Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Icons’

በ፪ኛው የዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሩሲያን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያኑ እነ ስታሊን ተስፋ ሲቆርጡ ፊታቸውን ወደ ጽዮን ማርያም ነበር ያዞሩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 2, 2021

👉ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

💭 አክሱም ጽዮን ላይ የሉሲፈር/ የቻይና ባንዲራ የተሰቀለ ወቅት የሕወሓት ነገር አብቅቶለታል፤ ምን እየጠበቁ ነው? ለምንድን ነው ከሩሲያ ኢ-አማንያኑ ከእነ ስታሊን እና በይፋ፤ “መስቀሉና የካዛን ኪዳነ ምህረት ናቸው ያዳኑኝ” ከሚሉት ከቀድሞው ኢ-አማኒ ከፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ሳይረፍድ የማይማሩት? የትግራይ ሰው ሆኖ ጽዮናዊ ሆኖ ኢ-አማኒ መሆን ውርደት ነው፣ የሞት ሞት ነው። ሰሞኑን በአክሱም ጽዮን ላይ በተሠራው ቅሌታማ ተግባር፣ በዚህ ውለታ-ቢስ የድፍረት ሥራ እናታችን እመቤታችን ጽዮን ማርያም እጅግ በጣም ነው ያዘነችው! ልባችን በጣም ነው የቆሰለው!

👉 ይህን የጽሑፍ መልዕክት አምና ላይ አስተላልፌው ነበር፤

✞✞✞የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጇን ምስል ሳይ እግዚእትነ እና እግዚእነ ነበር የታዩኝ✞✞✞

በስተግራ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ የሳሉት የወላዲተ አምላክ እና ልጇ ስዕል፥ በስተቀኝ ከሁለት ወራት በፊት የተነሳው የስደተኞቹ የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጅ። ከአክሱም የተፈናቀሉት ስደተኞቹ እናትና ልጅ እንዴት እንደሆኑና የት እንደገቡ ለማወቅ ከፍተና ፍላጎት ነው ያለኝ። 😢😢😢

ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን የሚታያቸው ይህ ነው፤ ጥቁር(ኢትዮጵያዊ)እግዚእትነ & እግዚእነ። ከ፲፮ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ሩሲያንና ሩሲያውያኑን ከብዙ ችግሮችና ረሃቦች ያተረፈቻቸው፣ በታላላቅ ጦርነቶች ላይ (በአህዛብ ቱርኮች ላይ፣ በፖላንዶች፣ በናፖሊዮኗ ፈረንሳይና ጃፓን ኢምፔሪያሊስቶች ላይ፣ በናዚ ጀርመን ላይ)ድል እንዲቀዳጁ የረዳቻቸው ይህችው ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን የምትመስለውን የ”ካዛን ወላዲተ አምላክ” /Our Lady of Kazanእንደሆነች ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ ይመስከራሉ።

በሁለተኛው ዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሶቪየት ህብረትን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያን የነበሩት እነ ጆሴፍ ስታሊን ተደናግጠውና ተስፋ ቆርጠው ወደ ከዳነ ምሕረት ለመመለስ በኮሙኒስቱ ከሃዲ ቭላዲሚር ሌኒን ተዘግተው የነበሩ ሃያ ሺህ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ ተደረጉ፤ እ.አ.አ በ1942 ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመነ ኮሙኒዝም የትንሣኤ በዓል እንዲከበር ተፈቀደ። በኪዳነ ምሕረትም እርዳታ ሶቪየት ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ ድል ተቀዳጀች። በተራቸው በዚህ የተደናገጡት ናዚዎች ታዋቂውን የወላዲተ አምላክን ስዕል(ቅጂውን) ከሩሲያ ወደ ጀርመን ወስደውት ገና ከ ፲፪/12 ዓመታት በፊት በ2009 ዓ.ም ነበር ለሩሲያ የተመለሰላት

ይህን የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት ልጅ ምስል ካየሁበት ዕለት አንስቶ ላለፉት ሁለት ወራት ያለማቋረጥ እራሴን “የት ነው ያየኋቸው?” በማለት እየጠየቅኩ ነበር። ፎቶውንስ ማን ነው አንስቶት ለዓለም አቀፉ የዜና አውታሮች ያሰራጨው? እንዴት? በጣም ይገርማል! ፊልሙን ፈልጌ ማግኘት አቃተኝ እንጅ ልክ ይህንን የአክሱም ጽዮን ሕፃን የሚመስል ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚታይበት ፊልም ይታወሰኛል። አዎ! ዛሬም ኪዳነ ምሕረት እናታችን እግዚእትነ እና ጌታችን እግዚእነ ከየትኛውም ቦታ ይልቅ በትግራይ ከማንኛውም ሕዝብ ይልቅ ከአክሱም ጽዮን ልጆች ጋር ናቸው። ፻/100%.

😈 አክሱምን ከአረመኔዎቹ ወራሪዎቹ የአህዛብ (ሰ)አራዊቶች ነፃ የምታወጣው 😇 ጽዮን ማርያም ብቻ ነች!!!

አዎ!

እናት አለኝ የምታብስ እንባ

አያታለሁ ስወጣ ስገባ

ክዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት

አንባ መጠጊያችን ናት!

በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን በጾመ ሑዳዴ ያበረረና ዝምታውን የመረጠውንና ድርጊቱንም የደገፈ ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ኮከብ ክብር’ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ (ሰብዓ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም/የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።

የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።

ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮአላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን! አሜን! አሜን!❖ ❖ ❖

_____________________

Posted in Ethiopia, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጇን ምስል ሳይ እግዚእትነ እና እግዚእነ ነበር የታዩኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2021

በስተግራ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ የሳሉት የወላዲተ አምላክ እና ልጇ ስዕል፥ በስተቀኝ ከሁለት ወራት በፊት የተነሳው የስደተኞቹ የአክሱም ጽዮን እናት እና ልጅ።

ኦርቶዶክስ ሩሲያውያን የሚታያቸው ይህ ነው፤ ጥቁር(ኢትዮጵያዊ)እግዚእትነ & እግዚእነ። ከ፲፮ኛው ምዕተ ዓመት ጀምሮ ሩሲያንና ሩሲያውያኑን ከብዙ ችግሮችና ረሃቦች ያተረፈቻቸው፣ በታላላቅ ጦርነቶች ላይ (በአህዛብ ቱርኮች ላይ፣ በፖላንዶች፣ በናፖሊዮኗ ፈረንሳይና ጃፓን ኢምፔሪያሊስቶች ላይ፣ በናዚ ጀርመን ላይ)ድል እንዲቀዳጁ የረዳቻቸው ይህችው ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያን የምትመስለውን የ”ካዛን ወላዲተ አምላክ” / Our Lady of Kazan እንደሆነች ኦርቶዶክስ ሩሲያውያኑ ይመስከራሉ።

በሁለተኛው ዓለም ጦርነት፤ ናዚ ጀርመን ሶቪየት ህብረትን በወረረችበት ወቅት፤ ኢ-አማንያን የነበሩት እነ ጆሴፍ ስታሊን ተደናግጠውና ተስፋ ቆርጠው ወደ ከዳነ ምሕረት ለመመለስ በኮሙኒስቱ ከሃዲ ቭላዲሚር ሌኒን ተዘግተው የነበሩ ሃያ ሺህ ዓብያተ ክርስቲያናት እንዲከፈቱ ተደረጉ፤ እ.አ.አ በ1942 ለመጀመሪያ ጊዜ በዘመነ ኮሙኒዝም የትንሣኤ በዓል እንዲከበር ተፈቀደ። በኪዳነ ምሕረትም እርዳታ ሶቪየት ሩሲያ በናዚ ጀርመን ላይ ድል ተቀዳጀች። በተራቸው በዚህ የተደናገጡት ናዚዎች ታዋቂውን የወላዲተ አምላክን ስዕል(ቅጂውን) ከሩሲያ ወደ ጀርመን ወስደውት ገና ከ ፲፪/12 ዓመታት በፊት በ2009 ዓ.ም ነበር ለሩሲያ የተመለሰላት

ይህን የስደተኞቹን የአክሱም ጽዮን እናት ልጅ ምስል ካየሁበት ዕለት አንስቶ ላለፉት ሁለት ወራት ያለማቋረጥ እራሴን “የት ነው ያየኋቸው?” በማለት እየጠየቅኩ ነበር። ፎቶውንስ ማን ነው አንስቶት ለዓለም አቀፉ የዜና አውታሮች ያሰራጨው? እንዴት? በጣም ይገርማል! ፊልሙን ፈልጌ ማግኘት አቃተኝ እንጅ ልክ ይህንን የአክሱም ጽዮን ሕፃን የሚመስል ጌታችን እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚታይበት ፊልም ይታወሰኛል። አዎ! ዛሬም ኪዳነ ምሕረት እናታችን እግዚእትነ እና ጌታችን እግዚእነ ከየትኛውም ቦታ ይልቅ በትግራይ ከማንኛውም ሕዝብ ይልቅ ከአክሱም ጽዮን ልጆች ጋር ናቸው። ፻/100%.

አክሱምን ከ ወራሪዎቹ አረመኔ የአህዛብ (ሰ)አራዊቶች ነፃ የምታወጣው ጽዮን ማርያም ብቻ ነች!!!

አዎ!

እናት አለኝ የምታብስ እንባ

አያታለሁ ስወጣ ስገባ

ክዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት

ኪዳነ ምህረት

አንባ መጠጊያ ናት

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

There is Again a Strange Spirit of Iconoclasm (in Greek = “Icon Smashing”) And It Breaks Out Now And Again Across Human History

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2017

The icon smashers are as varied as certain forms of Islam or certain forms of Puritanism (and some of its Protestant successors). Some icon smashers direct their attention to pictures or statues, per se, while others turn their attention to even ideological icons such as honoring certain days and holidays. Those Christians who rail against the date of Christmas belong to this latter group of iconoclasts.

The first Sunday of Great Lent, on the Orthodox calendar, is set aside to remember the restoration of icons to the Churches during the reign of the holy Empress Theodora (9th century). It commemorates as well the gift of the entirety of the Orthodox faith.

I offer these thoughts in honor of the day. The opening quote is from an earlier posting.

We have to renounce iconoclasm. In so doing, we inherently set ourselves against certain forces within modernity. The truth is eschatological, that is, it lies in the future, but we also believe that this eschatological reality was incarnate in Christ, the Beginning and the End, the Alpha and the Omega. We do not oppose the future in embracing the Tradition we have received. We embrace the future that is coming in Truth, rather than the false utopias of modern man’s imagination.

There is a strange spirit of iconoclasm (the Greek for “icon smashing”) and it breaks out now and again across human history. It is not just a short period in Byzantine history successfully resisted by the Orthodox but a strange manifestation of human sin that has as its driving force and hence allurement, the claim that it is defending the honor of God.

The icon smashers are as varied as certain forms of Islam or certain forms of Puritanism (and some of its Protestant successors). Some icon smashers direct their attention to pictures or statues, per se, while others turn their attention to even ideological icons such as honoring certain days and holidays. Those Christians who rail against the date of Christmas belong to this latter group of iconoclasts.

What is striking to me is that iconoclasm has almost always accompanied revolutions. I suppose those who are destroying the old and replacing with the new have a certain drive to “cleanse” things. Thus during China’s Cultural Revolution, books, pictures, older faculty members, indeed a deeply terrifying array of unpredictable things and people became the objects of the movement’s iconoclasm. As in all of these revolutions – iconoclasm kills.

In Christian history the first recorded outbreak of iconoclasm was the period that gave the phenomenon the name – during the mid-Byzantine Empire. Like later incarnations of this spirit of destruction, the icons themselves were only one thing to be destroyed – those who sought to explain and defend them became objects of destruction as well. Thus we have the martyrs of the Iconoclast Heresy.

During the Protestant Reformation iconoclasm was a frequent traveler with the general theological reform itself. Thus statues, relics, furniture – all became objects of destruction (as well as people). Some of this was state sponsored (as was the original iconoclastic period). The logic of iconoclasm, however, cannot always be confined. Thus in the Reformation the logic of reform moved from destruction of images to destruction of the state (which was itself an icon of sorts). In Germany the result was the Peasants’ Revolt, which became so dangerous to the powers that be that even Martin Luther had to denounce it and bless the state’s bloody intervention.

In England the Reform that was first put in place by the state remained unsteady for over a hundred years. Eventually, the Puritan Reform (that only took the logic of Reform to its next step) began to smash images, behead kings, outlaw bishops, outlaw holidays, outlaw dancing (they were a fun lot). For ten years England was ruled by a bloody dictatorship that was as ruthless in its iconoclasm as any regime in history.

One of the difficulties of iconoclasm is its appeal to the idea of God. Images are smashed because they are considered an affront to God. And not just images, but certain ideas are smashed (burn the books and those who wrote them). There is a “righteousness” to the cause which refuses to accept anything other than complete obedience.

I do not write about iconoclasm entirely from the outside. I’ve been there – done that. The verse of Scripture that seemed most “iconoclastic” to me was in 2 Cor. (10:3-6):

For though we walk in the flesh, we do not war after the flesh: (For the weapons of our warfare are not carnal, but mighty through God to the pulling down of strong holds;) Casting down imaginations, and every high thing that exalteth itself against the knowledge of God, and bringing into captivity every thought to the obedience of Christ; And having in a readiness to revenge all disobedience, when your obedience is fulfilled.

Of course, the verse is referring to sinful thoughts and uses (as is not unusual in St. Paul) martial imagery. That same imagery applied to the governing of a state (or a Church) can be quite dangerous. It is useful in the spiritual life, provided it is well-directed by a mature and generous guide.

The plain truth of the matter is that God is an icon-maker. He first made man “in His own image.” And in becoming man, the man he became is described as the “image of the invisible God” (Col. 1:15). The same God who gave the commandment to make no graven images, also commanded the making of the Cherubim on the Ark of the Covenant, as well as the images of angels woven in the curtain of the Tabernacle. He commanded the making of the image of the serpent, lifted on a staff, that brought healing to all who looked on it (an Old Testament prefigurement of the crucified Christ).

In the better than 16 years or more that I have known Archbishop DMITRI of Dallas (my retired Archbishop), I have heard him warn repeatedly that the greatest danger in the modern world is the attack on man as the image of God. That God became man in order to unite man to God is the only sure Divine underwriting of human worth. We have value because of the image we bear.

There is a restraint that is inherently involved in offering honor. Orthodox Christian living requires that we know how to worship God with what is due to Him alone, but at the same time to know how to honor those things that are honorable without giving them what belong to God alone. It is easy to say “give honor to God alone,” but this is contrary to the Scriptures in which we are told to “give honor to whom honor is due” (Romans 13:7 and also see Romans 12:10). We cannot honor God by destroying the very images He has created (and here I include the saints who could not be what they are but by God’s grace).

There is within iconoclasm, a spirit of hate and anger. Without them destruction would not be so easy. But it is also the case that such spirits are not of God – though they are easily attributed to zeal or excused as exuberance. Iconoclasm is not the narrow way, but the wide path of destruction. It is easy to declare that all days are the same and that no days should be considered holier than others. It is easy to check out the historical pedigree of every feast of the Church and declare that some had pagan predecessors. Of course some had pagan predecessors – as did every last human being. If the Church has blessed a day and made it to be a day on which an action of Christ or an event in His life, or a saint of the Church is to be honored and remembered, then it is acting well within the Divine authority given it in Scripture (Matt. 18:18).

More importantly, we will grow more surely into the image of Christ by imitating his actions and learning to build up rather than to smash. Giving place to anger and the spirit of iconoclasm, in all its various guises, has never produced saints – but only destruction that has to eventually give way to something more sane. It is interesting that the Puritan reign in New England (as a matter of historical fact) was, by its third generation, weakening and looking for something different. The “Great Revivals” that swept through those places did not leave a lasting religious legacy other than the cults that sprang out of the “burnt-over district” in Upstate New York, and a growing secularization that sought freedom from the iconoclastic regime of its ancestors. Our modern American world is an inheritor of that secularization.

The only image that needs to be discarded is the one we have of ourselves as God. We are not Him. Worship God. Give honor to whom honor is due.

Source

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Muslims Butcher 28 Christians While Thousands Of Christians Gather Together Declaring They Will Never Be Conquered By Islam’s Satanic Religion

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 27, 2017

Christian Copts are the most stubborn Christians on earth. You will never find a Coptic Christian convert to Islam under duress. So how did the Christians of Egypt react when Muslim terrorists attacked a bus full of Christians killing twenty eight Christians traveling on the road to the St. Samuel Monastery in the Minya? In the Middle East and from ancient times, in a wedding they make this sound they call “Zaghareet” (Ululation):

Of course, the bodies are brought into the church at the sounds of women making these very sounds while mothers wail and the priests sing with joy. The Martyrs brought in the church then the procession is a joyous one. Copts show Muslims that their martyrs are in a wedding of a different type than Muslims having weddings with virgins with carnal joys. Here is how they present the bride of Christ:

And of course, the funeral for the Christian martyrs presenting them to Christ:

While some in the West might see these scenes as foreign to them, I remind; being made in God’s image and likeness means that we have within ourselves the creative nature of God. Copts bow to the martyrs. They make icons of them.

Yet I have people comment that icons and bowing are acts of worship.

I chuckle at such statements from people who are oblivious to the Bible. God creates, so we create and is why God required the Israelites to make 3-d icons of angels on the Ark and even Joshua bowed face down towards it:

Joshua and the elders of Israel tore their clothing in dismay, threw dust on their heads, and bowed face down to the ground before the Ark of the LORD until evening (Joshua 7:6).

If bowing was worship, why then when two angels approach Lot in the gateway of the city of Sodom, Lot sees them and he “bowed with his face to the ground.”

No objection from the angel. Why? Because you are supposed to bow.

When Abigal saw David, she quickly got off her donkey and bowed down before David with her face to the ground. She fell at his feet.”

And I ask; did Lot get rebuke from the angels? Did David rebuke Abigal?

NEVER.

Then the Lord opened Balaam’s eyes, and he saw the angel of the Lord standing in the road with his sword drawn. So he bowed low and fell facedown” (Numbers 22:31).

No rebuke.

I can show several examples.

There are even verses that speak of human statues and God ordered it (hint, its in Ezekiel’s temple).

This alone blows away all what the scoffers say. Every day I read poorly written comments and its sad.

But will these people heed? I guess not. Why? Because perhaps they are tares. A tare thinks its wheat. Us saying this diminishes our donations, but who cares.

People kiss the hand of the priest and the priest washed my feet.

Is that an act of worship? No.

May nations serve you and peoples bow down to you.” (Gen 27:29)

There are a ton of verses that debunk these claims:

The company of the prophets from Jericho, who were watching, said, ‘The spirit of Elijah is resting on Elisha.’ And they went to meet him and bowed to the ground before him.”

When Bathsheba went to King Solomon to speak to him for Adonijah, the king stood up to meet her, bowed down to her and sat down on his throne.”

So what say the tare? Are these so westernized that they lost the postures of respect, honor and duty?

Did they forget “blessed are the meek and humble at heart”?

The issue is not scripture, the issue is the lack of desire to search the scripture.

So likewise, all of these martyrs are icons of Christ, just like all of the martyrs of old who were depicted in Christendom’s paintings.

But in the West many object to having icons of martyrs. Where are the statues of the martyrs, where are the paintings of their contests, over which they conquered and for which they received their crowns of glory?

EVERYONE HAS ICONS. Why do we have statues of presidents, politicians, feminists and explorers, yet we do not dare inundate the society with the images that would reminds us of the most important thing? that is, the realization that we are not here for ourselves, that our “bodies are members of Christ” (1 Corinthians 6:15), that “you are not your own” (1 Corinthians 6:19), that we are given a destiny that breaks through the physical, the beautiful purpose to stand in the midst of this capricious world, as a beacon of order, as an exemplifier of harmony, as a living candle that shines with the unseen light that repulses the infernal spirits naked to the eye, and pulls in those whose souls are parched by the waves of the watery abyss, into the bright rays of the Holy Cross, so that we can say with the Gospel, “people who sat in darkness have seen a great light, And upon those who sat in the region and shadow of death Light has dawned.” (Matthew 4:16) It is that sublime purpose, to be an icon.

As icons, we fight the idols by creating beautiful art, art that teaches the Faith through wonder and majesty. Look to the Church, and you will see beautiful paintings and images of Crosses. Oh, how the devil’s hate such art, because they — with their immaculate imagery — instill in us a sense of Christian identity, and constantly remind us that we are in Christ, and are not to be dictated by the trends of this world. This is why the wicked and evil atheists and Muslims are always pushing for governments to censor any sort of Christian imagery and expression. They want us to be devoid of icons, to forget our hope, and to place our faith in idolatry of the self. I have heard people say that crosses, church bells, Christian paintings and statues, are idols.

But the hatred against the icons is the real idolatry. For to make a society devoid of Christian imagery, is to enable the enemy to replace the icons with true idols, with the worship of celebrities, of buildings, of politicians, of false prophets. Man, by his very nature, venerates. Take away the icons and he will venerate himself, he will venerate other men, he will venerate Mammon, he will venerate the devil. But restore the holy icons and you will see Christendom revive. The icons will be everywhere, and even the least religious person will see it and feel within himself a small measure of awe, enough to compel him to express his gratitude to the One Who died for Him. Embellish the earth with holy icons, and man will be reminded of what is sacred, man will come to contemplation, and with contemplation comes wonder and inspiration, and from this does the person know that he is but an icon himself, a window into Heaven, who is to shine so brightly that men will worship their Father in Heaven.

Source

Number TWO gone – he’ll face Martyred Christian Saints for the judgment. Hoping Kissinger and Soros are next to bite the dust.

___

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

Holy Mother Icons Weeping in Russia and Ukraine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 12, 2014

ukranian-myrrh-weeping-iconOver the past couple of days, a number of websites have been linking to an article posted a couple of years ago, quoting Fr Seraphim Rose’s words on why icons of the Mother of God weep. The reason for this is because of uncorroborated stories appearing in a Polish paper reporting dozens of icons weeping in both Russia and Ukraine.

Many of these websites are rather “apocalyptic” in tone and are regarding these miracles as a portent of how the Crimean crisis may escalate into full-scale war (simultaneously fulfilling so-called prophecies of Fatima). It’s worth noting that the icons have not begun weeping in the past few days, or even this year, but in fact began to weep in September last year (as described here). Therefore, the weeping icons preceded the protests in Kiev and the current situation, and may have warned about what has now happened, rather than anything worse to come.

However, amid the article linked to by so many websites recently are the most important words regarding this and every situation:

What is certain is [the] tears of the Mother of God speak directly to the heart of every Orthodox believer, calling all to repentance, amendment of life and return to Orthodox faith and tradition in their fullness.

As we are beginning the rigors of the Lenten fast, let us take the tears of the Mother of God as a reminder to repent ourselves, praying also that fellow Christians in Russia, Ukraine and worldwide may act wisely and in the fear of God.

Source

Thousands of Christian Worshippers Flock to See ‘Miracle’ Statue of The Virgin Mary After it Begins to ‘Weep Oil’

__

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | 2 Comments »

 
%d bloggers like this: