Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Grenfell Tower Fire’

ኢትዮጵያዊቷ የ29 ዓመት እናት በለንደኑ እሳት ሕይወቷን ማጣቷ ሲነገር፡ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ የማርያም መቀነት በህንፃው ላይ ወርዶ ይታይ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2017

ብርክቲ ሃፍቶም ትባላልች፤ እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማርልሽ፤ እናትዬ!!!

Grenfell Tower Fire Victim Named As 29-Year-Old Mother Berkti Haftom

Her family issued a statement which said: “Berkti was a generous, caring, loving mother, partner, sister, aunty and friend and she will be missed by us all forever.”

Source

______

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

የለንደን ወገኖቼ፡ አወቀው ለእሳት ሰጧችሁ፤ ቸሩ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ ቤት ያስገባችሁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2017

በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ አስቤበታለሁ፤ ግን፡ የለንደኑ ህንፃ ቃጠሎ ዝም ብሎ አደጋ ወይም የኢትዮጵያዊው ወገናችን ፍሪጅ ፍንዳታ ሊሆን እንደሚችል ምንም ሊያሳምነኝ የሚችል ነገር የለም፤ በጭራሽ! በፍጹም! ውሸት ነው፤ ሊሆን የማይችል ነገር ነው።

በሌላ በኩል ግን አውቀው ሊያቃጥሉ፣ ኢትዮጵያውያኑንም ሁልጊዜ እንደመስዋዕት ሊጠቀሙብን እንዲሚሹ ድብቅ ነገር አይደለም፤ ብዙ ያየናቸው ነገሮች ይነግሩናልና። እነዚህ እርጉሞች አይወዱንም፣ ዲያብሎስ አባታቸውም በጣም ይጠላናል። ደግሞ ነገሮችን በመደባበስ ለማረሳሳት ያው በዛሬው የግማሽ ጨረቃ ዕለት ወደ መስጊድ መኪና ልከው እነርሱም የሽብር ተጠቂዎች እንደሆኑ ሊያሳዩን ሞከሩ። የነቃውንና የተቆጠውን ሕዝብ መልሶ ለማስተኛት! ገሃነም እሳት ይግቡና!

እነ ልጅ ይስሃቅ ጳውሎስ – ደም የሚያስለቅስ ነው – ስንቱን ስቃይ አይተው ይሆን?

ወገኖቼ፡ ቸሩ እግዚአብሔር ወደ ሰማይ ቤት ያስገባችሁ።

Was The London Apartment Building Lit On Fire By Muslims To Spread More Islamophobia Propaganda?


I know that buildings don’t just flare up on all sides like the one in London Englahnd.
The Left-Wing media out there says it was: faulty engineering and Islamophobia.
The Right? We know it’s deliberate and we are sure it’s a con to get more sympathy for Muslim Invaders…so that England can have MORE Muslim Invaders.

London GrenFell Fire is a Satanic Ritual 69 Days Before Black Hole Sun


I live in the UK. There are thousands of these blocks nation wide and been here since the 1950s and 60s. There have been hundreds of isolated fires in that time. Never ever has there been anything like this- something isnt right with this. A single flat may burn or maybe 2 but the whole block like a huge match- no way- very dodg

___

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: