Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Houthis’

In a Desperate Move to Save Its Economy- Turkey Puts Its Citizenship up For Sale

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2022

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 ኢኮኖሚዋን ለማዳን ተስፋ በሚቆርጥ እርምጃ፤ ቱርክ ዜግነቷን ለሽያጭ አቀረበች።

☆ I ( Iran)+ T (Turkey) = Antichrist Babylon

vs

✞ T (Tigray-Ethiopia/ Spiritual Israel

☆ ቱርክ + ኢራን + አረቢያ = ባቢሎን የክርስቶስ ተቃዋሚ

✞ ትግራይ-ኢትዮጵያ = እስራኤል ዘ-ነፍስ

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲፪፡፲፬]✞✞✞

በጴርጋሞንም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ። በሁለት ወገን የተሳለ ስለታም ሰይፍ ያለው እንዲህ ይላል። የሰይጣን ዙፋን ባለበት የምትኖርበትን አውቃለሁ፤ ስሜንም ትጠብቃለህ፥ ሰይጣንም በሚኖርበት፥ በእናንተ ዘንድ የተገደለው የታመነው ምስክሬ አንቲጳስ በነበረበት ዘመን እንኳ ሃይማኖቴን አልካድህም። ዳሩ ግን ለጣዖት የታረደውን እንዲበሉና እንዲሴስኑ በእስራኤል ልጆች ፊት ማሰናከያን ሊያኖርባቸው ባላቅን ያስተማረ የበልዓምን ትምህርት የሚጠብቁ በዚያ ከአንተ ጋር ስላሉ፥ የምነቅፍብህ ጥቂት ነገር አለኝ።”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Yemen’s Houthis Seize UAE Vessel Carrying Weapons to the Evil Nobel Peace Laureates Ahmed + Afewerki

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2022

🔫 Arms from UAE likely bound for Ethiopia & Eritrea

The Houthi armed forces seized a UAE-owned vessel allegedly ‘carrying military equipment’ off Hodeidah, spokesperson Brigadier General Yahya Saree announced in a televised address on Monday.

During the address, Saree presented footage of the vessel ‘Rwabee,’ showing vehicles and military equipment, as well as weapons and ammunition on board.

“The Yemeni naval forces succeeded in carrying out a special military operation targeting a vessel in the Yemeni territorial waters in the Red Sea, specifically off the Hodeidah Governorate, while it was carrying out hostile activities,” said Saree.

“This hostile vessel carries military equipment, including machinery and devices, and other equipment that is used in the aggression against the Yemeni people,” he went on to say.

He also pointed out that the naval forces “were watching this vessel as it was transporting large and different quantities of weapons,” adding that its seizure falls “within the framework of the legitimate defence of our country and our people.”

Saree concluded by emphasising that the armed Houthi forces “will not hesitate to carry out special operations and will face escalation with escalation.”

The Saudi coalition accused the Houthis of ‘piracy,’ announcing that the movement ‘hijacked the vessel ‘Rwabee’ off the port of Hodeidah,’ noting that it ‘was flying the UAE flag’ and ‘was carrying equipment which was used in the Saudi field hospital on the island of Socotra.’

The coalition called on the Houthis to release the ship ‘immediately,’ threatening that it would take ‘all necessary measures and procedures to deal with this violation, including the use of force.’

The Saudi-led coalition, with the participation of the UAE, began its military operations in Yemen in 2015 under the slogan of supporting government forces against the Ansar Allah Houthi movement after its forces seized the capital, Sanaa, in 2015, which subsequently resulted in the outbreak of a war that caused the worst humanitarian disaster in the world, according to the United Nations.

💭 በየመን በሁቲ አማጺያን የታገተው ኢትዮጵያዊ የመርከብ ቴክኒሻንና የቤተሰቦቹ ጭንቀት

Courtesy: BBC Amharic

ኢትዮጵያዊው የመርከብ ቴክኒሺያን አየናቸው መኮንን ይሰራባት የነበረችው መርከብ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም በሁቲ አማጺን ቁጥጥር ሥር ገብታለች።

ኢትዮጵያዊው የመርከብ ቴክኒሺያን አየናቸው መኮንን

በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የጭነት መርከብ ላይ በቴክኒሻንነት ይሰራ የነበረው ኢትዮጵያዊው አየናቸው መኮንን ከሳምንታት በፊት በሁቲ አማጺያን ከታገተ በኋላ ያለበት ሁኔታ እንዲሁም ደኅንነቱ ቤተሰቦቹን በእጅጉ አሳስቧል።

እሁድ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ሰንደቅ አላማ የሰቀለች “ራዋቢ” የተሰኘችው የደረቅ ጭነት ተሸካሚ መርከብ ከየመኗ ሶኮትራ ተነስታ ወደ ቀዳሚ መነሻዋ ሳዑዲ በመጓዝ ላይ ሳለች ነበር በሁቲ አማጺያን እጅ የገባችው።

መርከቡ ውስጥ ከነበሩት 11 ሠራተኞች መካከል አየናቸው መኮንን የተባለ ኢትዮጵያዊ እንደሚገኝበት የታወቀው ከቀናት በኋላ ለቤተሰቦቹ ስልክ መደወሉን ተከተሎ ነበር።

አየናቸው ለቤተሰቦቹ የመን ሰነአ አካባቢ እንደሚገኝ እና የሁቲ አማጺያን የሚሰራበትን መርከብ መቆጣጠራቸውን እንደተናገረ እህቱ ፍሬሕይወት መሐሪ ለቢቢሲ ትገልጻለች።

ላለፉት ሰባት ዓመታት በእርስ በእርስ ጦርነት እንዲሁም ኃያላን አገራት የበላይነት ለመያዝ በሚያደርጉት ከባድ ፍልሚያ መሃል የወደቀችው የመን፤ በሳዑዲ መራሹ ጥምር ጦር እንዲሁም በኢራን በሚደገፉት የሁቲ አማጺያን መካከል ያለው ግጭት ተባብሶ ቀጥሏል።

የሁቲ አማጺያን የጭነት መርከቧ ወታደራዊ ቁሶችን ይዛ ነበር ሲሉ፤ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በበኩሏ በመርከቧ ላይ የሕክምና መገልገያዎች እንደተጫኑ ስትገልጽ ቆይታለች።

በአካባቢው ኃያል አገር በሆነችው የነዳጅ ምርት ባለፀጋዋ ሳዑዲ አረቢያና በየመን አማጺያን መካከል ለዓመታት በቆየው ፍጥጫ ሳቢያ በተጠለፈችው መለስተኛ እቃ ጫኝ መርከብ ላይ ሲሰራ የቆየው ኢትዮጵያዊው አየነናቸው ተጎጂ ሆኗል።

አየናቸው

አየናቸው መኮንን በመርከብ ቴክኒሺያንነት ሙያው ላለፉት ሰባት ዓመታት ያህል አሁን እየሰራበት ካለው ድርጅት በተጨማሪ በተለያዩ የባሕር መጓጓዣ ተቋማት ውስጥ በሙያው ተቀጥሮ ሲሰራ ቆይቷል።

አየናቸው ለሥራ ሲወጣ ለወራት ከቤተሰቡ ተለይቶ እንደሚቆይ የምትናገረው እህቱ ፍሬሕይወት፣ ምንም እንኳ ለረጅም ጊዜ ከአገር ርቆ ቢቆይም ለቤተሰቡ በተለይም ለባለቤቱ በተደጋጋሚ ስልክ እንደሚደውል ታስረዳለች።

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መርከብ የተጠለፈች ሰሞን ከሌላው ጊዜ በተለየ ድምጹ ጠፍቶ በመቆየቱ አጠቃላይ ቤተሰቡ በእጅጉ ተጨንቆ ነበር። ከቀናት በኋላ ግን ወደ ቤተሰቦቹ ስልክ የደወለው አየናቸው በየመን የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ መርከባቸው በሁቲ አማጺያን እጅ መግባቷንና እሱም በቁጥጥራቸው ስር መሆኑን ተናገሯል።

“ለባለቤቱ ደውሎ ሁቲ በሚባሉ ሰዎች መታገቱን ተናገረ። ከመካከላቸው ሰባቱ ሕንዳውያን መሆናቸውን እና መንግሥታቸውም እነሱን ለማስለቀቅ እና ማንነታቸውን ለማስረዳት ጥረት እያረገ እንደሆነ ነገራት” ትላለች ፍሬሕይወት።

አየናቸው ሕንዳውያኑ እንዳደረጉት ባለቤቱ ወደ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሄዳ ማንነቱን የሚያስረዳ እንዲሁም ከመርከብ ቴክኒሺያንነት ሥራው ውጪ ምንም ሚና እንደሌለው ማስረጃ እንድታመጣ ጠይቋታል።

ባለቤቱ እንደተባለቸው ወደ ውጭ ጉዳይ ብትሄድም፤ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ በየመን ኤምባሲ እንደሌላት እንዲሁም የመን ውስጥ ባሉ የመንግሥት እስር ቤቶች ውስጥ አየናቸው ተፈልጎ ሊገኝ እንዳልተቻለ ተገልጾላታል።

ይህንንም ተከትሎ በአማጺያኑ ተይዞ ካለበት ስፍራ ለሁለተኛ ጊዜ ስልክ በደወለበት ወቅት ሌሎች ከእሱ ጋር ያሉት ባልደረቦቹ ከመንግሥታቸው ማንነታቸውን የሚፈገልጽ ማስረጃ ማግኘታቸውን እርሱ ግን ምንም ሰነድ እንደሌለው መናገሩን እህቱ ገልጻለች።

በተጨማሪም ለሁለተኛ ጊዜ ጥር 08/2014 ዓ.ም መልሶ ወደ ቤተሰቦቹ ባደረገው የስልክ ጥሪ ላይ ያገቷቸው ታጣቂዎች እሱንና ባልደረቦቹን ወዳለወቁት አዲስ ስፍራ እንዳዘዋወሯቸው ተናግሯል። ቦታውም ሆቴል መሆኑን አየናቸው እንደተናገረ እህቱ ፍሬሕይወት ታስታውሳለች።

ሮይተርስ የዜና ወኪል የተባበሩት መንግሥታት ሠራተኞች አየናቸው ይገኝባት የነበረችውና የተጠለፈችውን መርከብ አስ-ሳሊፍ በተሰኘው ወደብ ላይ ከርቀት መመልከታቸውን እና የመርከቧን ሠራተኞች ማነጋገራቸውን ጥር 04/2014 ዓ.ም ዘግቦ ነበር።

አየናቸው የሁለት እና የሦስት ወር ጨቅላ ልጆች አባት ሲሆን በሥራው ምክንያት ከአገር ርቆ በመቆየቱ ሁለተኛ ልጁን ከተወለደች እንዳላያት እህቱ ትናግራለች።

አየናቸው መኮንን አሁን ባለበት ሁኔታ ቤተሰቦቹ በእጅጉ ለደኅንነቱ መጨናቃቸውን በተደጋጋሚ እየገለጹ ሲሆን፣ ጉዳዩን ለተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ተቋም አሳውቀው እሱን የሚመለከቱ ማስረጃዎችን በሙሉ መስጠታቸውን ፍሬሕይወት አክላለች።

በሁቲ አማጺያን እጅ ገብታለች የተባለችው መርከብ ባለቤት እና የአየናቸው መኮንን ቀጣሪ መሆኑ በቤተሰቦቹ የተገለጸው “ካሊድ ፋራጅ” የመርከብ ጭነት አገልግሎት ሰጪ ድርጅት፣ ሠራተኞቹ ስላሉበት ሁኔታና ስለደኅንነታቸው የሚያውቀው ነገር ካለ በሚል ከቢቢሲ ለቀረበለት የኤሜይል ጥያቄ እስካሁን ምላሽ አልሰጠም።

ነገር ግን አየናቸው ለቤተሰቦቹ ስልክ በደወለበት ወቅት አሰሪ ድርጅቱ ጋር መገናኘት አለመቻሉን እና በአድራሻው ቢደውልም ሊገኝ አለመቻሉን መናገሩን እህቱ ፍሬሕይወት ተናግራለች።

ኢትዮጵያዊው አየናቸው መኮንን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የመርከብ ድርጅት ጋር ለመሥራት የሁለት ዓመት ውል የገባ ሲሆን፣ የሚሰራባት መርከብ በየመን አማጺያን ስትታገት ሥራውን ከጀመረ ገና ስምንት ወሩ ብቻ ነበር።

ቢቢሲ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሁቲ አማጺያን በተያዘችው መርከብ ላይ ይሰራ ስለነበረው መርከበኛ አየናቸው መኮንን ያገኘው መረጃ ይኖር እንደሆነ ለማወቅ አምባሳደር ዲና ሙፍቲን በስልክ ለማነጋገር ያደረገው ጥረት ለጊዜው አልተሳካም።

💭 UAE Reveals 11 Crew Held on Ship Hijacked By Yemen Houthi Militias

A ship hijacked by Yemeni militias in the Red Sea has 11 crew on board from five countries, the United Arab Emirates told the United Nations Security Council president on Monday.

Seven of the crew are Indian and the others come from Ethiopia, Indonesia, Myanmar and the Philippines, the UAE’s permanent representative said in a letter.

It denounced the “act of piracy” against the UAE-flagged Rwabee, which the Houthi militias seized on January 2.

The Iran-backed militias say they seized the Rwabee in Yemeni waters and have released a video which they say shows military equipment on board.

“This act of piracy is contrary to fundamental provisions of international law,” said the letter, signed by UAE ambassador Lana Nusseibeh and dated January 9.

“It also poses a serious threat to the freedom and safety of navigation as well as international trade in the Red Sea and to regional security and stability.”

Nusseibeh described the Rwabee as a “civilian cargo vessel” that was leased by a Saudi company and was carrying equipment used at a field hospital. It was travelling on an international route, she added.

The Saudi-led coalition intervened in Yemen to support the internationally-recognised government in March 2015 after the Houthis captured the capital, Sana’a, the previous September.

The UN estimated that the war would have killed an estimated 377,000 people directly or indirectly by the end of 2021, and calls it the world’s worst humanitarian catastrophe.

Ethiopia FM condemns Houthi terrorist attack, affirms solidarity with UAE in phone call with H.H. Sheikh Abdullah bin Zayed

_____________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Yemen’s Houthi Rebels’ ‘Drone Attack’ Kills Three at UAE’s Abu Dhabi Airport

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 17, 2022

💭 አቡ ዳቢ በየመን ድሮኖች ተመታች!

በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡ ዳቢ አውሮፕላን ማረፊያ የየመን የሁቲ አማፂዎች ‘የድሮን ጥቃት’ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ።

💭 የትግራይ ሠራዊት ከየመን ሁቲዎች ተማሩ!

TDF learn from the Houthis!

Yemen’s Houthi rebels have claimed responsibility for the strike

Three people were killed and six wounded in an apparent drone attack on Abu Dhabi on Monday, UAE police have said. Yemen’s Houthi rebels have announced a strike “deep” in Emirati territory.

Three fuel trucks exploded in the industrial Mussafah area near storage facilities used by oil firm ADNOC, after which a “minor fire” broke out at a construction site at Abu Dhabi International Airport, the Emirati WAM news agency reported, citing police.

Preliminary investigation suggests that the blast and the fire were caused by a drone attack.

Police said that “no significant” damage was done to the area, later adding that two Indian nationals and a Pakistani national were killed, while six people were wounded.

Yemeni media reported that the Houthis had announced a military operation “deep in the UAE” and promised to reveal more details later on Monday.

Houthi military spokesperson Yahya Saree previously said that the rebels were confronting “a wide advance of the UAE mercenaries” and Islamic State (IS, formerly ISIS) fighters.

The Saudi-led coalition intervened in the Yemeni civil war in 2015 on behalf of ousted President Abdrabbuh Mansur Hadi. The collation carried out bombing raids into the Houthi-controlled areas, while the rebels responded by firing rockets and sending armed drones into Saudi territory.

In 2019, a drone attack claimed by Houthis caused massive fires at several Saudi oil refineries operated by state-owned company Saudi Aramco.

Source

_______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: