❖❖❖[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፮፥፰፡፱]❖❖❖
“አራተኛውም ጽዋውን በፀሐይ ላይ አፈሰሰ፤ ሰዎችንም በእሳት ልታቃጥል ተሰጣት። ሰዎችም በታላቅ ትኵሳት ተቃጠሉ፥ በነዚህም መቅሠፍቶች ላይ ሥልጣን ያለውን የእግዚአብሔርን ስም ተሳደቡ፥ ክብርንም እንዲሰጡት ንስሐ አልገቡም።”
በአቡነ አረጋዊ ዕለት በምድር ላይ ብርቱ እሳተ ገሞራዎች፣ በፀሐይ ላይ ደግሞ ኃይለኛ ነበልባሎች! ዋው!
ትናንት ቅዳሜ ፣ ግንቦት ፲፬/14 ቀን (አቡነ አረጋዊ) የፀሐይ ብርሃን ምንጭ AR2824 በዓመታት ካየናቸው ከማንኛውም ነገሮች በተለየ የፀሐይ ብርሃን ነበልባል ፈሰሰ። የናሳ የፀሃይ ዳይናሚክስ ኦብዘርቫቶሪ 9 ሴ-ሴል ክፍል ነበልባሎችን እና 2 ሜ-ክፍል ብልጭታዎችን በ ፳፬/24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ መዝግቧል። ፈጣን የእሳት ፍንዳታዎች በርካታ ተደራራቢ ሲ.ኤም.ኢዎችን ወደ ጠፈር ወርውረዋል።
በርካታ የ ‹ሲ.ኤም.› ፊርማዎች ፣ ከነበልባሉ እንቅስቃሴ ጋር የተዛመዱ በ LASCO C2 እና በ STEREO-A COR2 coronagraph ምስሎች ውስጥ ታይተዋል። እነሱ ሶስት ደካማ ሲኤምኢዎችን እና አንድ ትልቅ ፣ ከፊል–ሃሎ ሲኤምኢ ያካትታሉ። የመጀመሪያ ትንተና እና የሚከተለው የሞዴል ውጤት እ.ኤ.አ. ግንቦት 26 መጀመሪያ አካባቢ በምድር ላይ ተጽዕኖ ሊኖረው እንደሚችል ይጠቁማል።
ዋው! Coronagraph፤ ከክትባቱ ጋር የተያያዘ አንድ ከባድ ማስጠንቀቂያ አለና ተጠንቀቁ እንጠንቀቅ፤ ተዓምረኛው ጤፍ፣ እንጀራ ፥ ጤፍ፣ እንጀራ ፥ ጤፍ፣ እንጀራ ፥… ለአካልም ለነፍስም እጅግ በጣም ከፍተኛ ጥቅም ያለውን ‘ብረት’ን የያዘ ነው። ክትባቱ ደግሞ ይህን ብረት ከሰውነታችን መጥጦ እንደሚያወጣው በመነገር ላይ ነው ነው። በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለው የአህዛብ ዋቄዮ-አላህ ሰአራዊት ጭፍጨፋና ሴቶችን ደፈራ ይህን ለመንፈሳዊው ኢትዮጵያዊነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክተውን ነገር ሁሉ ለማሰወገድ ሲባል ነው። ባጭሩ ጦርነቱ በሉሲፈራውያኑ ጭፍሮች እና “ኢትዮጵያዊ ነን” በሚሉት ግን ኢትዮጵያዊ ባልሆኑት አህዛብ፣ መናፍቃን፣ ዒአማንያን፣ ኦሮማራዎችና ‘ብሔር ብሔረሰቦች’ በኩል በነፍስም በስጋም እምብዛም ያልተበከሉትን ትክክለኛዎቹን ኢትዮጵያውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ነው። እነርሱ ደግሞ በትግራይ ያሉ የዘ-ብሔረ አክሱም ልጆች ናቸው። ይህ እውነታ እንዳይታወቅ ዲያብሎስ ብዙዎችን በማሳትና ጉዳዩን ወደ ሌላ ነገር በመጠምዘዝ ላይ ይገኛል!
የሚገርም ነው፤ ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ በቅርብ ከማውቀቸውና ከምወዳቸው ጀርመናውያን የሙዚቃ ደራሲ ቤተሰብ ዓባላት መካከል ባልየው ከNASA/ከናሳ አንድ የቤት ሥራ እንደተሰጠውና ይህን የፀሐይ ነበልባል አስመልክቶም የሙዚቃ ቁራጮችን እንደደረስ ሲነግረኝ፤ ወዲያው ብልጭ ብሎ የታየኝ አባታችን ሔኖክ ነበር። ታዲያ የሆነ ወቅት ላይ የሚስትየዋን የልደት ቀን ጠብቄ በአገሬው ቋንቋ የተጻፈውን መጽሐፈ ሔኖክን ሰጠኋቸው፤ ከዚያም፤ “ባካችሁ ከቻላችሁ ‘መጽሐፈ ሔኖክን‘ አንብቡትና አንድ የሙዚቃ ቁራጭ ለመድረስ ሞክሩ፤ ድንቅ ይሆናል።” አልኳቸው። እንግዲህ ቃል ገብተውልኛል።
🔥 Sun is Going Crazy with Solar Flares – Multiple Coronal Mass Ejections Coming Our Way
❖❖❖[Revelation Chapter 16:8-9]❖❖❖
“And the fourth angel poured out his vial upon the sun; and power was given unto him to scorch men with fire. And men were scorched with great heat, and blasphemed the name of God, which hath power over these plagues: and they repented not to give him glory.”
Yesterday, May 22nd, sunspot AR2824 unleashed a flurry of solar flares unlike anything we’ve seen in years. NASA’s Solar Dynamics Observatory recorded 9 C-class flares and 2 M-class flares in only 24 hours. The rapidfire explosions hurled multiple overlapping CMEs into space.
Multiple CME signatures, associated with the flare activity were observed in LASCO C2 and STEREO-A COR2 coronagraph imagery. They include three faint CMEs and a larger, partial-halo CME. Initial analysis and subsequent model output suggests potential Earth-impact early to mid 26 May. Wow!
_____________________________________