?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2021

ከሳምንት በፊት የአሜሪካ ባሕር ኃይል በባሕረ አረብ በጣም ከባባድ መሣሪያዎችን የጫነ እና ባለቤቱ እስካሁን ያልታወቀ ግዙፍ መርከብ መያዙ ተገልጾ ነበር። ይህ ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ውጊያ ለመዋጋት በቂ የሆነ መሣሪያ ነው። የመርከቡ መያዝ የሚነግረን ሕገወጥ የጦር መሣሪያ ንግድ ዛሬም መጧጧፉን ነው። ይህ ህገወጥ መሣሪያ ለኤርትራ ከ ኤሚራቶች ይሆንን? ማታ ላይ ያየሁት ህልም ነገር የሚጠቁምኝ ይህን ይመስላል።

የአሜሪካው ሰኔት ውሳኔ በኤርትራ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረጉና እንደሌሎቹ የሰኔቱ የዕለቱ ውሳኔዎች (በእስራኤልና ፍልስጤም ወይንም በJan. 6 Capitol riot ወዘተ) በኤርትራ ላይ ሰአራዊቷ ከትግራይ እንዲወጣ ሙሉ  በሙሉ መወሰኑ እምብዛም ትኩረት አላገኘም። እስራኤልን እና ፍልስጤማውያኑ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ በቅተዋል፤ የትግራይ ጀነሳይድ ግን እንዲቀጥል ፈቅደውለታል። እናስታውስ፤ አረመኔዎቹ ኢሳያስ አፈቆርኪ እና ግራኝ  አብዮት አህመድ አሊ ያቆጠቆጡ የሲ.አይ.ኤ  ችግኞች ናቸው፤ ለመግደልና ለማስገደል ደማቸው ውስጥ ቺፕ ያስቀበሩ የማንቹሪያን እጩዎች ናቸው።

🔥 Arms Seizure From The UAE for ERITREA ?

I had some sort of dream last night which tells me that this could be the case.

‘US Navy Intercepts MASSIVE Weapons Shipment Aboard Dhow in Arabian Sea’ – enough to fight a battle, this illicit arms cache tells a large tale of illicit arms trade.

The US Navy has intercepted a massive arms shipment aboard a dhow in the Arabian Sea. Thousands of assault weapons, machine guns and sniper rifles were hidden on the vessel.

The cache was probably bound for Yemen to support the country’s Houthi rebels, or for Eritrea. An initial investigation suggested the ship came from Iran, despite a UN arms embargo. Could it be from The UAE for Eritrea?

____________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: