“ፖለቲከኞቹና ከሃዲዎቹ ፓርቲዎች ጦርነት ቀስቅሰው ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ወገኖቼን ከጨረሱ በኋላ፤ “ለድርድር ተቀመጥን፣ ታረቅን” ብለው ሕዝቡን ለማታለል እንደሞከሩት የሃይማኖት ተቋማቱም በተመሳሳይ መልክ ቀጣዩን ድራማ ሠርተውና ምናልባት በብዙ ሚሊየን ዜጎች እንዲያልቁ ካደረጉ በኋላ፤ “እንደራደር! አንድ እንሁን፤ ሰላምና እርቅ አመጣን!” እንደሚሉን ለሰከንድ አልጠራጠረም።”
💭 አንድ በአንድ ነው የሚደረገው፦
☆ የቪዲዮው ምስል፤ ከሰባት አመታት በፊት ቆሻሻው አርቲስት ፔት ዶህርቲ ክርስቶስ በመስቀል ላይ መስሎ የሚያሳይ ምስል በለንደን ጎዳናዎች ላይ እንዲታይ ተደርጎ ነበር። በእርግጥ ይህ ለክርስቲያኖች ትልቅ ስድብ ነው!
💭 It’s done one at a time:
The image thumbnail: Seven years ago, a statue of Pete Doherty posing as Christ on the Cross went on view in London. Surely this is blasphemous! The raucous, wild-living pop star as Jesus, his sufferings in the media equated with the passion of Christ, his naked flesh nailed up as if he were the son of God? Shame of you, leaders of the Church of England! Surely this is too much to take!
🛑 በመምከር ላይ ያሉት የዛሬዋ የእንግሊዝ ቤተክርስቲያን መሪዎች ተልዕኮ፤
👉 ፩ኛ. የአንግሊካን ቄሶች የተመሳሳይ ጾታ ሠርግ እና የሲቪል ሽርክናዎችን እንዲባርኩ ለማድረግ። ግብረ ሰዶማውያን እና ሌዝቢያን ሰርግ በቤተክርስቲያን ውስጥ ቢከለከሉም በረከቶቹ ግን እንዲሰጡ ይደረጋሉ።
👉 ፪ኛ. ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የቤተክርስቲያና ሲኖድ ስብሰባ ላይ የወጣው ትልቁ የዜና ታሪክ አንዳንድ የእንግሊዝ ቤተክርስትያን ውስጥ የሚገኙ መሪዎች ከፆታ–ገለልተኛ ወይም የሴት አማራጮችን በመጠቀም ለ 2000 ዓመታት የቆዩ ማጣቀሻዎች እግዚአብሔርን ‘እርሱ‘ ፣ ‘እሱ‘ ወይም ‘አባት‘የሚሉትን ቃላት ቤተክርስቲያኗ እንዳትጠቀም ጥሪ አቅርበዋል።
እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!
🛑 በሃገራችንም ተመሳሳይ ሁኔታ እየታየ ይመስላል፤ ቤተ ክህነት የችግሩ አካል ናት! ወኔያችሁን በመቀስቀስ ተስፋ ይሰጧችሁና በበነገታው በበረዶ ሻወር ኩምሽሽ፣ እራሳችሁን፣ ማንነታችሁን፣ ሃገራችሁንና ቤተክርስቲያናችሁን እንድትጠሉ ያደርጓችኋል። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ዋናው ተልዕኮ ይህ ነው።
👉 ዛሬም፤ “መንግስት ጥሩ ሲሠራ እናመሰግናለን፤ ሲያጠፋ እናወግዘዋለን፤ ይህን ‘ለተከበሩ ጠቅላያችን‘ አሳውቀናቸዋል…” አሉን፤ ፈሪሳዊው ‘አቡነ‘ አብርሃም። እግዚኦ!
‘የቤተክርስቲያን አባቶች’ የሚባለው ነገር ያለቀለት የመስከረም ፬/4 ፡ ፳፻፲፪/2012ቱ ሰልፍ ተቃውሞ ሰልፍ እንዲሠረዝ ሲደረግ ነው። ያኔ በዝቅጠኛ ደረጃ ነበር “ሲደራደሩ” የነበሩት፤ አሁን ግን በከፍተኛ ደረጃ ነው። በወቅቱ መስከረም ፬ ተጠርቶ ለነበረው ተቃውሞ ሰልፍ ወደ አዲስ አበባ ደስ እያለኝ አምርቼ ነበር፤ ምንም ሳላመነታ ከቤተሰብ አባላት ጋር ሆኜ በመስቀል አደባባይ ተገኝቼ ነበር፤ ግን ልክ እንደዛሬው፤ “ተስማምተናል፣ ታርቀናልና ሰልፉ ቀርቷል!” ሲባል ምን ያህል እንዳዘንኩና፤ እንደተቆጣሁና “አባቶች” በተባሉት ተስፋ እንደቆረጥኩ ለመናገር ከብዶኝ ነበር። “ባፋጣኝ ወኔ ቀስቃሽ ሰልፍ በአዲስ አበባ ካልተደረገ ጭፍጨፋው ይቀጥላል!” በማለት በወቅቱ አውስቼ ነበር።
የዛሬዋ ቤተክህነት (የትግራይን ጨምሮ) በፈሪሳውያን የተሞላች ናት። ከአንዴም፣ ሁለቴም ሦስቴም አይተነዋል። ምንም አዲስ ነገር የለም! ቤተ ክርስቲያንና ሃገርን የመበታተን፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን የማስጨረሱ ሤራ ይቀጥላል።
😇 በዚህ ዘመን አባታችን፣ ካኽናችን፣ ፓትርያርካችና መሪያችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
የሩሲያ፣ ቡልጋሪያ እና ሰርቢያ መሪዎች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርኮቻቸውን ለመማጸን ወደ ሲኖዶሱ ያመራሉ፤ የእኛዎቹ ደግሞ የ፩ ሚሊየን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ደም እንደ ከልብ ያፈሰሰውን አረመኔ ለመለመን ወደ ቤተ ፒኮክ ይገባሉ። እግዚኦ!
ከ፩ ሚሊየን በላይ አክሱም ጽዮናውያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ከጨፈጨፈው አረመኔ ጋር ለስብሰባ መቀመጥስ ተገቢ ነውን? ምን ዓይነት ቅሌት ነው?!
👉አሁን ሁሉም የዛሬውን ዕለት የሜዲያዎች ውጥንቅጥ የሆነና የተመሰቃቀል መገኘት በጥሞና ይከታተል። ካድሬዎቻቸው መጽሐፍ ቅዱስን እየጠቀሱ ሞኙን የተዋሕዶ በግ እያስተኙ ወደገደል ይመሩት ዘንድ በደንብ አዘጋጅተዋቸዋል።
ከሳምንት በፊት ሲናገሩ የነበሩትን ዛሬ የማይደግሙት እንዲያውም የሚቃረኑት ጋላ-ኦሮሞዎቹን እና ኦሮማራዎቹን እነ ዘመድኩን በቀለን፣ ‘መምህር ፋንታሁን ዋቄን፣ ‘ዲያቆን አባይነህ ካሴን፣ እንዲሁም ‘አቡነ’ ናትናኤልን ወጥተው እንዲለፈልፉ ያደርጓቸዋል። በጣም የሚገርም ነው ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት አማርኛ ተናጋሪ ጋላ-ኦሮሞውችና ኦሮማራዎች ናቸው። ጊዜው ያስገድደናል፣ በጣምም አስፈላጊ ነውና ጎሣዊ ማንነታቸውን እንመርምር! እርስበርስ እንጂ አክሱም ጽዮናውያንን በሁለት ዓመት አንዴ ለማዋረድና ለማቅለል ካልሆነ በጭራሽ አይጋብዟቸውም። ይህን በንደንብ እናስተውል።
ከሳምንት በፊት የወንጀለኛው ‘ኦሮማራ360’ ሜዲያ አባል እባቡ ጋላ-ኦሮሞ ኤርሚያስ ለገሰ ከሁለት ዓመት በኋላ ሞኙን ቴዎድሮስ ጸጋየን ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ እንደጋበዘው ወዲያው ያተኮረው በሁኔታዎች ላይ ሳይሆን በቴዎድሮስ ብሔር እና ግለሰባዊ ማንነት ላይ ነው። ልክ የዘር ማጥፋት ጦርነት በጀመረ ማግስት ሲመረምሩትና ሊያዋርዱት ሲሞክሩ እንደነበሩት። ቴዎድሮስ ፀጋዬ በዚህ ወንጀለኛ ሜዲያ ላይ ቀርቦ እራሱን በማቅለሉ በጣም አዝኜበታለሁ።
አብዛኛው ክርስቲያን የሆነ ሕዝብ በሚኖርባት አገር አህዛብ እና መናፍቃን ይህን ያህል ሲጫወቱብን ማየት ትልቅ ቅሌት ነው! ምን ብናጠፋ ነው? ብለን እንጠይቅ!
👉 ከሳምንት በፊት ይህን ጽፌ ነበር፤ አሁን ያው እያየነው ነው፤
💭 እስራኤል እና ሱዳን የሰላም ስምምነት ለመፈራረም ተስማሙ | ሞሮኮውያን በተቃራኒው አገራቸው ከእስራኤል ጋር መደበኛ ግኑኝነት በመጀመሯ ተቃውሞ አሰሙ።
የኢትዮጵያን ግዛት ቆርሶ ለሱዳን አሳልፎ የሰጠውና በክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ በታሪክ ተሰምቶና ታይቶ የማይታወቅ ግፍ፣ ወንጀልና ጭፍጨፋ የፈጸመው የፋሺስቱ ጋላ–ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም ከግብጽ ቀጥሎ ሰሞኑን ወደ ሱዳን፣ ኤሚራቶችና ሶማሊያ አምርቶ ነበር። ባፋጣኝ መወገድ የሚገባው የጋላ–ኦሮሞው አገዛዝ ምን እንዳቀደና ምን እየተገበረ እንደሆነ በግልጽ እያየነው ነው፤ ነገር ግን በእስራኤል በኩል የጠቅላይ ሚንስትር ቢኒያም ኔተንያሁ መንግስት ከዚህ ቆሻሻ መንግስት ጋር ዛሬም መሞዳሞዱን የሚቀጥል ከሆነ በእስራኤል ላይ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መቅሰፍት ሊያስከትል እንደሚችል የእግዚአብሔር ቃል ይናገራል።
አዎ! እስራኤል ሶስተኛውን የሰለሞን ቤተ–መቅደስ በኢየሩሳሌም ለመገንባት ታቦተ ጽዮንን ትፈልገዋለች። ጽላተ ሙሴን ካገኘንና ዛሬ በእየሩሳሌም ከተማ የሞርያን ኮረብታ ላይ የሚገኙትን የድንጋይ ጉልላት እና የአላቅሳ መስጊዶችን ካፈረስን በኋላ ነው ሦስተኛውን ቤተ–መቅደስ መገንባት የምንችለው የሚል እምነት አላቸው አክራሪዎቹ አይሁዶች። እንደነሱ ከሆነ የምጽዓት ሕልማቸውን እውን ለማድረግ እነዚህ ሁኔታዎች ለዓለም ፍጻሜ እንደ መቅደሚያ መከሰት አለባቸው።
መሀመዳውያኑ(ሺዓ ሙስሊሞች/ ኢራን)ደግሞ “የተደበቀው ኢማም (መህዲ) የቃል ኪዳኑን ታቦት አውጥቶ ወደ ኢየሩሳሌም መቅደሱ ተራራ መመለስ አለበት” ብለው ያምናሉ። በሺዓ ወግ ፣ በክፉና መልካም፣ በጥሩና መጥፎ መካከል በመጨረሻው ዘመን ጦርነት የሚካሄድ ነው። ይህም በኢራን ውስጥ ይተረጎማል ። እንደ የሺዓ እስላም ተረተረተኞች ከሆነ ጦርነቱ ከምዕራቡ ዓለም እና ከአይሁድ እምነት ተከታዮች ጋር ነው የሚካሄደው።
በአክራሪ የመሠረታዊ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ዘንድ ደግሞ የዮሐንስ ራእይ መጽሐፍን ይጠቅሳሉ፤ ይህም የፍርድ ቀን ምልክቶች አንዱ የቃል ኪዳኑ ታቦት መምጣትና መመለስ ነው። እነዚህ ምዕራባውያን ተቋማት ታቦተ ጽዮንን ማግኘት እና መቆጣጠር፣ “ያለምንም ጥርጥር ለመጨረሻው አስከፊ ትግል ማበረታቻ ጥቅም ላይ ይውላል” ብለው ያምናሉ።
ሦስቱም ኃይሎች በሻዕቢያ፣ ሕወሓትና ብልጽግና/ኦነግ ከሃዲ ወኪሎቻቸው አማካኝነት ዛሬ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት የሚያካሄዱበት ዋናው ምክኒያት ይህ ነው። ነገር ግን ወዮላቸው! ላለፉት አምስት መቶ/ መቶ ሰላሳ/ ሦስት ዓመታት አክሱም ጽዮናውያን የታቦተ ጽዮን ጠባቂዎችን ከጠላት ጋር አብረው በማጥቃት ላይ ያሉ ኢትዮጵያ ዘ–ስጋም ወዮላቸው! “የዚህ ሲኖዶስ፣ የዚያ ሲኖዶስ” በማለት አጀንዳና ድራማ እየፈጠሩ ከፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች ለመሸሽና ሕዝቡንም ለማታለል የሚያደርጉት ሙከራ በእግዚአብሔር ዘንድ ተጨማሪ ቁጣ ነው የሚያመጣባቸው። ፖለቲከኞቹና ከሃዲዎቹ ፓርቲዎች ጦርነት ቀስቅሰው ከሚሊየን በላይ ክርስቲያን ወገኖቼን ከጨረሱ በኋላ፤ “ለድርድር ተቀመጥን፣ ታረቅን” ብለው ሕዝቡን ለማታለል እንደሞከሩት የሃይማኖት ተቋማቱም በተመሳሳይ መልክ ቀጣዩን ድራማ ሠርተውና ምናልባት በብዙ ሚሊየን ዜጎች እንዲያልቁ ካደረጉ በኋላ፤ “እንደራደር! አንድ እንሁን፤ ሰላምና እርቅ አመጣን!” እንደሚሉን ለሰከንድ አልጠራጠረም። እያየነውና እየሰማነው እኮ ነው። ለምሳሌው የማይመቹኝ ኦሮሙማው ‘ጳጳስ‘ አቡነ ናትናኤል፤ ሰሞኑን፤ ““ሀይማኖቴ አትከፈልም!” ሲሉ ሰምተናል። ለመሆኑ ይህን ዓይነት ንግግር ከማን ነው የሰማነው? አዎ! ከአረመኔው ኦሮሞ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “ኢትዮጵያ አትፈርስም! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አትፈርስም!” እያለን አይደለም። አይይይ!
በእውነት እኔ በእነርሱ ቦታ ብሆን ኖሮ “በቃኝ!” ብዬና ተንበርክኬ ቀን ተሌት እያነባሁ የአክሱም ኢትዮጵያውያንን ይቅርታ በጠየቅኩ ነበር። ንሰሐ በገባሁና አዲስ ሰው ለመሆን በተጋሁ ነበር። ጊዜውና አጋጣሚው እያመለጣቸው ነው፤ እንደው ቢጎብዙና መዳን ቢፈልጉ ያላቸው አማራጭ ይህ ብቻ ነው።
ሴረኞቹን ጂኒዎች ግራኝ አብዮትን፣ ግራኝ ጃዋርን፣ ግራኝ ለማ’ን እንዲሁም የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን ቱርክን እና ግብጽን በደንብ ለማየት የንስር ዓይኖች ይስጠን
👉 ቀደም ሲል የቀረቡ፤
💭 ኢትዮጵያውያንን እያስጨፈጨፉ ያሉት አብዮት አህመድ እና ሽመልስ አብዲሳ ናቸው | ጋሎች፡ እሳቱን ያውረድባችሁ!!!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2020
“ በወለጋ ለተካሄደው አሰቃቂ ጀነሳይድ ቍ.፩ ተጠያቂው ግራኝ አብዮት አህመድ ነው!!! ጋሎቹ ከዓማሌቃውያን በከፋ ብሔራቸውን ወደ ሲዖል የሚወስድ ዲያብሎሳዊ ተግባር ነው እየፈጸሙ ያሉት። ይህ ትውልዳቸው ምናልባት ለመቀጠል ቢፈቀድለትም እንኳን በምድር ሲዖል ለመኖር የሚያበቃ የሃጢዓት ሸክም ተሸክሞ የሚኖር ትውልድ ነው የሚሆነው።
‘አብን’ የተሰኘው ሌላ የአውሬው ድርጅት ዛሬ በወለጋ ለተፈጸመው አሰቃቂ ጭፍጨፋ መንደርደሪያ ነበር። የተቃውሞ ሰልፍ ትጠራለህ፣ ስልፉን ታስቀራለህ፣ የድጋፍ ሰልፍ ትጠራለሁ ቀጥሎ ጭፍጨፋውን በድፍረት ታካሂዳለህ። ሕዝቡ ብሶቱን ለመግለጽ ወደ አደባባይ እንዳልወጣ በተደጋጋሚ አዩት እኮ ስለዚህ ተደፋፈሩና ግድያቸውን ቀጠሉ። እያንዳንዱ ለተቃውሞ የሚጠራ ሰልፍ በአብዮት አህመድ ካድሬዎች በኩል እንዲጠራ የሚደረገውም ለዚህ ነው።
ላለፈው ሳምንት ተጠርቶ የነበረው ሰልፍ ልክ እንደተሰረዘ፤ “ለመሆኑ “አብን” የተባለውና ከ666ቹ አንዱ የሆነው ፓርቲ የጠራው ሰልፍ ይካሄዳል ብሎ በማመን እራሱን ያታለለ ወገን ይኖራልን?” በማለት ጠይቄ ነበር።
ከጅምሩ ዘንድሮ ቤተክህነት ሰልፍ ትጠራብን ይሆናል በሚል ስጋት ነው ገዳይ አብይ ለተባባሪው ፓርቲ ለአብን ሰልፍ እንዲጠሩ ያዘዛቸው! ወደ ቤተ ክርስቲያን “ተመለሱ” የተባሉትንም የኢሬቻ በላይ ቃልጫዎች ልክ ሲኖዶሱ ሲሰባሰብና ከባድ ውሳኔ ለማስተላለፍ በመዘጋጀት ባለበት ወቅት መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም። ልብ እንበል፤ ይሁዳ እራሱን ሰቀለ እንጂ ከተቀሩት የክርስቶስ ሐዋርያት ጋር ተመልሶ እንዲሰለፍ አልተደረገም። የኛዎቹ ግን በተቃራኒው ከሃዲ ይሁዳዎቹን በድጋሚ ተቀብለዋቸዋል።
አብን የእነ እስክንድርን እና ልደቱን አጀንዳ ለመጥለፍ የተጠራ ሌላው የአብዮት አህመድ ብልግና “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ፓርቲ ነው።”
💭 በአራት ቀናት ልዩነት “ክቡር“ መልአኩ ሰይጣን ሆነ | ምዕመናኑን የማስተኚያ ዲያብሎሳዊ ስልት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2020
“ሊቀ መልአክት የነበረው ሉሲፈርም እንዲህ ነው የወደቀው…የወደቁት ቤተ ክርስቲያናችንም ውስጥ ሰርገው ገብተዋል…እዩት…
ለመሆኑ እባባዊ የሆነውን የዲያብሎስን አካሄድ እየተከታተልን ነውን? ዘንዶው እዚህ እዚያ፣ ወዲያ ወዲህ እያለ ግራና ቀኝ ይዝለገለጋል፤ አንዴ እነደዚህ ሌላ ጊዜ እንደዚያ፣ አንዴ ሙቅ ውሃ ቆየት ብሎ ቀዝቃዛ፣ ትናንት ሽብር ፥ ዛሬ ፍቅር ፣ ዛሬ ደጋፊ፣ ነገ ተቃዋሚ፣ ዛሬ ኬኛ በበነገታው ኢትዮጵያ ሱሴ። ይህ እንግዲህ በቅርቡ ላዘጋጁት የዘር ጭፍጨፋ ሰውን በማለማመድ ላይ መሆናቸውንና፤ ሕዝቡም ከሲዖል ጣዕም ጋር እንዲተዋወቅ እየተደረገ መሆኑ ነው የሚነግረን። ነገሮችን ሁሉ በማዘበራረቅ የሰውን አንጎል ማጠብ፣ መበጥበጥና መቆጣጠር እንደሚቻል አውቀውታል / አምነውበታል። ሰው ነቅቶ ከአልጋው በመነሳት ለአመጽ እንዳይነሳሳና በአዲስ አበባ ለፈሩት የተቃውሞ ሰልፍ እንዳይወጣ የገዟቸውንና ያሰማሯቸውን የፖለቲካ፣ የሃይማኖት፣ የስነ ልቦና እና የሜዲያ “ልሂቃን” ይጠቀማሉ። እንደምናየው “ተቃዋሚ ነን” ሲሉ የነበሩ ደካሞች ሳይቀሩ ሁሉም በገንዘብና በልጆቻቸው ሊከተል በሚችለው የግድያ ማስፈራሪያ ወይ አፋቸውን ዘግተውባቸዋል ወይ ወደ እነሱ ካምፕ አምጥተዋቸዋል።“
💭 The Church of England convened a synod this past week, a gathering of bishops, clergy and laypeople for the purpose of reviewing and possibly changing church doctrine.
The result of this particular gathering was that the national assembly voted, after two days of debate, to let Anglican priests bless same-sex weddings and civil partnerships. The blessings will come despite the fact gay and lesbian weddings will still be prohibited in the church.
Intended as a compromise measure after five years of discussions on the church’s position on human sexuality, the result is confusing to many. The ban on same-sex weddings is because the church believes it is sinful behavior, yet the church will now bless those same “sinful” partnerships?
That announcement wasn’t the most shocking to come out of the Church of England’s gathering, however.
The biggest news story to come out of the church’s gathering was that some within the Church of England are calling for 2000-year-old references to God as He, Him or Father to be banished, instead using gender-neutral or female alternatives.
Leaders at the synod took written questions from those attending. One question came from the Reverend Joanna Stobart, an Anglican minister, who wanted to know what steps were being taken to offer alternatives to God with male pronouns. Specifically, she hoped “to develop more inclusive language in our authorized liturgy.”
The Bishop of Lichfield, Michael Ipgrave, serving as Vice Chair of the church’s Liturgical Commission provided a reply that excited those seeking the change. “We have been exploring the use of gendered language in relation to God for several years in collaboration with the Faith and Order Commission. After some dialogue between the two commissions in this area, a new joint project on gendered language will begin this spring.”
The fact that The Church of England bills itself as a Christian church apparently isn’t slowing down this project intended to determine if the words of Christ should be believed or whether they should be tossed aside.
The story of Jesus Christ may be the best known and certainly the most read of any man to have ever set foot on planet earth. Christians believe Jesus was born to the ever-virgin Mary, sometimes referred to as “the mother of God.” She conceived Jesus through a miracle, thanks to the Holy Spirit. While some doubters have questioned her virgin status, virtually nowhere in history has there been any credible debate that Mary was Jesus’ mother. At no point has there been a serious discussion that Mary herself was God.
With those two points undisputed, it seems illogical that Christians could take to referring to God as She or Her. If one believes Jesus was the son of God and that Mary was His mother, and that she wasn’t God, simple logic tells us God can’t be referred to as She.
Far more importantly, though, are the words of Jesus himself. He spoke frequently about his Father in Heaven. He gave us the Lord’s Prayer, which begins with the words “Our Father.” He was not ambiguous.
Unless Jesus was lying to us, unless Jesus was intentionally misleading all of humankind, it seems incredibly arrogant to think that we know better, 2000 years later than the Savior. If Jesus was lying, or even if he was unintentionally mistaken when he referenced the Father, doesn’t that undermine the entire belief in him as the Son of God?
That is the quagmire the Church of England is leading itself into. In an effort to placate the current cultural whims of members of their clergy and laity, they would question whether Jesus, on whom their church is founded, was wrong. Toss out the Savior to fit the current cultural narrative.
No small irony, of course, and probably no coincidence, that the Church of England was created originally by King Henry VIII because of his own issues with sex and marriage. In 1536 King Henry wanted to get a divorce from his wife and marry his mistress. England was a Catholic nation at the time, and the Pope pointed out to Henry that trading in for a new wife was a no-no, even for a King. Unhappy that the Pope wouldn’t change the rules for him, Henry VIII and all of England left the Catholic Church. The King created his own church instead and then felt free to marry and carry on as he pleased.
Obedience to God and doing the right thing got lost somewhere in the process.
That’s where the Church of England finds itself again in 2023. There are some liberal Christians who, rather than adhere to 2000 years of scripture, four Gospels documenting the life of Christ, or to the words of Jesus himself, would rather change the rules. They want to do this because, like King Henry VIII, the change will make it more convenient for them and what they want.
Lost again is obedience to God and the serious study of scripture.
If the Church of England walks down the path of ignoring Jesus and instead referring to God in gender-neutral terms, it will have abandoned its role as a Christian organization.
👉 Courtesy: The Washington Times
_______
_______
Like this:
Like Loading...