Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Grosjean’

የፈረንሳይ ሁከት፣ ብጥብጥና እሳት ከአክሱም ጽዮን ጋር ምን ያገናኛቸዋል?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2020

👉 ፈረንሳይ ቅዳሜ ኅዳር ፲፱/19 – ፳፻፲፫ ዓ.

በመላው ፈረንሳይ በአዲሱ የደህንነት ረቂቅ ላይ ከፍተኛ ሁከትና ብጥብጥ የታዩበት የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂደዋል። (የኦሮሞን ሰራዊት የሚያሰለጥኑት ፈረንሳይና ኤሚራቶች ናቸው)

👉 ባሕሬን እሑድ ኅዳር ፳/20 – ፳፻፲፫ ዓ.

ፎርሙላ ፩ የሞተር ስፖርት ፥ ፈረንሳዩ ሮማን ግሮዧን በጣም ከፍተኛ ከሆነ አደጋ መላው ዓለምን በአስገረመ ተአምር ተረፈ። (አደጋውን ሩሲያዊው ሾፌር ዳኒል ክቫይት ነበር የፈጠረው፤ ትንሽ ቆየት ብሎ በሌላ ከባድ አደጋ ላይ ተሳትፏል፤ ሩሲያዊ መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም)።

ከሳምንት በፊት እንዳወሳሁት ፎርሙላ ፩ ላይ 666ትን አስመልክቶ ሰሞኑን የታዘብኩትን አስገራሚ ግጥጥም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በሚቀጥሉት ቀናት አቀርበዋለሁ። የዛሬው ተከታዩ መሆኑ ነው፤ በጣም ይገርማል።

👉 በዚሁ ዕለት ህዋሀቶች “ተዋጊ አውሮፕላን ጣልን ፥ አክሱምን ተቆጣጠርን” አሉ።

👉 ከዓመት በፊት አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።

ብዙዎችን ግብዞቹን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ትግሬዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ በትዊተር ገጹ፡ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት! 

ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። ይህ ዘመቻ የተካሄደው የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ ይሆንን? ከሆነ በሚቀጥሉት ቀናት በእስራኤል ላይ የሆነ ነገር ሊደርስባት ይችላል። የኢራን ጥቃት?

በሌላ በኩል ባለፉት ቀናት ብዛት ያላቸው ክርስቲያን ወገኖቻችን በግብጽ፣ በናይጄሪያ እና ኢንዶኔዥያ በአስቃቂ ሁኔታ በመሀመዳውያኑ ተጨፍጭፈው እንዲሁ ተሰውተዋል።

👉 አምና ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር

ድንቅ ነው | ኢትዮጵያውያን እና ጂኒ ጃዋር በተፋጠጡበት በሚካኤል ዕለት የኤሬቻ ዛፍ ወደቀ

ይህ ሁሉ የሆነው አሜሪካ ዋንኛ የሃገሪቱ ክብረ በዓል የሆነውን “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“ ለማክበር በምትዘጋጅበት ዋዜማ ነው። ይህ በዓል የኛዎቹ ጣዖተኞች የሚያከብሩት ዓይነት ኢሬቻ ነው፤ ይህ በዓል በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ በጭራሽ መከበር የለበትም። ምክኒያቱም በአሜሪካ ከአውሮፓ የመጡት ነጮች “አሜሪካን ህንዶች” ተብለው የሚታወቁትን ቀደምት የአሜሪካ ነዋሪዎችን በመጨፍጨፍ መሬታቸውን በመውረሳቸው አምላካቸውን የሚያመሰግኑበት በዓል ስለሆነ ነው። በኢትዮጵያም “ኦሮሞ” የተባሉት መጤዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ከታንዛኒያ አካባቢ በመፍለስ ሃያ የሚጠጉ ቀደምት የኢትዮጵያን ነገዶችን በመጨፍጨፍ ምድራቸውን በመውረሳቸው ለዋቄዮ–አላህ “ዋቄኒ” እያሉ ምስጋናቸውን የሚሰጡበት እርኩስ በዓል ስለሆነ ነው።

ዛሬም እነዚህ በአንድ ዓይነት እርኩስ መንፈስ ባላጋር (Brothers in arms) ለመሆን የበቁት ነጭ አሜሪካውያን እና ኦሮሞዎች የቀሩትን ጥንታውያኑን የሰሜን አሜሪካን እና የኢትዮጵያን ነገዶችን ለማጥፋት ተነሳስተዋል።”

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

_______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: