💭 የኡጋንዳ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ወንጀል የሚያደርገውንና በሞት የሚያስቀጣውን ሕግ አጸደቀ
ፓርላማው ማንኛውንም ራሱን በተመሳሳይ ጾታ ግንኑትነት አፍቃሪነት የመደበ፣ ወይም የጾታ ለውጥ ያስደረገ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ምሕጻራቸው ኤል–ጂ–ቢ–ቲ–ኪው ዝርዝር ውስጥ የሚካተት የጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋን ሁሉ ወንጀለኛ ያደርጋል።
በጸደቀው አዲሱ ሕግ መሠረት የተመሳሳይ ጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋ ዘለግ ያለ የእስር ጊዜ ይጠብቀዋል።
ይህ ብቻም ሳይሆን ሕጉ እነዚህን የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን በጉያው ያቀፈ፣ በቤተሰብ ደረጃ ያስጠለለ፣ ወዳጃቸው የሆነ ወይም አብሯቸው ያለ ሰው “እከሌ እና እከሌ” ብሎ ለሕግ አካላት ማንነታቸውን የማጋለጥ ግዴታን በሌሎች ላይ ይጥላል።
በምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ቀድሞም ሕገ ወጥ ተደርጎ ነው የቆየው።
ይህ ሕግ ከሕገ ወጥነቱ አልፎ ነገሩን ወንጀል እና በተራዘመ እስር የሚያስቀጣ ያደርገዋል።
👉 እንግዲህ በቅርቡ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእስር ማዘዣ ያወጣል።
…ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው.…
አምና ላይ፤ “የትግራይ ተዋጊዎች በኡጋንዳ እየሰለጠኑ ነው” ሲሉን ነበር። አሁን ደግሞ በምስራቅ ኡጋንዳ የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ “የክርስቶስ ሐዋሪያዎች” የተሰኘ እምነት ተከታዮች የዓለም ፍጻሜ በቅርቡ የሚጀምረው ከአካባቢያቸው መሆኑን በማመን ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው።
ኡጋንዳዊያኑ የእምነቱ ተከታዮች ንብረታቸውን በመሸጥ ወደ ኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ እየገቡ ያሉት ከየካቲት ጀምሮ እንደሆነ የኡጋንዳ ፖሊስ ተናግሯል። ግን ኡጋንዳዊያኑ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በየት በከል እንደሆነ ዘገባው አላብራራም።
ከመቶ ሺህ በላይ ሶማሌዎች ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው፣ ደቡብ ሱዳኖችም እንዲሁ።
የኢትዮጵያ እናት አክሱም ጽዮን ማንም እንዳይገባባትና እንዳይወጣባት በፋሲቶቹ ጋላ–ኦሮሞዎች የሚመራው አረመኔ አገዛዝ ያው ለአምስት ዓመታት በሂደት ዙሪያዋን ዘጋግቷታል።
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! አይ ለእነዚህ ከሃዲዎችና አረመኔዎች እየመጣባቸው ያለው መዓት! ከኡጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትም ኢቦላንና ኮሌራን ተሸክመው ሊሆን ይችላል!
❖ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!
💭 Members of parliament in Uganda have passed a bill that would make homosexual acts punishable by death.
Nearly all the 389 legislators voted on Tuesday for the anti-homosexuality bill that introduces capital and life imprisonment sentences for gay sex and ‘recruitment, promotion and funding’ of same-sex ‘activities’. The bill will now go to President Yoweri Museveni, who can veto it or sign it into law. But in a recent speech he appeared to express support for the bill. The bill marks the latest in a string of setbacks for LGBTQ+ rights in Africa, where homosexuality is illegal in most countries.
👉 Courtesy: The Guardian
👉 Soon the ICC will Issue Arrest Warrant for President Yoweri Museveni.
…Let’s connect the dots….
💭 Hundreds of Ugandan Sect Members Flee to Ethiopia, Fearing Doomsday
Leaders of sect convinced them that end of world is near and death is about to strike their area.
HUNDREDS of people belonging to a religious sect in eastern Uganda have fled from their villages to Ethiopia, Ugandan police said Sunday.
Police said that according to their investigations, the sect members fled to escape the end of the world, which they believe will start from their area.
According to the Anadolu Agency, they said the members of the sect were told by its leaders that their area would soon be hit with death and all the people there would die. They reportedly sold off their property and fled to Ethiopia, from where they are communicating with some of their relatives in Uganda.
‘We are investigating a religious sect called Christ Disciples Church with its base located in Obululum village in the eastern Uganda district of Serere. We started the investigations after getting information that people were being trafficked to Ethiopia since February and it is going on till today,’ area police spokesman Oscar Ogeca told Anadolu’s Godfrey Olukya.
He said the people, who number in the hundreds, were told by their leaders that death is coming soon to their area and the only place they would be safe is in Ethiopia. They were convinced that they should go and spread the gospel there.
Source
_______
_______
Like this:
Like Loading...