Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Hormones’

‘The Passion of The Christ’ Star Claims Hollywood Elite Are Trafficking Children For Adrenochrome

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2022

😲 የሚገርም ነው፤ በገድለኛው ሕፃን ቂርቆስ ዕለት ይህን መረጃ ማቅረቤ በአጋጣሚ ነው። ሕፃናቱን ከአውሬው ይጠብቅልን!

💭 በዝነኛው የ’ሜል ጊብሰን’ ፊልም፤ “የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማማተ መስቀል | The Passion of Jesus Christ”የኢየሱስን ሚና የተጫወተውና የሆሊውድ ኮከብ ተዋናይ የሆነው ‘ጂም ካቪዜል /Jim Caviezel’ (የስሙ የመጀመሪያ ፊደላት በእንግሊዝኛው ‘JC’: Jesus Christ) የሆሊዉድ ፊልም ስቱዲዮዎች “በንፁሀን ልጆች ደም ረክሰዋል። ልሂቃኑ ሕፃናትን እየጠለፉ በማዘዋወር’አድሬኖክሮም’ የተሰኘውን ገባሪ የአድሬናሊን ሜታቦላይት ይሰርቃሉ።” በማለት በሆሊውድ እየተሠራ ያለውን ሰይጣናዊ ሥራ ለማጋለጥ ደፍሯል።

ይህ አድሬኖክሮም የተሰኘው የአድሬናሊን ሜታቦላይት በባዮሎጂው/ሕክምናው ዓለም በሰውነታችን ውስጥ በቆዳ ቀለም (ሜላኒን) መፈጠር ላይ ይሳተፋል። በተለይ በእኛ አፍሪቃውያን አካል ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ይገኛል።

ግን እኔ እንደሚመስለኝ ይህ ሰይጣናዊ ተግባር አድሬኖክሮምን/ ADRENOCHROME ለመስረቅ የሚፈጸም ተግባር ብቻ አይደለም! በተለይ የቀጥታ የሕዋስ ሽግግር ከሴሎቻቸው ጋር እንዲዋሃዱ ሕጻናትን በሕይወት እያሉ በሚመገቡበት በመንፈስ ምግብ ማብሰል ላይ የተሰማሩ ይመስለኛል። ዋና ዋና ሆስፒታሎች የታመሙ ሰዎችን ደካማ ሕዋሳትን ለመለወጥ እንኳን ደም፣ መቅኒ እና ሆሮሞን የሌሎች ሰዎችን ሽንትና ሰገራ ሳይቀር እስከ መጠቀም ድረስ ዘልቀዋል። ለብዙዎቻችንን ይህን አያሳውቁንም። አድሬኖክሮምሙሉ በሙሉ የተለየ ነው፣ ከደም ጋር ብቻ የተያያዘ አይመስለኝም! ይህ ሰውነታችን ከፒቱታሪ እጢ የሚያመነጨው ልዩ መንፈሳዊ” ሆርሞን ነው። ሰውነት ነፍስን የሚጠብቅበት ረቂቅና አስደናቂ መንገድ አለው። ለምሳሌ የሰው ልጅ አካል በበሽታ ወይንም በድብደባ ብዙ ህመም ካጋጠመው ሰውነት ህመሙን እንዳይሰማው ለማድረግ የሚያስችል/የሚከላከል ሆርሞን ይፈጥራል፤ እናም እፎይታንና የደስታ ስሜትን የሚፈጥር የመጨረሻው ከፍተኛው ነገር ነው። በእርግጥ ይህ ሆርሞን እስኪወጣ ድረስ ሕፃናትን ማሰቃየት ከሁሉም የሰው ልጅ ባህሪ ሁሉ እጅግ በጣም አስከፊውና መጥፎው ነው።

አርመኔዎቹ በእኛም ሃገር በስፋት ተሰማርተዋል ፤ እነ አፄ ኃይለ ሥላሴም በደብረዘይት ሆራ በተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር ላይ ተሠማርተው እንደነበር ተነግሯል፤ ግን መጨረሻቸው ምን እንደሆነ የምናውቀው ነው። የግራኝም እጣ ፈንታ ከሳቸው የከፋ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ። ይህ አውሬ ባፋጣኝ መጠረግ አለበት!

👉 ባለፈው ሣምንት በጥቂቱ ለማውሳት እንደሞከርኩት፤

በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጂሃድ የዚህ ሰይጣናዊ ተግባር አንዱ አካል ነው

😈 የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጫካ ፕሮጀክትበሚል ሥያሜ አዲስ የቤተ መንግስትግንባታ ላይ ለመሠማራት የሚሻው ሕፃናትን ለዚህ ዲያብሎሳዊ ተግባር በምድር ሥር ዋሻዎች ለመጥለፍ ስላቀደ ነው። ለግንባታው በቂ ገንዘብ ሉሲፈራውያኑ ሰጥተውታል። ለዚህ ነው ምንጩን የማይናገረው።

በሰዶም እና ገሞራ ካሊፎርኒያ ገዳም የመሥሪያዶላር ማሰባሰቢያ ድራማ

በብዙዎቹ ነገሮች እኮ፤ በተለያዩ እባባዊ መንገዶች ኢትዮጵያውያንን አእምሮ ተቆጣጥረውታል። “የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ” በሚለው መጽሐፍ አማካኝነት ሕዝባችንን አስቀድመው ቀስ በቀስ እንዲለማመድና እንዲደነዝዝ አድርገውታል። ቀደም ሲል ለምሳሌ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ታሪክ ፊደሎችን፣ ቁጥሮችን እና ቅርጾችን ለማስተማር አሻንጉሊቶችን እና አኒሜሽን በመጠቀም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቲቪ ፕሮግራም የሆነው “Tsehai/ጸሐይ” የተባለው አታላይ የሕፃናት ፕሮግራም (ባለቤት የነበሩት ባልና ሚስት በእስራኤል ድጋፍ የተቋቋመው “ባሃይ” የተሰኘው የኢራን እስልምና-መሰል አምልኮ ተከታዮች ናቸው፤ በአዲስ አበባ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን የተዋሕዶ ክርስቲያን አጽሞች ከመቃብር ቦታ እንዲነሱ ሲደረግ የባሃይ እስልምና ተከታዮች ግን የተከለለ የመቃብር ቦታ ተሰጥቷቸው ነበር)ዛሬ ደግሞ “ዶንኪ ቲውብ” በተሰኘውና በሉሲፈራውያኑ ፍላጎት በተቋቋመው ዝግጅት የሕዝቡን አእምሮና ልብ ለመስረቅ እየተሠራበት ነው። “ውሃ ሲወስድ አሳስቆ አሳስቆ፤ ከእንጀራ ጋር አናንቆ አናንቆ!” እንዲሉ። በነገራችን ላይ ሥላሴ ይጠብቃቸው እንጂ በሉሲፈራውያኑ ደም መጣጭ ቫምፓየሮች ዘንድ በመላው ዓለም በጣም ተወዳጅ የሆኑት የኢትዮጵያ ሕፃናት ናቸው፤ አዎ! ለግብረ-ሰዶማውያኑም ለደም መጣጭ ልሂቃኖቹም። ዋ! ዋ! ዋ! የተረፈ ልብ ያለው ልብ ይበል፤ እንደ “ዶንኪ ቲውብ፣ ‘Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ’ ወዘተ” ካሉ አደገኛ ፀረ-ጽዮናውያን ቻነሎች ይጠንቀቅ! የልጆቹ እረኛ ይሁን!

👉 ከዓመት በፊት በጦማሬ ላይ ይህን ጽፌ ነበር

እንግዲህ በዚህ ዕለት እንኳን ባይከሰት፤ ፈጠነም ዘገየም ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር መፈጸማቸው አይቀርም፤ አንድ በአንድ፣ ቀስ በቀስ እየፈጸሙትም እኮ ነው። የእኛው አውሬ ግራኝ አብዮት አህመድ እንኳን እነርሱ በሰጡት ፍኖተ ካርታ መሠረት በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጂሃዱን በማካሄድ ላይ ይገኛል። ባለፈው የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ ዕለት ያገኘሁት አንድ መጥመቁ ዮሐንስን የሚመስል አየርላንዳዊ (ከሚስቱ እና ሴት ልጁ ጋር) እኔ ከአስራ ሦስት ዓመታት በፊት በጦማሬ ካወሳኋቸው ክስስተቶች ጋር ሙሉ በሙሉ የሚጣመሩ መረጃዎችን አካፍሎኝ ነበር። ባቡር ጣቢያ ነበር አቅጣጫ ሲጠይቀኝ በድንገት የተገናኘነው። ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ እንዲህ አለኝ፤ “የእኔ አባት ከተባበሩት መንግስታት መስራቾች መካከል አንዱ ነበር፤ ዛሬ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚካሄደው ጦርነት የወንድማማቾች ጦርነት ነው፤ ክርስቲያን በክርስቲያን ላይ እንዲነሳ የተባበሩት መንግስታት መሥራቾች ዕቅድ ነበር፤ በኤርትራ እና ኢትዮጵያ አዋሳኝ ቦታ አካባቢ እጅግ በጣም ጥልቅና ረጅም ዋሻ አለ፤ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሕፃናት ለዘመናት እየተጠለፉና እዚህ ዋሻ ውስጥ እየገቡ ለሉሲፈራውያኑ እንዲላኩ ይደረጋሉ.…” አለኝ። ሌላ ብዙ ጉድ አለ። ምንም ሳልለው በሚገባ ካዳመጥቁት በኋላ ስልክ ቁጥሩን ተቀብዬ ተሰናበትኩት። ወዲያው ብልጭ ብለው የታዩኝ ግን በልጅነቴ ወደ ሰሜን አቅጣጫ የሐመር መኪናን በመሰለ የመጓጓዣ ነገር ወደ ሰሜኑ በጣም እየበረሩ በካራቫን ሲጓዙ የነበሩትን “ቆማጣ መሰለ ድንክየዎች/Reptilians’ የሚመስሉት ፍጥረታት ነበር የታዩኝ። ታሪኩ እዚህ ይገኛል።”

https://wp.me/piMJL-r2

💭 Hollywood actor Jim Caviezel, who played the role of Jesus in Mel Gibson’s epic The Passion of The Christ, has admitted that children are being kidnapped and trafficked by Hollywood elites.

Caviezel appeared at the Clay Clark’s Health and Freedom Conference near Tulsa, Oklahoma this week and he addressed the issue of child trafficking in Hollywood, revealing that the entertainment industry elite are abusing children for adrenochrome.

According to Caviezel, who was promoting new movie Sound of Freedom, Hollywood elites are addicted to adrenochrome.

Sound of Freedom tells the story of Tim Ballard, a former CIA operative, who quits his job as a Special Agent with Homeland Security Investigations (HSI). Early reports indicate the film exposes VIP pedophilia and child trafficking.

Jim Caviezal not the only one who is coming forward and exposing the elites. Mel Gibson, who directed Caviezal in The Passion of the Christ, has also gone on record denouncing Hollywood as a “den of parasites” who “feast on the blood of kids.”

During a “controversial” appearance on the Graham Norton Show on the BBC in 2017, Gibson educated shocked guests about the real nature of Hollywood elites in the green room backstage after his appearance.

Hollywood studios are “drenched in the blood of innocent children” according to Mel Gibson who claimed the consumption of “baby blood is so popular in Hollywood that it basically operates as a currency of its own.”

Hollywood elites are an “enemy of mankind continually acting contrary to our best interests” and “breaking every God given taboo known to man, including the sanctity of children,” Gibson continued.

“It’s an open secret in Hollywood,” he said. These people have their own religious and spiritual teachings and their own social and moral frameworks. They have their sacred texts – they are sick, believe me – and they couldn’t be more at odds with what America stands for.”

The mainstream media quickly pounced on Gibson’s revelations, deployed fact checkers including Snopes to declare the comments fake news, and proceeded to delete every video and article from the internet. In short, the mainstream media memory-holed them. Mel Gibson’s voice was silenced.

A celebrity cannot speak out against the system without being silenced and punished. Gibson’s career has not been the same since.

That’s why it’s so important as many people as possible get to hear Jim Caviezal’s words before the mainstream media cancel him and destroy the evidence.

We have seen it happen so many times before. In recent times, Nicole Kidman and Lindsay Lohan also spoke out about pedophilia in Hollywood, before backtracking, attempting to cover their tracks, and pretending they never said what they did. Lohan and Kidman understand the nature of the consequences for those who bite the hand that feeds them.

Close friends of Chris Cornell, Chester Bennington, Coolio and Anne Heche have come forward with remarkably similar stories, revealing the stars were working on exposing the pedophile ring at the heart of the music industry – and it cost them their lives.

These are dark times and bravery is required to live with eyes wide open.

It’s vital that Jim Caviezel’s revelations about pedophilia among the elite is heard by as many people as possible before mainstream media and the tech giants censor and silence him, as they did to his friend and mentor Mel Gibson.

No doubt the fact checkers are planning to delete his words from the internet and declare them fake news. That’s how they continue to keep the majority in the dark about the nature of the globalist elite who control the media and entertainment industries.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Injected Contraceptive Increases AIDS Risk for African Women

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2012

My Note: This is indeed a very disturbing issue. Another medical experimentation on Africans? This warning was first given back in 2004. Read it here. A study was published later in the Lancet (2011) and subsequently reported in the New York Times, sent a wave of anxiety through the global health protection community with the claim that HIV-negative women might face a two-fold increased risk of acquiring the infection from their HIV-positive partners, and that HIV-positive women could have a two-fold increased risk of passing it on to the non-infected partners. The issue has enormous implications given the wide-scale use of injected hormonal contraception in areas of high HIV prevalence.

How many sisters and mothers have already been infected? How many of them perished? Egziabher, the Lord knows! Are Africans Promiscuous Unto Death? Read it here.

Using contraceptive injections could make women twice as likely to contract HIV, claim scientists.

They also increase the chances of male partners becoming infected, according to the study by researchers from the University of Washington and Seattle in the U.S.

Their results came from tracking nearly 4,000 couples for 18 months in seven African countries.

In most instances the women taking part were using DMPA – Depo-Provera, which is a popular injectable contraception in sub-Saharan Africa. (The pharma giant, Pfizer, makes Depo-Provera)

Either the man or woman in each couple had HIV – the Aids-causing virus.

The researchers noted which people used contraceptives and the rates at which the other member of the couple became HIV-positive.

Their results, published in the journal The Lancet Infectious Diseases, show that women who used hormone-based contraceptive injections were twice as likely to contract and subsequently transmit HIV, as those who didn’t.

The researchers suspect that the contraceptive is altering vaginal tissue in a way that’s increasing the possibility of HIV transmission.

The authors of the study admit that it is not 100 per cent reliable as it relied on those taking part telling the truth about their contraception use.

Nevertheless, it has been seen by experts as a cause for alarm, given the sheer number of women in Africa that use injectable contraception.

Because it only has to be taken once every month, it is very popular.

Around six per cent of all women between 15and 49 in sub-Saharan Africa rely on it – that’s a headcount of around 12million.

Additional information…

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: