በእንግሊዟ በርሚንግሃም ከተማ ፓርክ ለመስገድ ተሰብሰበው የነበሩ ሃያ መሀመዳውያን በማህበራዊ ርቀት ትዕዛዝ አስከባሪ ፖሊሶች እንዲብተኑና ወደየቤታቸው ሄደው እንዲሰግዱ ተደርገዋል። ባለፈው ሳምንት በዚህችው ከተማ ነበር ሁለት የ5ጂ አንቴና ማማዎች በእሳት እንዲጋዩ የተደረጉት።
ሦስት መላመቶች፦
👉 1ኛ. በስቅለትና ትንሣኤ ዋዜማ “የመስቀሉን ሰዎች” ለመተናኮል
👉 2ኛ. አንዳንድ የእንግሊዝ አብያተ ክርስቲያናት ፋሲካን አስመልክቶ የቅዳሴ ሥነ ስርዓት ለማድረግ በመነሳሳት ላይ በመሆናቸው ፤ ኢ–አማንያኑ ፈላጭ ቆራጭ የመሀመዳውያን አጋሮች ሙስሊሞቹን “ኑ! ወደ ፓርክ ሂዱና ለመስገድ ሞክሩ፤ ከዚያ አይቻልም እንላችኋለን፤ በዚህ ለክርስቲያኖቹ “ሙስሊሞችንም ከልከለናቸዋል” በማለት ከቤተ ክርስቲያን እንዲርቁ እናደርጋቸዋለን።” ኢትዮጵያም እንደዚህ ነው የሚደረገው፤ “ያው! ሙስሊሞችንም ከልክለናቸዋል፤ የሃይማኖት እኩልነት፣ እኩልነት፣ እኩልነት…
👉 3ኛ. እንግዲህ ኮሮናን ተገን በማድረግ ለወረራ መንደርደራቸው ሊሆን ይችላል። ውሻ የሸናበትን ቦታ ሁሉ የኔ ነው እንደሚለው ሁሉ የዋቄዮ–አላህ ልጆችም ዛፍ የተከሉበትን፣ የሰገዱበትንና መስጊድ የሰሩበትን ቦታ ሁሉ “ኬኛ” ይላሉ። አለም የነሱ ብቻ!
የትኛው ነው ሊሆን የሚችለው? እንደኔ ሦስቱም!