💭 ከሁለት ዓመታት በኋላ ነው ይህን ስናይ!
“ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።
ኃጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው። ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ።”
😇 እግዚአብሔር አምላካችን፣ ቅድስት እናቱ ጽዮን ማርያም እና ቅዱሳኑ ከእናንተ ከአክሱም ጽዮናውያን ጋር ናቸው ዛሬ፤ ነፍሶቼ! ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ። 😢😢😢
ያን ሁሉ ግፍ፣ መካራና ስቃይ እያሳላፈችሁ አምላካችሁ፣ መታመኛችሁና አጽናኛችሁ ቅዱስ ሥሉል ሥላሴና ቅዱሳኑ ብቻ መሆናቸውን በድጋሚ አሳይታችሁናል፣ አረጋግጣችሁልናል። ከእንግዲህ ከምድራዊ ኃይል ሆነ፣ ‘ቤተ ክህነት’ ከተሰኘው የፈሪሳውያን ጎጆ ምንም አንጠብቅም።
እንባዬ ደስታና ሃዘንና ቁጣ የተቀላቀለበት እንባ ነው። ለጊዜው ያን አስቀያሚና የሕዝቤን ደም ያስፈሰሰ ቀይ ቢጫ ኮከብ ሉሲፈራዊ ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ባለማየቴ አስደስቶኛል። ለሕዝባችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣውን ይህን ሉሲፈራዊ የሕወሓት/ቻይና ባንዲራን አቃጥሎ ማስወገድ በተለይ የዲያስፐራው ኃላፊነት መሆን አለበት። እኔ በተቻለኝ አቅምና አጋጣሚ ሁሉ ይህን ከማድረግ አልተቆጠብኩም። ይህ ቀላሉ የቤት ሥራ ነው!
‘ካህናቱ፣ ቀሳውስቱና መምህራኑ’ ከእግዚአብሔር ቢሆኑ ኖሮ ጊዜ ሳይወስዱ ወዲያው፤ “አለንላችሁ!” ብለው በጸሎት፣ በስብከትና በትምህርታቸው በተደጋጋሚ ባወሱና ሕዝቡን ባነቁ ነበር። እውነት የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ቢሆኑ ኖሮ እናት ቤተ ክርስቲያን አክሱም ጽዮን በጽንፈኛው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት፣ በኤርትራ ቤን አሚርና በሶማሌ አህዛብ ታጣቂዎች ስትጨፈጨፍ፣ ስትራብና ስትዘረፍ ሚሊየን ተዋሕዷውያን ‘ሆ!! ብለው ወደ አደባባይ እንዲወጡና አራት ኪሎን ከብበው እነ ግራኝን ለማነቅ ይችሉ ዘንድ ባነሳሷቸው ነበር። ይህ እኮ ሃይማኖታዊ፣ ሃገራዊና ማሕበረሰባዊ ግዴታቸው ነው። አሁንማ ገባን፤ በአህዛብ የዋቄዮ-አላህ መንፈስ ሥር ወድቀዋል፤ ስለዚህ እነርሱ ናቸው ከአህዛብ ጎን ሆነው ሕዝቡን እያስተኙ ወኔ ቢስ እንዲሆን እያደረጉት ያሉት።
አሁን በኅዳር ጽዮን ለሰማዕትነት የበቁትን አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ሙሉ ስም ዝርዝር ማወቅ እንፈልጋለን፤ እስካሁን መቆየቱ የከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ተንኮል ሊኖርበት ስለሚችል አንድ በአንድ እስከ መጨረሻው ልንታገላቸው ዘንድ ግድ ነው። እነዚህ ከሃዲዎች የሚያገለግሉት ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ነው፤ ስለዚህ እያንዳንዷ ‘ተግባራቸው’ ለእነርሱ ከተሰጣቸው ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ጋር የተቆራኘ ነው። “ወልቃይትንና ራያን አስመልሰናል፤ እልልል! በሉ!” ካሉ በኋላ በሕዝባችን ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ መከራና ዕልቂት ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከጋላ-ኦሮሞዎች፣ ከኤሳያስ አብደላ-ሃሰንና ከበአዴኖችና ወዘተ ቡድኖች ጋር ሆነው ሳይጀምሩ ለነደፉት እባባዊ የ’ሬፈረንድም’ ጽንሰ ሃሳባቸው መተገበሪያ ለማደግ አቅደዋል።
አዎ! ወንጀለኞቹ ሕወሓቶች ከሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተሰጣቸው ዓላማና ተልዕኮ፤ ከቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጁላ ጋር ‘ሰላም አመጣን!’ ካሉ በኋላ፤ በስክሪፕታቸው መሰረት ቀጣዩ እርምጃቸው ደግሞ ከኤርትራው ኢሳያስ አብዱላ-ሃሰን ጋር ቀጣዩን ‘የሰላም ድርድር አደረግን፤ እልልል! ትግራይ ትስዕር፤ በሉ! ‘ በማለት ‘ታላቂቷን ኢ-አማኒ እንዲሁም የአህዛብና የአረብ ሊግ አባል የምትሆን ኤርትራን’ መመስረት፣ የተቀረውን የአክሱም ጽዮናውያን ክፍለ ሃገራት ደግሞ ለአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ማስረከብ ነው። ዝም ጭጭ ብለው ጭፍጨፋውን በመደገፍ ላይ ያሉት ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ቋምጠዋል።
የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን፣ የፀረ-ኢትዮጵያና የፀረ-ግዕዝ ጦርነቱን የጀመሩትና የሚችሉትን ያህል ክርስቲያን ሕዝቤን ለመጨረስ የደፈሩትም ይህን ዓላማቸውን ለማሳካት ሲሉ ነው። በትግራዩ ጦርነት ‘ክርስቲያን፣ ኢትዮጵያዊ፣ አግዓዚ ወይንም ጽዮናዊ’ የሆነው የህብረተሰብ አካል ነው በዋናነት የተጠቃው። የቅዱስ ያሬድ፣ የእነ ነገሥታት ካሌብና አፄ ዮሐንስ ልጆች የሆኑትን ነው እየፈለጉ ሲያጠቋቸው የከረሙት፣ በጽዮናዊው የአፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ቀለማት ያሸበረቁትን ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት (አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ደብረ ዓባይ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ዛላምበሳ አማኑኤል)ነው በመድፍና በድሮን እንዲመቱ ያደረጓቸው። እግዚኦ!
ስጋታዊው ትንቢቴ ያው እውን እየሆነ ነው፤ ሕወሓቶችን ጨምሮ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ መርዛማ ፍሬ የሆኑት ሁሉ ጽዮናውያንን በጣም ነው የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው፤ ሁሉም ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ለማንገስ እየሠሩ ነው። ግን ይህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው በጭራሽ አይሳካላቸውም። ኤርትራን፣ ጂቡቲንና በርበራን ጨምሮ ሙሉ ግዛቶቿን ያስመለሰች፣ ታላቋና አክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ትመሠረት ዘንድ ግድ ነውና።
የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው እኮ ረሪሃ እግዚአብሔር ያለውን ጽዮናዊ ወጣት በጦርነት ለመፍጀት ከመንደር ወደ መንደር እያዘዋወሩ በአፋርና በአማራ ክልል በድሮን አስጨፈጨፉት፣ የተረፈውን ደግሞ ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት በረሃብና በሽታ እንዲያልቅ ማድረጋቸው ነው። ለኢሳያስ አብደላ-ሃሰን ሰላሳ ዓመታት ያህል የፈጀበትን ኤርትራን ከጽዮናውያን “የማጽዳት” ተግባር አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድና ደብረጽዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ሊፈጽሙት በቅተዋል። “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”+ Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)
አይይይ! ዓለምም ዝም ያለችው እኮ ለዚህ ነው። ጦርነቱ ግን መንፈሳዊ ነው፤ እርሱንም እየተሸነፉት ስለሆነ ነው ሁሉንም ስጋዊ የሆነ ነገር ሁሉ ተቆጣጥረው ብቻቸውን ያዙን ልቀቁን የሚሉት። ለማንኛውም እነዚህ አውሬዎች የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ሁሉም ወደ ኤርታ ዓሌ ጥልቅ የመውደቂያቸው ጊዜ መምጣቱን እያየነው ነው። ወዮላቸው!
💭 በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ይህን ጥያቄና መልስ አቅርቤ ነበር፤
👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?
☆ ፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢ–አማኒ፣ ግብረ–ሰዶም)
👉 ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።
☆ ፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን
👉 ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ‘ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽ‘ ብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ.አ.አ ከ 1837 እስከ 1843 ዓ.ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ‘ኢትዮጵያ‘ ፋንታ ‘ኩሽ‘ የሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረ–ኢትዮጵያ፣ ፀረ–ተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
☆ ፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን
👉 ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞ‘ትግሬው‘ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!
☆ ፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን
👉 ምክኒያቱ፦ ኢ–አማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢ–አማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝ–ብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ ‘አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊ‘ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!
☆ ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ዋ! ዋ!
በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።
የሕዝቡን ስነ–ልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!
👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦
- – ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
- – አለመረጋጋትን መፍጠር
- – አመፅ መቀስቀስ
- – መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት
👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of
- – Demoralization
- – Destabilization
- – Insurgency
- – Normalization
______________